በመቀለ ትናንት የተከሰቱ ዐበይት ክንውኖች ምንድን ናቸው?

ከ 2 ሰአት በፊት በደብረፂዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው የህወሓት ክንፍን የሚደግፉ የትግራይ ኃይል አባላት መቀለ ኤፍኤም 104́.4 እና የከተማዋን ከንቲባ ጽህፈት ቤት ሐሙስ፣ መጋቢት 3/2017 ዓ.ም. ተቆጣጥረዋል። በተመሳሳይም ይኸው የህወሓት ክንፍ ከዚህ ቀደም በከተማው ምክር ቤት ተመርጠዋል ያላቸውን ረዳኢ በርሔን (ዶ/ር ) ድጋሚ የከተማዋ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል። በፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ የሚመራው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር […]

በእሳት ከተያያዘው የአሜሪካው አውሮፕላን በክንፉ በኩል መንገደኞችን ማስወጣት ተቻለ

ከ 2 ሰአት በፊት የአሜሪካ አየር መንገድ አውሮፕላኑ እሳት መያያዙን ተከትሎ ተሳፋሪዎች በክንፉ በኩል እንዲወጡ በማድረግ ከአደጋው እንዲያመልጡ ተደረገ። በአደጋው ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም። ተሳፋሪዎቹ በኮሎራዶ አየር ማረፊያ ማኮብኮቢያ ላይ እንዲቆዩ መደረጉም ተገልጿል። አደጋውን ለመከላከል የተደረገውን ጥረት በሚያሳይ ቪዲዮ ላይ ተሳፋሪዎች በቦይንግ አውሮፕላኑ ክንፍ ላይ ቆመው፤ እሳት እየተቀጣጠለም የተወሰኑ ተጓዦች ቦርሳዎቻቸውን ይዘው ታይተዋል። የዩናይትድ ስቴትስ […]

የእንጀራ ልጇን ለ20 ዓመታት አግታለች የተባለችው አሜሪካዊት በቁጥጥር ስር ዋለች

ከ 1 ሰአት በፊት ለ20 ዓመታት ያህል በእንጀራ እናቱ ታግቶ የነበረው አሜሪካዊ የተያዘበት ክፍል ላይ እሳት በመለኮስ ማምለጡን ባለስልጣናቱ ተናገሩ። ቃጠሎውን ተከትሎ የመጡ ባለስልጣናት በጠባብ ክፍል ታግቶ ነበረውን የ32 ዓመቱ ግለሰብ መታደጋቸውም ተነግሯል። ታግቶ የነበረው ግለሰብ 30 ኪሎግራም የሚመዝን ሲሆን በቃጠሎው የገባበት ጭስም በሆስፒታል ህክምና ተደርጎለታል። ግለሰቡ ለዓመታት ያህል “ተደጋጋሚ ጥቃት፣ ረሃብ፣ ቸልተኝነት እና ኢሰብዓዊ […]

“ለምንድን ነው ከትግራይ የምሸሸው? . . . እመለሳለሁ” አቶ ጌታቸው ረዳ

13 መጋቢት 2025 በትግራይ በህወሓት አመራሮች መካከል ለወራት የቆየው አለመግባባት ተባብሶ አንደኛው ወገን በታጣቁ ኃይሎች በመታገዝ የአስተዳደር ተቋማትን እየተቆጣጠረ ይገኛል። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የህወሓት ሊቀመንበር ደብረ ፂዮን ገብረ ሚካኤል የሚመሩት ቡድን እየወሰደ ያለው እርምጃን “እብደት” በማለት ድርጊቱ ክልሉን ወደ አደገኛ ሁኔታ ሊወስደው ይችላል ሲሉ እያስጠነቀቁ ነው። ባለፉት ቀናት የተባባሰውን ሁኔታ ተከትሎ […]

የሊባኖሱ ሔዝቦላህ የገንዘብ ምንጩ ከየት ነው? በአደገኛ የዕጽ ዝውውር ውስጥ እጁ አለበት?

ከ 5 ሰአት በፊት ከእስራኤል መጠነ ሰፊ ጥቃት በኋላ የሔዝቦላህ የድሮ ጥንካሬ ዛሬ የለም። ቡድኑ በብዙ መልኩ ተሽመድምዷል። በሊባኖስ የነበረው ተሰሚነት ቀንሷል። አሁን የሊባኖስን ፖለቲካ እንዳሻው አይዘውርም። ይሁንና ሔዝቦላህ አሁንም የሚናቅ ኃይል አይደለም። በሊባኖስ ፓርላማ እና መንግሥት ውስጥ ተጽእኖ ፈጣሪ የሺዓ ሙስሊም ፓርቲ ነው። ከፍተኛ የሕዝብ ድጋፍ አለው። የገንዘብ ምንጩ ግን ለብዙዎች ምሥጢር ነው። ቢቢሲ […]

ኢንሱሊን መላመድ ምንድን ነው? በፆም ወቅትስ እክል ይፈጥራል?

ከ 5 ሰአት በፊት ኢንሱሊን በሰውነት ውስጥ ጠቃሚ ከሆኑ ሆርሞኖች አንዱ ነው። የሰውነትን የስኳር (ጉሉኮስ) መጠን በማስተካከል፣ ሰውነታችን ስኳርን የሚያከማችበትን እና ኃይል የሚያመነጭበትን መንገድ ይወስናል። ጣፊያ የሚያመነጨው የኢንሱሊን መጠን በጣም ያነሰ ከሆነ አልያም ሰውነት በአግባቡ ጥቅም ላይ ማዋል ካልቻለ የጤና እክል ይከሰታል። ‘ኢንሱሊን ሬዚስታንስ’ ሲባል በተደጋጋሚ ሰምተው ይሆናል። በአማርኛ ኢንሱሊን መላመድ ብለው የሚተረጉሙት ባለሙያዎች አሉ። […]

Ethiopia’s Tigray region appeals for help after factional fighters seize key towns  – The Washington Times 

By Samuel Getachew – Associated Press – Thursday, March 13, 2025 ADDIS ABABA, Ethiopia — The interim government of Ethiopia’s Tigray region appealed for the Ethiopian federal government to intervene after a faction of the Tigray People’s Liberation Front seized control of two major towns, leaving several people wounded and raising fears of a return to civil war. On […]

Alarm bells in Tigray  – Council on Foreign Relations 

from Africa in Transition and Africa Program Tigray seems headed for a resumption of hostilities. It might also become the proving ground for America First foreign policy. Post by Michelle Gavin, Author March 13, 2025 10:14 am (EST) Toward the end of the first Trump administration, when the world was in the throes of the COVID pandemic and the United […]

Tigray Opposition parties oppose “activities to take government power through coup” –  Borkena 

March 13, 2025 Ethiopia’s Federal government still silent on the situation unfolding in Tigray Borkena Toronto – Tigray Opposition parties on Thursday announced that they oppose activities to dismantle government structure and take government power  through what they called “coup.”  Arena Tigray, Tigray Independence Party and Baytona Tigray released a joint statement condemning the TPLF faction […]

Fighting in Tigray raises fears of renewed conflict  – World Politics Review 

The Editors Mar 13, 2025 A TPLF fighter mans a guard post on the outskirts of the town of Hawzen, in the Tigray region of northern Ethiopia, May 7, 2021 (AP photo by Ben Curtis). The interim government in the Ethiopian region of Tigray asked for federal assistance after a splinter faction of the Tigray People’s Liberation […]