ቻግኒ ከተማ ዉስጥ በተደረገ የተኩስ ልዉዉጥ ሰዎች መገደላቸዉ የቀሰቀሰዉ ዉዝግብ
June 7, 2024 – DW Amharic በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የቻግኒ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ በቀለ መኩሪያ የተፈጠረው ሁኔታ ከብሔርም ሆነ ከሐይማኖት አይገናኝም ብለዋል፡፡ በአካባቢው በዘረፋ ተሰማርተው የነበሩ አካላት በመንግስት የፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ በመክፈታቸው እርምጃ መወሰዱን ጠቅሰው በተኩስ ልውውጡ፣ ከመንግስት የፀጥታ አካላት—… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢትዮጵያኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የሰላም ጥሪ
June 7, 2024 – DW Amharic ቅዱስ ሲኖዶስ፤ በሀገሪቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተፈጠሩ አለመግባባቶች የተከሰቱትን ወቅታዊ ችግሮች አስመልክቶ ከቤተ ክርስትያን መሪዎች እየተላለፉ ያሉ ቤተ ክርስቲያንን የማይወክሉ የተባሉ መልእክቶችን ቅዱስ ሲኖዶስ እንደማይቀበላቸው እና በጥብቅ እንደሚቃወማቸው ተገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የበኒ ሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምርጫ ዝግጅትና የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ቅሬታ
June 7, 2024 – DW Amharic የቦሮ ድሞክራሲያዊ ፓርቲ በመተከል ዞን የተለያዩ ቦታዎች ለምርጫ ቅስቀሳ ስራው እንቅፋት እየገጠመው እንደሚገኝ አመልክተዋል፡፡ የፓርቲው የውጭና አለም አቀፍ ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑት ዶር መብራቱ አለሙ በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ የመሰብሰቢያ አዳራሽ መከልከልን ጨምሮ የፓርቲአቸው አባላት ላይ ወከባና ማስፈራሪዎች እየደረሱ እንደሚገኙ ገልጸዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ Neurologists Amazed: Barefoot […]
የአቶ ታዬ ደንደዓ እና የእነ ቀሲስ በላይ የችሎት ውሎ
June 7, 2024 – DW Amharic የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሶስተኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ቀሲስ በላይ መኮንን እና ሌሎች አራት ተከሳሾች በተጠረጠሩበት «ከባድ የአታላይነት የሙስና ወንጀል እና ሰነዶችን አስመስሎ የማዘጋጀት» የክስ ሂደት ላይ በሰጠው ብይን ተከሳሾች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ አዟል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢሰመኮ በሽብር ተከሳሾች የመብት ጥሰት አቤቱታ የመጨረሻ ምርመራውን እንዲያቀርብ ፍርድ ቤት አዘዘ
June 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሦስት የኪነ ጥበብ ሞያተኞችን ጨምሮ 20 ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ
June 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአድርቃይ ወረዳ የታጣቂዎች ጥቃት ንጹሐን ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
June 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በምዕራብ ወለጋ ወረዳዎች በቀጠለው ግጭት ንጹሐን ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
June 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የበልግ ሙቀት መጨመር እና ተጽእኖው
June 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እነ አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ ‘ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓትን በትጥቅ ትግል ለመቀየር’ በመንቀሳቀስ ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ
6 ሰኔ 2024 አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ፣ የቴአትር አዘጋጅ ዳግማዊ ፈይሳ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ታዋቂ የሆነችው ፍላጎት አብርሃምን ጨምሮ 20 ግለሰቦች “ገንዘብ ለሽብር ቡድን ሎጂስቲክ መግዣ ለማዋል” እንዲሁም “ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓትን በትጥቅ ትግል ለመቀየር” በመንቀሳቀስ ተጠርጥረው ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ። ጉዳዩን የተመለከተው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት፤ በተጠርጣሪዎቹ ላይ […]