የጥራጥሬና የቅባት እህሎች የዋጋ ተመን በዓለም አቀፍ ገበያ መሠረት እንዲሆን ላኪዎች ጠየቁ

በተመስገን ተጋፋው March 16, 2025 በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለጥራጥሬና ለቅባት እህሎች የወጣው የዋጋ ተመን፣ በዓለም አቀፍ ገበያ መሠረት መሆን አለበት ሲሉ ላኪዎች ጥያቄ አቀቡ፡፡ ሚኒስቴሩ በዓለም አቀፍ ገበያ ከሚሸጥበት በተለየ ሁኔታ የጥራጥሬና የቅባት እህሎች እንዲሸጡ የዋጋ ተመን በማውጣቱ፣ በርካታ ላኪዎች ከውድድር ውጪ ሆነው ከገበያው ለመውጣት እየተገደዱ መሆናቸውን፣ ላኪዎች ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ ላኪዎች በአሁኑ ወቅት የጥራጥሬና […]

በአዲስ አበባ ከተማ በኢ-መደበኛ ንግድ መሰማራት የሚችሉት የከተማዋ ነዋሪዎች ብቻ እንዲሆኑ የሚደነግግ ደንብ ወጣ

በበጋዜጣዉ ሪፓርተር March 16, 2025 በሃይማኖት ደስታ በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ ባልሆነ ንግድ መሰማራት የሚችሉት የከተማዋ ነዋሪዎች ብቻ መሆናቸውን የሚደነግግ ደንብ መፅደቁ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ስብሰባው ተወያይቶ ካፀደቃቸው ረቂቅ ደንቦች መካከል፣ ‹‹መደበኛ ያልሆነ የጎዳና ላይ ንግድን ሥርዓት ለማስያዝ›› ይረዳ ዘንድ እንደተዘጋጀ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ‹‹መደበኛ ያልሆነ የጎዳና ላይ ንግድን […]

የክልሉን ሕዝብ ሥጋት ላይ የጣለው የሕወሓት አመራሮች ውዝግብ

https://www.ethiopianreporter.com/139304 ዜና የክልሉን ሕዝብ ሥጋት ላይ የጣለው የሕወሓት አመራሮች ውዝግብ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: March 16, 2025 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሐሙስ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ፣ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ተጠቅመው ትግራይን ማጥፋት የሚፈልጉ ኃይሎች እንዳሉ በመጥቀስ፣ ‹‹ጥቂት ከፍተኛ አመራሮች ከኤርትራ መንግሥት ጋር እየሠሩ ነው፤›› የሚለውን […]

አሜሪካ ያቋረጠችው ድጋፍ ተፅዕኖ እንዳላሳደረበት የኅበረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተናገረ

https://www.ethiopianreporter.com/139300/ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ችክዌ ኢህሄክዌያዙ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጉብኝት ባደረጉበት ማኅበራዊ አሜሪካ ያቋረጠችው ድጋፍ ተፅዕኖ እንዳላሳደረበት የኅበረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተናገ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 16, 2025 የአሜሪካ መንግሥት ባቋረጠው የፋይናንስ ድጋፍ ምክንያት በሥራው ላይ ተፅዕኖ እንዳልደረሰበት፣ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ወደ ሥልጣን ከመጡ ስድስት ሳምንታት ያስቆጠሩት ፕሬዚዳት ዶናልድ ትራምፕ […]

የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል የሚስተዋለው ውጥረት ወደ ጦርነት ከማምራቱ በፊት እንዲያስቆም ተጠየቀ

https://www.ethiopianreporter.com/139291 አቶ ሰለሞን አየለ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ዜና የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል የሚስተዋለው ውጥረት ወደ ጦርነት ከማምራቱ በፊት እንዲያስቆም ተጠየቀ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 16, 2025 በሃይማኖት ደስታ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርና የሕወሓት አመራሮች የገቡበት ውጥረት ወደ ሌላ ጦርነት ከማምራቱ በፊት የፌዴራል መንግሥት መፍትሔ ሊያበጅለት ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋር […]

Maritime Authority grants licenses to second batch of multimodal transporters

https://www.thereporterethiopia.com/44195/#:~:text=Maritime%20Authority%20grants%20licenses%20to%20second%20batch%20of%20multimodal%20transporters,-By%20Staff%20Reporter&text=The%20Ethiopian%20Maritime%20Authority%20has,this%20month%20or%20risk%20revocation. News Maritime Authority grants licenses to second batch of multimodal transporter By Staff Reporter March 15, 2025 By Temesgen Tegafaw The Ethiopian Maritime Authority has granted multimodal transport licenses to three additional companies, while its heads caution the first batch of firms to receive the licenses to begin providing services this month or risk […]

Thousands flee conflict in South Sudan for shelter in cholera-stricken Gambella

News Thousands flee conflict in South Sudan for shelter in cholera-stricken Gambella By Ashenafi Endale March 15, 2025 Disease kills 31, flood of refugees expected to worsen outbreak The situation in South Sudan’s northern counties of Nasir and Ulang is deteriorating rapidly, with violence and ethnic tensions displacing tens of thousands of people over the […]

No time for silence!

https://www.thereporterethiopia.com/44202 Staff Reporter March 15, 2025 Editorial In the wake of the Pretoria Agreement, which brought brutal two-year civil war in northern Ethiopia to an end, there was a glimmer of hope that the country might finally be on a path toward lasting peace and reconciliation. However, the simmering tension between the Tigray Interim Administration […]

 Freedom in Forgiveness

Speak Your Mind  Freedom in Forgiveness By Contributor March 15, 2025 “Forgiveness is just another name for freedom,” they say. Yet, for many, the past lingers like an open wound. “Even though the offense is long over, people think obsessively about what happened. The problem with this is that every time the memory returns, they […]

AU rejects Sudan’s ‘parallel government’ formed in Nairobi

https://www.thereporterethiopia.com/44222/ News AU rejects Sudan’s ‘parallel government’ formed in Nairobi By Ashenafi Endale March 15, 2025 Sudan bans imports from Kenya The African Union has rejected the parallel Sudanese government formed recently in Nairobi, while tensions between Sudan and Kenya climb as a result of the latter hosting the meeting that enabled the formation of […]