የትራንስፖርት አገልግሎት ችግር በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን

September 25, 2024 – DW Amharic  ለተራዘመ ጊዜ በጸጥታ ችግር ውስጥ ከቆዩት የምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢዎች መካከል አንዱ በሆነው የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የተወሰኑ ወረዳዎች ውስጥ ከዚህ መስከረም ወር መጀመሪያ አንስቶ የትራንስፖርት አገልግሎት መስተጓጎሉን ያነጋርናቸው ነዋሪዎች ተናረግዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአዲስ አበባ «ኮሪደር ልማት»ን የጎበኘው ጎርፍ

September 25, 2024 – DW Amharic  ባለፈው 2016 ዓ.ም. የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት ከቀጠፉ ፓለቲካዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ቀውሶች ባለፈ፣ የተፈጥሮ አደጋዎችም የብዙዎቹን ሕይወት ነጥቀዋል። በተለይም በአገሪቱ እየተገነቡ ያሉ መሠረተ ልማቶች በአየር ንብረት መዛባት ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ የጎርፍ መጥለቅለቆችን ታሳቢ ያደረጉ አለመሆናቸው በባለሞያዎች በተደጋጋሚ ይገለጣል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኢቮን አኪ ሳውይር የ 2024 የጀርመን አፍሪቃ ሽልማት አሸናፊ

September 25, 2024 – DW Amharic  የጀርመን አፍሪቃ ድርጅት እንደሚለው አኪ ሳውይር በፕሮጀክቶቻቸው በቱሪዝም፣ በቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ መሠረተ ልማትን በማስፋፋት፣ እና በአረንጓዴ ኤኮኖሚ የስራ እና የውረታ ወይም የኢንቬስትመንት እድሎችን እየፈጠሩ ነው። ከዚህ ሌላ በትራንስፖርት ዘርፍም አዳዲስ ሃሳቦችን ያፈልቃሉ። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በዓለማችን ከሶስት ሕፃናት አንዱ ‘አርቆ የማየት ችግር’ እንዳለባቸው አንድ ጥናት ጠቆመ

ከ 2 ሰአት በፊት በዓለማችን ከሶስት ሕፃናት አንዱ ቅርባቸው ያለ ነገር እንጂ አርቀው ማየት አንደማይችሉ አንድ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሠራ ጥናት አመለከተ። አጥኚዎቹ እንደሚሉት የኮቪድ ወረርሽኝ በሕፃናት ዕይታ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አሳድሮ ያለፈ ሲሆን ሕፃናት ወጣ ብለው ከመጫወት ይልቅ ስክሪን ላይ ብዙ ሰዓት ማሳለፋቸው ጎድቷቸዋል። ራቅ ያለ የማየት ችግር አሊያም በሳይንሳዊ አጠራሩ ማዮፒያ ዓለማችንን የሚያሰጋት […]

በእስራኤል የአየር ጥቃት ስር በምትገኘው ሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ ናቸው?

ከ 3 ሰአት በፊት እስራኤል ተደጋጋሚ ጥቃት እየፈፀመችባት ባለችው ሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስጋት ላይ መሆናቸውን ለቢቢሲ ገለፁ። ቢቢሲ ካነጋገራቸው በቤይሩት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ የሆነችው ትዝታ ነዋሪነቷ በደቡባዊ ሊባኖስ ቢሆንም የእስራኤል ጥቃት ግን እርሷ ከምትኖርበት ራቅ ያሉ አካባቢዎች ላይ እየደረሰ መሆኑን ተናግራለች። የአየር ድብደባ ሲደርስ እርሷ በምትኖርበት አካባቢ እንደሚሰማ፣ ከአየር ድብደባው የተነሳ ቤቶች እንደሚነቃነቁም ትናገራለች። […]