Federal foreign mining concessions stir controversy, pushback in Tigray – The Reporter
News Federal foreign mining concessions stir controversy, pushback in Tigray By Ashenafi Endale July 13, 2024 Foreign individuals detained for attempts to access gold illegally: sources The Tigray Interim Administration (TIA) is caught between a rock and a hard place as the federal government pushes for the return of concessions in Tigray to foreign mining […]
Deadly gold rush: military commanders, former combatants, foreign players scramble for Tigray’s bullion – The Reporter
News Deadly gold rush: military commanders, former combatants, foreign players scramble for Tigray’s… By Ashenafi Endale July 13, 2024 All contraband roads lead to Dubai The involvement of armed groups and foreigners in the rampant contraband gold trade in the Tigray region is escalating into armed clashes and violence. An investigation conducted by The Reporter has found […]
Ethiopia Keen on Promoting BRICS Narratives: Ambassador Nebiyu Tedla (MFAE) – Borkena 22:00
July 12, 2024 MFAE Ethiopia participated in a Consultation among the Spokespersons and Heads of Information Departments of BRICS Ministries of Foreign Affairs being held today, on 12 July 2024, in Moscow Russia. Spokesperson of the Ministry of Foreign Affairs, H.E. Ambassador Nebiyu Tedla, expressed Ethiopia’s keenness to cooperate with fellow BRICS member states in […]
ሲኖዶሱ በሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገዳማት የምሕላ ጸሎት እንዲፈጸም አወጀ።
July 13, 2024 የምሕላ ጸሎት [ ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ] “…መተላለፋችንን ይቅር እንዲለን፣ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም፣ ለሕዝባችን ደኅንነት እንዲሰጥልን …ምሕላ ማወጅ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል “ – የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ ሲኖዶሱ ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ/ም ድረስ በሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገዳማት የምሕላ ጸሎት እንዲፈጸም አወጀ። […]
መንግስት በዜጎች ላይ የሚፈጸመውን እገታና አፍኖ መሰወር በአስቸኳይ ሊያስቆም ይገባዋል
July 13, 2024 – Konjit Sitotaw መንግስት በዜጎች ላይ የሚፈጸመውን እገታና አፍኖ መሰወር በአስቸኳይ ሊያስቆም ይገባዋል የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም ሙሉውን የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ ለማግኘት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ። https://t.me/ehrco/2092
በአፍሪቃዉ ቀንድ አዲስ የፖለቲካ አሰላለፍ እና የተንታኝ አስተያየት
July 13, 2024 – DW Amharic በሺዎች የሚቆጠሩ የሶማሊላንድ ወታደሮች ወታደራዊ ሥልጠና ለመውሰድ ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው የራስ ገዝ የሶማሊላንድ ምንግስታዊ ሚዲያ ዘገበ፡፡ በበርካታ አውቶብሶችና የደረቅ ጭነት ተሸከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ያሳየው መንግስታዊ ሚዲያው፤ ለወታደራዊ ሥልጠና ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ ናቸው ሲል አስታዉቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የታገቱት ተማሪዎች ጉዳይ፤ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሱዳን ጉብኝት፤ የአዉሮጳ እግርኳስ ግጥምያ
July 13, 2024 – DW Amharic ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በታጣቂዎች ከታገቱት 167 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች 160ዎቹ መለቀቃቸውን የመንግሥት ባለሥልጣናት ቢናገሩም ቤተሰቦች ግን እስካሁን ልጆቹ እንዳልተለቀቁ አስታዉቀዋል። ኧረ እንደታገቱ ነው። ከታገቱት ተማሪዎች ውስጥ የኔ ባች የሆኑ በርካታ ጓደኞቼ አሁንም በአፋኞች እጅ ዉስጥ ናቸዉ ሲሉ ተማሪዎችተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአማራ ክልል የኢንተርኔት መቋረጥ ያስከተለዉ መጠነሰፊ ችግር
July 13, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልል የፀጥታ ሁኔታን ተከትሎ በአብዛኛ አካባቢዎች የኢንተርኔት አገልግሎት እንደተቋረጠ ነዉ። የስራ ባህሪያቸው ከኢንተርኔት ጋር ግንኙነት ያላቸው ተቋማትና ግለሰቦች በዚህ ምክንያት ለበርካታ ችግሮች መዳረጋቸውን እያማረሩ ነዉ፡ በክልሉ የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መጠናቀቅን ተከትሎ የኢንተርኔት አገልግሎት ይጀምራል ተብሎ ነበር።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ተደራራቢ የአካል ጉዳተኝነት ከመድረሻዋ ያላቆማት ወጣት
July 13, 2024 – DW Amharic አካል ጉዳተኞች እንደ አካል ጉዳታቸው ክብደት እና ተፈጥሮ የተለያዩ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ፈተናዎች ሊያጋጥሟቸው ይችላሉ። እንደዚያም ሆኖ ግን በገጠማቸው የአካል ጉዳት ማህበረሰቡም ሆነ ከተፈጥሯዊ ሁኔታዎች ታግለው አሸንፈው ለአካል ጉዳተኞች ብቻም ሳይሆን ለሌሎቹም ጭምር አርአያ የሆኑ ተጠቃሽ ሰዎች ጥቂት አይደሉም ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የሥራ እንቅስቃሴ
July 13, 2024 – DW Amharic ላለፉት 30 ዓመታት ከሀገር ለመውጣትም ይሁን ከውጭ ወደ ውስጥ ለመግባት “እግድ” ተጥሎባቸው የነበሩ የተባሉ 10 ሺህ ሰዎች ከእግድ ነፃ መደረጋቸውን የኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ። ሦስት የተቋሙ የበላይ ኃላፊዎች በሰጡት መግለጫ እነዚህ ከእግድ ነፃ የሆኑ ሰዎች ጉዳያቸው “በተረሳ ሁኔታ” ውስጥ የነበሩ ናቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ