በአማራ ክልል፣ ደቡብ ጎንደር ዞን በሽህዎች የሚቆጠሩ ቤቶች በውሀ ተከበዋል

August 10, 2024 – DW Amharic  የአካባቢው አርስ አደሮች እንደተናገሩት በሰዎች ላይ የሞት አደጋ ባይደርስም እንስሳት በጎርፍ ተወስደዋል፣ የእንስሳቱ የግጦሽ መሬትም ደለል ለብሷል ፡፡የአደጋው ሰለባዎች እንዳሉት ፣የሩዝ ሰብልም በጎርፍ ተጥለቅልቋል፣ በርካታ ቤቶችም በውሀ ተከብበዋል ። መንግስት ከአካባቢው እንዲወጡ ቢጥርም በፀጥታ ችግር ምክንያት ብዙዎቹ መውጣት አልፈለጉም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል ጥሪ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

August 10, 2024 – DW Amharic  ካርድ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የማቋቋሚያ አዋጅ አወጣጥ ሒደት ጀምሮ ተቋማዊ አደረጃጀቱን የሚመለከቱ የቅድመ መቋቋም ጉድለቶች፣ እየቀጡሉ ካሉ ግጭቶች ጋር ተያይዞ ታጣቂ ቡድኖቹ በሰላማዊ መንገድ የሀገራዊ ምክክሩ ላይ ለማካተት በኮሚሽኑ “በይፋ የተነደፈ ዕቅድ አለመኖሩ” ምክክሩ ግቡን እንዳይመታ ያደርገዋል የሚል ሥጋት አለ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የምርት ዋጋ መጨመር በአሶሳ

August 10, 2024 – DW Amharic  በአካባቢው በሚመረቱና የውጪ ምንዛሪ በማይጠቁ ምርቶች ጭምር ላይ እንደ ጤፍ፣ሽንኩርት እና ለሎች ምርቶች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ኣሳሳቢ መሆኑን ነዋሪዎች አስረድተዋል። ፡ በአዲስ አበባ ከተማ በ25 ብር የሚሸጠው አንድ የታሸገ 2 ሊትር ውሀ በአሶሳ ከተማ በ50 ብር አንድ አንድ ቦታዎች ላይ ደግሞ በ60 ብር እንደሚሸጥ ነዋሪዎች አስታውቋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

ህወሓት ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊ ሰውነት ተሰጠው

Friday, 09 August 2024 16:41 Written by  Administrator ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊ ሰውነት ተሰጥቶታል። ፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት የተሰጠው በተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓዋጅ መሰረት እንደሆነም ተነግሯል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ ህወሓት ሚያዚያ 13 እና 28 2015 ዓ.ም. ሕጋዊ ሰውነቱ ወደነበረበት እንዲመለስ ጥያቄ አቅርቦ እንደነበር በማስታወስ፣ በዓዋጅ ቁጥር 1162/2011 መሰረት […]

የየኢዜማ ዋና ጸሐፊ ከሃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው ለቀቁ

Friday, 09 August 2024 16:39 Written by  በሚኪያስ ጥላሁን “ለአገሬ የምመኘው እውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ዕውንእስከሚሆን የበኩሌን አስተዋጽኦ አደርጋለሁ” የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ዋና ጸሐፊ አቶ አበበ አካሉ ከሃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ። አቶ አበበ ለኢዜማ ብሔራዊ ስራ አስፈጻሚ እና ለምርጫ ወረዳ 28 በጻፉት ደብዳቤ፣ “ይስተዋላል” ባሉት የፓርቲው ዕንቅስቃሴ ውስጥ በአባልነትም ሆነ በሃላፊነት መቀጠል እንደማይፈልጉ […]