የትራምፕ እና ባይደን ክርክር፡ ፕሬዝዳንት ባይደን ሃሳባቸውን መግለጽ ሲሳናቸው ታዩ
ከ 4 ሰአት በፊት ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ ባደረጉት ክርክር ባይድን ቃላቶች እየጠፏቸው ሃሳባቸውን መግለጽ ሲሳናቸው ታዩ። የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በቀጣይ ዓመት ለሚደረገው ምርጫ የመጀመሪያውን በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት የተላለፈ ክርክር አድርገዋል። ከዚህ ክርክር በፊት በርካታ አሜሪካውያን ጆ ባይደን የተጫናቸው እርጅና ለተጨማሪ አራት ዓመታት አገሪቱን መምራት ያስችላቸው እንደሆነ ሲጠይቁ ነበር። […]
ኢትዮጵያ ወታደሮቿ ወደ ሶማሊያ ግዛት ጥሰው ገብተዋል መባላቸውን “መሠረተ ቢስ” ስትል አጣጣለች
27 ሰኔ 2024 የኢትዮጵያ ወታደሮች “በሕገወጥ መንገድ ድንበር ጥሰው ወደ ግዛቴ ገብተዋል” ስትል ሶማሊያ ያቀረበችው ክስ መሠረተ ቢስ እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢዩ ተድላ ለቢቢሲ ገለጹ። ሶማሊያ ከአፍሪካ ኅብረት ተልዕኮ ውጪ የሆኑ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሕገወጥ መልኩ ድንበር ተሻግረው ወደ ሶማሊያ ገብተዋል ስትል በመንግሥታቱ ድርጅት ተወካይዋ አምባሳደር አቡባካር ኡስማን በኩል ሰኔ 17/2016 ዓ.ም. […]
በኦክላሆማ ትምህርት ቤቶች መጽሐፍ ቅዱስን ‘በአስቸኳይ’ ማስተማር እንዲጀምሩ ታዘዙ
ከ 4 ሰአት በፊት የኦክላሆማ ትምህርት ቢሮ በግዛቱ ውስጥ ያሉ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች መጽሐፍ ቅዱስን በትምህርት ስርዓታቸው በአስቸኳይ እንዲያካትቱ አዘዘ። የግዛቱ የትምህርት የበላይ ተቆጣጣሪ የሆኑት ሪፐብሊካኑ ሪያን ዋልተርስ የተላከው መመሪያ “አፋጣኝ እና ጥብቅ ተፈጻሚነትን” የሚፈልግ አስገዳጅ ድንብ ነው ይላል። መመሪያው ከ11-18 ዕድሜ ባላቸው በሁሉም የሕዝብ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል። ይህ መመሪያ የወጣው የሉዊዚያና […]
አውሮፓ ለመድረስ 11 ዓመታት የፈጀው የሶሪያዊው ታዳጊ ጉዞ
ከ 5 ሰአት በፊት የሶሪያው የእርስ በርስ ጦርነት በርካቶችን ገድሏል። ከተሞችን አውድሟል። የሶሪያውያንን ሕይወት አመሳቅሏል። በርካቶች ሕይወታቸውን ለማትረፍ ማቄን ጨርቄን ሳይሉ ተሰደዋል። ጦርነቱ ሲነሳ ኻሊል ገና የስድስት ዓመት ልጅ ነበር። በምዕራባዊቷ ሶሪያ ሆምስ ውስጥ የታክሲ ሹፌር ከሆኑት ከአባቱ፣ ከእናቱ እና ከሁለት ታናናሽ እህቶቹ ጋር ነበር የሚኖረው። የሶሪያ ሦስተኛዋ ትልቋ ከተማ የሆነችው ሆምስ ከደም አፋሳሹ ጦርነት […]
በዶክተር ቴድሮስ የሚመራው የዓለም ጤና ድርጅት ዋንኛ ሥራው ምንድን ነው? ምንስ አሳካ?
ከ 5 ሰአት በፊት በየትኛውም ጊዜ ዓለምን የሚያሰጋ የጤና ቀውስ ሲፈጠር በዓለም ዙሪያ የሚገኙ አገራት፣ የጤና ባለሙያዎች እና ሌሎችም የዓለም ጤና ድርጅትን መመሪያ እና ድጋፍ ይጠብቃሉ። ድርጅቱ ተልዕኮዬ የተሻለ የጤና ሁኔታን ማቅረብ እና “ለሁሉም በየቦታው በእኩልነት ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ ሕይወት እንዲኖር” ማገዝ ነው ይላል። ይህ በስዊትዘርላንድ መቀመጫውን ያደረገው ዓለም አቀፍ ተቋም ከ79 ዓመት በፊት […]
[ Episode-1 ] The Mystery of Millions of Missing Amharas: Where Have They Gone?
Ethio Chronicles
Ethiopia says it’s ready for foreign firms but investors seem reluctant – Semafor
Samuel Getachew Updated Jun 27, 2024, 9:49am EDT AFRICA THE SCENE ADDIS ABABA — The Ethiopian parliament is widely expected to approve a new bill in coming months that would pave the way for increased foreign ownership of its banking sector, allowing international players to take a more significant stake in Africa’s second-most populous country. Once approved, the […]
Russia’s sukhoi su-27 fighter: Built to kill air force f-14 and f-15 warplanes – The National Interest
June 27, 2024 The Sukhoi Su-27 Flanker was designed to compete with the American F-15 Eagle and F-14 Tomcat, and it matched up very well 40 years ago. by Brent M. Eastwood Summary and Key Points: The Sukhoi Su-27 Flanker, developed in the 1980s to compete with American F-15 and F-14 fighters, remains a staple in the […]
Filling of Grand Ethiopian Renaissance Dam no longer up for negotiation: Ethiopian officials – Egypt Independent
Egypt Independent June 27, 2024 Ethiopian officials have confirmed that the filling of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) is no longer up for negotiations, according to a statement by Egyptian water expert and Professor of Geology and Water Resources at Cairo University Abbas Sharaki. In an interview with the “Yahdouth fi Misr” (Happening in Egypt) TV show, Sharaki […]
Lucy, discovered 50 years ago in Ethiopia, still towers over our understanding of human origins – Phys.org 13:00
JUNE 27, 2024 Editors’ notes By Denise Su, The Conversation In 1974, on a survey in Hadar in the remote badlands of Ethiopia, U.S. paleoanthropologist Donald Johanson and graduate student Tom Gray found a piece of an elbow joint jutting from the dirt in a gully. It proved to be the first of 47 bones of a single individual—an […]