የመጪው 2017 በጀት ከዘንድሮው በ169.5 ቢሊዮን ብር የበለጠ ሆኖ ተዘጋጀ

7 ሰኔ 2024, 14:18 EAT የሚኒስትሮች ምክር ቤት፤ የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት “አንድ ትሪሊዮን [ብር] የሚጠጋ” እንዲሆን ወሰነ። ለቀጣዩ በጀት ዓመት የተዘጋጀው የአገሪቱ በጀት 971.2 ቢሊዮን ብር መሆኑን ቢቢሲ ከገንዘብ ሚኒስቴር ምንጭ ተረድቷል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀጣዩ ዓመት በጀት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈው ዛሬ አርብ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም. እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ […]

ሎሬት መላኩ በላይ፤ የ 2024 የአውሮጳ ኅብረት ሮበርት ሹማን ተሸላሚ

June 7, 2024 – DW Amharic የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሃመርን ጨምሮ ዲፕሎማቶችና በአዉሮጳ የሚገኙ የፈንድቃ አፍቃሪዎች ለሎሬት መላኩ በላይ በግሉ የእንኳን ደስ ያለህ መልክት ልከዉለታል። የፈንድቃ መስራች ሎሬት መላኩ በበኩሉ ኪነ-ጥበብን እንጠብቅ የመግባቢያ ቋንቋችን ናትና ሲል ይናገራል። የአዉሮጳ የልዑካን ቡድን ለሰብዓዊ መብቶች መከበር የቆመ ሲል አወድሶታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ቻግኒ ከተማ ዉስጥ በተደረገ የተኩስ ልዉዉጥ ሰዎች መገደላቸዉ የቀሰቀሰዉ ዉዝግብ

June 7, 2024 – DW Amharic  በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የቻግኒ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ በቀለ መኩሪያ የተፈጠረው ሁኔታ ከብሔርም ሆነ ከሐይማኖት አይገናኝም ብለዋል፡፡ በአካባቢው በዘረፋ ተሰማርተው የነበሩ አካላት በመንግስት የፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ በመክፈታቸው እርምጃ መወሰዱን ጠቅሰው በተኩስ ልውውጡ፣ ከመንግስት የፀጥታ አካላት—… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የሰላም ጥሪ

June 7, 2024 – DW Amharic ቅዱስ ሲኖዶስ፤ በሀገሪቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተፈጠሩ አለመግባባቶች የተከሰቱትን ወቅታዊ ችግሮች አስመልክቶ ከቤተ ክርስትያን መሪዎች እየተላለፉ ያሉ ቤተ ክርስቲያንን የማይወክሉ የተባሉ መልእክቶችን ቅዱስ ሲኖዶስ እንደማይቀበላቸው እና በጥብቅ እንደሚቃወማቸው ተገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የበኒ ሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምርጫ ዝግጅትና የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ቅሬታ

June 7, 2024 – DW Amharic  የቦሮ ድሞክራሲያዊ ፓርቲ በመተከል ዞን የተለያዩ ቦታዎች ለምርጫ ቅስቀሳ ስራው እንቅፋት እየገጠመው እንደሚገኝ አመልክተዋል፡፡ የፓርቲው የውጭና አለም አቀፍ ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑት ዶር መብራቱ አለሙ በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ የመሰብሰቢያ አዳራሽ መከልከልን ጨምሮ የፓርቲአቸው አባላት ላይ ወከባና ማስፈራሪዎች እየደረሱ እንደሚገኙ ገልጸዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ Neurologists Amazed: Barefoot […]

የአቶ ታዬ ደንደዓ እና የእነ ቀሲስ በላይ የችሎት ውሎ

June 7, 2024 – DW Amharic  የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሶስተኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ቀሲስ በላይ መኮንን እና ሌሎች አራት ተከሳሾች በተጠረጠሩበት «ከባድ የአታላይነት የሙስና ወንጀል እና ሰነዶችን አስመስሎ የማዘጋጀት» የክስ ሂደት ላይ በሰጠው ብይን ተከሳሾች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ አዟል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ