የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የፀጥታ ሥጋት

September 25, 2024 – DW Amharic  እየተካረረ በመጣው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት ውስጥ ሶማሊያ የኢትዮጵያ መንግሥት ለፑንትላንድ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ሰጥቷል በሚል ክስ ስታቀርብ፣ ግብጽ በፊናዋ ለሁለተኛ ጊዜ ለሶማሊያ የጦር መሣሪያ ድጋፍ ማድረጓ ተሰምቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአማራ ክልል ለትምህርት የተመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ ነው ተባለ

September 25, 2024 – DW Amharic  እንደ ኃላፊው እድሜያቸው ከ4 እስከ 6 ዓመት የሆናቸውን አንድ ሚሊዮን 760 ህፃናትን ለመመዝገብ ታቅዶ የተመዘገቡት 324 ሺህ ያክሉ ናቸው፡፡ ከ1ኛ ክፍል እስከ 8ኛ ክፍል 4 ሚሊዮን 800ሺህ ተማሪዎች ይመዘገባሉ ቢባልም ባለፉት 20 ቀናት የተመዘገቡት ግን ከ1 ሚሊዮን 300ሺህ እንደማበልጡ ተናግረዋል፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በሸገር ከተማ የመንገድ ዳር ቤቶች መፍረስ

September 25, 2024 – DW Amharic  ከቤቶቹ መፍረስ በኋላም መዳረሻቸውን እንደማያውቁ የሚገልጹ ነዋሪዋ ለልማት ይፈርሳል በተባሉት መኖሪያቸውና መተዳደሪያቸው ምትክ ሌላ መኖሪያ አለመመቻቸት አሊያም ስለ ካሳ መከፈል አለመከፈልም እርግጠኛ አደሉም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትግራይ ተፈናቃዮች ስሞታ

September 25, 2024 – DW Amharic  ከጦርነቱ መቆም በኃላ ወደቀዬአችን እንመለሳለን የሚል ተስፋ በተፈናቃዩ የነበረ ቢሆንም፣ በተደጋጋሚ በመንግስት የተገባላቸው ቃል ሳይፈፀም ቀርቶ አስቸጋሪ ሕይወት በመጠልያዎች ለመግፋት መገደዳቸው እኚህ አባት ይናገራሉ። እንደ ተፈናቃዩ ገለፀ የክልሉ መሪዎች የተፈናቃዩ ችግር ለመፍታት ከመስራት ይልቅ “በስልጣን ሽኩቻ ተጠምደዋል” በማለት ይወቅሳሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትራንስፖርት አገልግሎት ችግር በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን

September 25, 2024 – DW Amharic  ለተራዘመ ጊዜ በጸጥታ ችግር ውስጥ ከቆዩት የምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢዎች መካከል አንዱ በሆነው የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የተወሰኑ ወረዳዎች ውስጥ ከዚህ መስከረም ወር መጀመሪያ አንስቶ የትራንስፖርት አገልግሎት መስተጓጎሉን ያነጋርናቸው ነዋሪዎች ተናረግዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአዲስ አበባ «ኮሪደር ልማት»ን የጎበኘው ጎርፍ

September 25, 2024 – DW Amharic  ባለፈው 2016 ዓ.ም. የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት ከቀጠፉ ፓለቲካዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ቀውሶች ባለፈ፣ የተፈጥሮ አደጋዎችም የብዙዎቹን ሕይወት ነጥቀዋል። በተለይም በአገሪቱ እየተገነቡ ያሉ መሠረተ ልማቶች በአየር ንብረት መዛባት ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ የጎርፍ መጥለቅለቆችን ታሳቢ ያደረጉ አለመሆናቸው በባለሞያዎች በተደጋጋሚ ይገለጣል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ