Ethiopian Airlines named ‘Africa’s best in 2024’ APAnews 09:14

AFFAIRES | AFFAIRES APA-Addis Ababa (Ethiopia) 25 June 2024 | 13:04 African aviation giant, Ethiopian Airlines, has been crowned for the 7th consecutive time as the continent’s best airlines of 2024 by SkyTrax Awards held on Monday at London Fermont Windsor Park. Ethiopian Airlines has also been awarded three categories-Best Business Class in Africa, Best Economic […]

Framework to Help Curb Visceral Leishmaniasis in East Africa – Health Policy Watch 02:36 

Framework to Help Curb Visceral Leishmaniasis in East Africa Infectious Diseases  26/06/2024  • Zuzanna Stawiska Delegates during the launch of a WHO visceral leishmaniasis elimination framework WHO framework to eliminate visceral leishmaniasis (VL), a deadly disease most prominent in East Africa, was launched Thursday. It can play an important role in eliminating VL as a public health […]

ክልሎች ለፌዴራል ፕሮጀክቶች ካሳ እንዲከፍሉ የሚያስገድድ አዋጅ ፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሕዝብ ጥቅም ሲባል መሬት የሚለቀቅበትን አዋጅ ባፀደቀበት ወቅት ዜና ክልሎች ለፌዴራል ፕሮጀክቶች ካሳ እንዲከፍሉ የሚያስገድድ አዋጅ ፀደቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: June 26, 2024 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት ለሚያከናውናቸው መሠረተ ልማቶችና ማኅበራዊ አገልግሎት ማስፈጸሚያ ሥራዎች፣ ንብረት መገመትና ካሳ መክፈል ክልሎች እንዲያስፈጽሙ የሚያስገድድ አዋጅ አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ትናንት ማክሰኞ ሰኔ 18 […]

የኬንያን ፓርላማ እና አባላቱን ዒላማ ባደረገው ተቃውሞ ምን ተከሰተ?

26 ሰኔ 2024, 12:09 EAT የኬንያውያን በአመጽ የተሞላ የተቃውሞ ሰልፍ ዋና ከተማዋን ናይሮቢን አናውጧታል። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች አዲስ የጸደቀውን የፋይናንስ ሕግ ለመቃወም አደባባይ ከወጡ በኋላ ከ10 ያላነሱ መገደላቸው ተዘግቧል። ከመነሻው ሰላማዊ የነበረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ከሟቾች በተጨማሪ በመቶዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች መቁሰል ምክንያት ሆኗል። ንብረት ወድሟል፤ ዘረፋም ተፈጽሟል። ኬንያውያን ወጣቶች የአገሪቱ ፓርላማ ያጸደቀው […]

በባሕር ዳር ‘የሰላም ጉባኤ’ ላይ መንግሥትን እና ፋኖን ለድርድር የሚያቀራርብ “አመቻች ኮሚቴ” መመረጡ ተነገረ

26 ሰኔ 2024, 15:31 EAT ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባን ጨምሮ በአማራ ክልል ሰባት ዞኖች ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ለተካሄዱ ውይይቶች ማጠቃለያ ነው የተባለ ‘የሰላም ጉባኤ’ ሰኔ 17 እና 18/2016 ዓ.ም. በባሕር ዳር ተካሂዷል። ከተለያዩ ዞኖች የተወከሉ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸው የተባሉ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ጉባኤው ሲቪል ባለሥልጣናት እና የመከላከያ አዛዦችንም ያካተተ ሲሆን፤ ለክልሉ የሰላም እጦት […]

የኬንያው ፕሬዝዳንት ከባድ ተቃውሞ የቀሰቀሰባቸውን የፋይናንስ ሕግ እንደሚያስቀሩት አስታወቁ

ከ 9 ሰአት በፊት የተለያዩ ታክሶችን ለመጣል በታቀደው የፋይናንስ ረቂቅ ሕግ ምክንያት ደም አፋሳሽ ተቃውሞ የገጠማቸው የኬንያው ፕሬዝዳንት ሕጉ ተግባራዊ እንዲሆን የሚፈቅደውን ፊርማቸውን እንደማያኖሩ አስታወቁ። ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ማክሰኞ ሰኔ 18/2016 ዓ.ም. በዋና ከተማዋ ናይሮቢ እና በሌሎችም የአገሪቱ ክፍሎች የተካሄደውን ተቃውሞ ተከትሎ ቢያንስ 20 ሰዎች ከተገደሉ በኋላ ነው አወዛጋቢውን የፋይንስ ሕግ ተግባራዊ እንደማይሆን ያስታወቁት። በአገሪቱ […]

ተማሪዎቻቸውን መመገብ ያልቻሉት ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደብላቸው ገንዘብ ሊሻሻልላቸው ነው

26 ሰኔ 2024, 15:24 EAT የገንዘብ ሚኒስቴር ለመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የሚመደበው የተማሪዎች የምግብ በጀት በሚቀጥለው ትምህርት ዘመን እንደሚሻሻል አስታወቀ። ይህን በጀት ለማሻሻል የገንዘብ እና ትምህርት ሚኒስቴሮች እንዲሁም የስታትስቲክስ አገልግሎት በጋራ ጥናት እያካሄዱ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር የበጀት ጉዳዮች አማካሪ አቶ ተፈሪ ደመቀ ተናግረዋል። አቶ ተፈሪ ይህን ተናገሩት የ2017 ዓ.ም. የፌደራል መንግሥት በጀትን አስመልክቶ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት […]