አሜሪካ እና እስራኤል፤ በኢራን ላይ ምን ዓይነት ሳይበር ጥቃቶች ፈጸሙ? ኢራንስ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 16 መጋቢት 2026, 07:02 EAT የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ ወታደራዊ ጥቃት የመፈጸም ኃይልን የተመለከቱ ውይይቶች በሚነሱባቸው ወቅቶች አሜሪካ እና እስራኤል እንዴት ኢራንን እያጠቁ እንደሆነ በምሥል ጭምር ከማሳየት ወደ ኋላ አይሉም። በባለሙያ የተዘጋጁ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎችን የሚጠቀመው የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ፤ ጥቅም ላይ እየዋሉ ያሉ የመሣሪያ፣ የጄት እና የመርከብ ዓይነቶችን የሚያሳዩ ልጥፎችን […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ፕሬዝዳንት ፑቲን “በበርካታ ወቅታዊ ጉዳዮች” ላይ ተነጋገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 16 መጋቢት 2026, 16:03 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር “በበርካታ ወቅታዊ ጉዳዮች” ላይ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን የሩሲያ መንግሥት አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ሰኞ መጋቢት 7/2018 ዓ.ም. በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ባሰፈሩት አጭር ጽሑፍ፤ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር “ውጤታማ” የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። […]
አሜሪካ በኢራኗ ኻርግ ደሴት ላይ የፈጸመችው ጥቃት በጦርነቱ ሂደት ላይ ምን ውጤት ይኖረዋል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 16 መጋቢት 2026, 07:01 EAT የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ኃይሎች ቅዳሜ ዕለት በኢራን ኻርግ ደሴት ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን አስታውቀዋል። የአሜሪካ መከላከያ ጥቃት ያደረሰበት አነስተኛው ኻርግ ደሴት የኢራን ምጣኔ ሃብት ዋልታ እና ማገር እንደሆነ ይነገርለታል። በኻርግ ደሴት ላይ የሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ በኢራን ምጣኔ ሃብት ጉልህ ሥፍራ ያለው […]
ከሰሞኑ እየተካሄዱ ያሉ የምርጫ ክርክሮችን በተመለከተ የታዘብኳቸውን ነገሮች በተለይ ክርክሮቹን ከሚያቀርቡ ሚዲያዎች ጋር በተያያዘ የተመለከትሁትን ጉዳይ ላንሳ።
MistreSilasie Tamerat ከሰሞኑ እየተካሄዱ ያሉ የምርጫ ክርክሮችን በተመለከተ የታዘብኳቸውን ነገሮች በተለይ ክርክሮቹን ከሚያቀርቡ ሚዲያዎች ጋር በተያያዘ የተመለከትሁትን ጉዳይ ላንሳ። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እና አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የምርጫ ክርክር እንዲደረግ ያዘጋጁት ብልጽግና ፓርቲ በሕዝብ ሀብት የሰራቸው ነገር ግን ሕዝብ ተኮር ባልሆኑት፤ ይልቁንም የአዲስ አበባን ሕዝብ ለከፋ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል በዳረጉት የኮሪደር ‘ልማት’ ትሩፋት በሆኑ ፕሮጀክቶች […]
የትግማራ ጥምረት: አሸዋ ላይ የቆመ ጎጆ | ‘ኢትዮጵያን ተዉልን’!? | የጠሚው የUAE ጉብኝት አንድምታዎች
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
ጠቅላይ ሚንስትሩ እውቅ የአማራ ምሁራንን አላናግርም አሉ፣ጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ ከዶክተር ጌታቸው በጋሻው ጋር ሰፊ ቃለ ምልልስ አድርጓል፣150326
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው
Anchor Media አፋብን የፖለቲካ ፓርቲዎችን አስጠነቀቀ፥ በምርጫው የምትሳተፉት ላይ እርምጃ እወስዳለሁ
Anchor Media
ቀጥታ,ፕሬዝዳንት ትራምፕ፤ ኢራን መደራደር ብትፈልግም አሜሪካ ዝግጁ አይደለችም አሉ
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ አሜሪካ ሁለተኛ ሳምንቱን የደፈነውን የኢራን ጦርነት ለመቋጨት የሚያስችል ስምምነት ላይ ለመድረስ ዝግጁ አይደለችም አሉ። ኢራን ስምምነት መፈጸም ፈልጋለች ሲሉ የተናገሩት ፕሬዝዳንቱ፤ ነገር ግን “የቀረቡት የድርድር ነጥቦች ገና በቂ ስላልሆኑ” ንግግር ለማደረግ ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ገልጸዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
የዋጋ ንረት እና የመብራት መቆራረጥ ያማረራቸው ኩባውያን የኮምኒስት ፓርቲ ሕንጻን አወደሙ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 መጋቢት 2026, 09:50 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የምግብ ሸቀጦች ዋጋ መናር እና የመብራት መቆራረጥን ለመቃወም አደባባይ የወጡ ኩባውያን የኮምኒስት ፓርቲ ሕንጻ ላይ ጉዳት አደረሱ። ሕንጻው ላይ የደረሰውን ውድመት ተከትሎ አምስት ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በኩባ በተከታታይ መብራት ከመጥፋቱ በተጨማሪ የምግብ፣ የመድኃኒት እና የነዳጅ […]
ሶማሊላንድ፤ እስራኤል በግዛቷ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው መባሉን አስተባበለች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 መጋቢት 2026, 08:56 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ እስራኤል የሁቲ አማጺያንን ለመዋጋት በሶማሊላንድ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው መባሉን ሐርጌሳ አስተባበለች። በአውሮፓውያኑ መጋቢት 11 ብሉምበርግ ባወጣው ዘገባ፤ እስራኤል እና ሶማሊላንድ የደኅንነት ስምምነት ለመፈራረም ውይይት እያደረጉ መሆኑን እና ንግግሩ በርበራ አቅራቢያ ለእስራኤል ይዞታ መስጠትን እንደሚያካትት ገልጾ ነበር። እስራኤል የሁቲ አማጺያንን ለመታገል […]
