Egypt’s escalating anti-GERD strategy: A looming regional conflict?  – Sudan Tribune 17:49 

Analysis Ethiopia’s PM Abiy Ahmed launches the second turbine to generate power from GERD on August 11, 2022 (Ethiopian gov photo) By Duop Chak Wuol Egypt’s stance against Ethiopia’s Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) has escalated, raising the possibility of military conflict between Cairo and Addis Ababa. Egypt has openly aligned itself with Somalia and […]

Victoria’s Ethiopian community is celebrating the start of 2017, but they’re not living in the past  – ABC Online 15:07 

Victoria’s Ethiopian community ushers in a new year with musical celebrations in Melbourne’s west By Ruth Brook 7h ago7 hours ago abc.net.au/news/ethiopian-new-years-melbourne-julian-calendar-2017/104331658Copy link Link copiedShare article On a sunny Saturday afternoon in the heart of Footscray in Melbourne’s west, Ethiopian music thrums down Nicholson Street. Aromas of frankincense and roasted coffee beans hang in the air, […]

Over 40 African lawmakers sign pro-Israel Addis Ababa resolution  – The New Arab 12:51 

Over 40 African lawmakers sign pro-Israel Addis Ababa resolution More than 40 African legislators have signed a resolution in Addis Ababa strongly in favour of Israel amid its devastating war on Gaza. World The New Arab Staff 11 September, 2024 Most of the activism regarding the Gaza war has been pro-Palestinian among African countries [Getty] […]

Ethiopian Airlines expands African reach with a new Port Sudan service  – American Journal of Transportation 12:33 

| Sep 11 2024 at 12:30 PM | Air Cargo   Ethiopian Airlines is delighted to announce the launch of a daily flight service to Port Sudan, Sudan, commencing on October 15, 2024. This strategic expansion further strengthens Ethiopian’s commitment to enhancing connectivity across the African continent and beyond, fostering regional socio-economic growth and facilitating trade and tourism. The […]

The economic impact of sustainability standards on coffee farmers in Ethiopia  – International Growth Centre 12:25 

The economic impact of sustainability standards on smallholder coffee Blog11 Sep 2024 Sustainable Growth and Inclusive Growth Voluntary Sustainability Standards (VSS) are increasingly being adopted to promote sustainable development. A recent study in Ethiopia’s Sidama region reveals the economic implications of VSS certification for smallholder coffee producers. While certification enhances yields, prices, and incomes, it also brings higher […]

Anti-press hostility and media capture threaten investigative journalism in Ethiopia – IJNet 11:06 

By Ermias Mulugeta Sep 11, 2024 in Press Freedom In Ethiopia, Africa’s second most populous country, investigative journalism currently faces a series of severe challenges: a public mired in ethnic and religious extremism, a sharply partisan private media market with little tolerance for independent reporting, oppressive government regulation, and, not least of all, routine threats, intimidation, […]

በሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ እስከ ሞት ተፈርዶባቸው የነበሩ የመከላከያ አባላት ይቅርታ ተደረገላቸው

ዜና በሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ እስከ ሞት ተፈርዶባቸው የነበሩ የመከላከያ አባላት ይቅርታ ተደረገላቸው ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: September 11, 2024 በአገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመፈጸም በሠራዊት አባላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል ተብለው ክስ ተመሥርቶባቸው፣ ክሳቸውም በጦር ፍርድ ቤት (Court-Martial) ታይቶ ከእስር እስከ ሞት ቅጣት ተወስኖባቸው ላለፉት ሦስት ዓመታት በእስር ላይ ለነበሩ 178 የመከላከያ […]

የመድኃኒት ዕዳቸውን የማይከፍሉ የጤና ተቋማት ከባንክ ሒሳባቸው የሚከፍሉበት ሥርዓት መዘርጋቱ ተገለጸ

አቶ ሰለሞን ንጉሴ የኢትዮጰያ መድሀኒት አቅራቢ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳሬክተር ማኅበራዊ የመድኃኒት ዕዳቸውን የማይከፍሉ የጤና ተቋማት ከባንክ ሒሳባቸው የሚከፍሉበት ሥርዓት መዘርጋቱ ተገለጸ ሔለን ተስፋዬ ቀን: September 11, 2024 መድኃኒት በዱቤ ወስደው የማይከፍሉ የጤና ተቋማት ከባንክ ሒሳባቸው እንዲቆረጥባቸው የሚያስገድድ ሥርዓት መዘርጋቱን፣ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በድጋፍ የሚመጡ መድኃኒቶች በነፃ፣ መደበኛ የሚባሉ መድኃኒቶችን ደግሞ በብድር ለጤና […]

የዓለም ምግብ ፕሮግራም የሚያቀርበውን የምግብ ዕርዳታ አርባ በመቶ ለመቀነስ መገደዱን አስታወቀ

ማኅበራዊ የዓለም ምግብ ፕሮግራም የሚያቀርበውን የምግብ ዕርዳታ አርባ በመቶ ለመቀነስ መገደዱን አስታወቀ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: September 11, 2024 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በስደተኛ ጣቢያዎች ለተጠለሉ የተለያዩ አገሮች ስደተኞች መቅረብ ከሚገባው የምግብ ዕርዳታ 60 በመቶውን ብቻ ለመስጠት መገደዱን አስታወቀ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዘላታን ሚሊስክ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ተቋሙ በቀጣይ ስድስት […]

 በጎንደር ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ መኖር ሰልችቶናል አሉ

በጎንደር ከተማ ቀበሮ ሜዳ በሚገኘው የመጠለያ ጣቢያ ማኅበራዊ  በጎንደር ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ መኖር ሰልችቶናል አሉ አበበ ፍቅር ቀን: September 11, 2024 ከተለያዩ ክልሎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ቀበሮ ሜዳ የመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ በመጠለያ ጣቢያ መኖር እንደሰለቻቸውና በአዲሱ ዓመት መውጣት እንደሚፈልጉ ተናገሩ፡፡ ከኦሮሚያ፣ ከትግራይ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች፣ እንዲሁም ከሱዳን በተለያዩ ግጭቶች ተፈናቅለው […]