የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች የሚያደርጉት ፍተሻ ህብረተሰቡን ስጋት ውስጥ የሚከት እና ለእንግልት የዳረገ ነው
June 6, 2024 የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች የሚያደርጉት ፍተሻ በአብዛኛው ከስራ ሰዓት ውጭ መሆኑ ስጋት እና እንግልት ፈጥሯል ሲል ኢሰመጉ አሳሰበ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ዛሬ ባወጣው መግለጫ የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች የሚያደርጉት ፍተሻ ህብረተሰቡን ስጋት ውስጥ የሚከት እና ለእንግልት የዳረገ ነው አለ። መግለጫው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተለይ በኦሮሚያ ክልል ፤በአማራ […]
የመጋቢ ቢኒያም ሽታዬ እና ነቢይ ኢዮብ ጭሮ ጨምሮ የ4 ግለሰቦች ፈቃድ ተሰረዘ
June 6, 2024 – Konjit Sitotaw የመጋቢ ቢኒያም ሽታዬ እና ነቢይ ኢዮብ ጭሮ ጨምሮ የ4 ግለሰቦች ፈቃድ ተሰረዘ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በስህተት ትምህርትና ልምምዶች ዙሪያ የ3ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔን አሳውቋል። የካውንስሉን ምክር ተቀበለው፤ ሕዝብን ከሚያሳስት ተግባራቸው ለመመለስ ፈቃደኛ ሆነው ባለመገኘታቸው፤ ስማቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አብያተ ክርስቲያናትና ሚኒስትሪዎች ሠርተፍኬት እንዲሰረዝ ተወስኗል ሲል ዛሬ ባወጣው […]
የ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ መግለጫ
June 6, 2024 የ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተጉባኤ መግለጫ++++++ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፡፡ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በቅዱሳን አበው ሐዋርያት ትውፊት በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው የርክበ ካህናት […]
የጊዜ ገደቡ ስላበቃው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፤ የኦፌኮ፣ የኢዜማ እና የእናት ፓርቲ አመራሮች ምን አሉ? ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
June 6, 2024 በሙሉጌታ በላይ በአማራ ክልል ለአስር ወራት የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መፍትሔ እንዳላመጣ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) እና እናት ፓርቲ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ። ሌላኛው ተቃዋሚ ፓርቲ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ግን አዋጁ በክልሉ “የተወሰኑ መረጋጋት እንዲኖር አድርጓል” ሲል አስታውቋል። ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆነው የሚኒስትሮች ምክር ቤት፤ በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ የወሰነው […]
የአቡነ ሉቃስ የአውደምህረት ንግግር ቅዱስ ሲኖዶስንም ሆነ ቤተክርስቲያንን የማይወክል ነው። ቅዱስ ሲኖዶስ
June 6, 2024 – Konjit Sitotaw ቅዱስ ሲኖዶስ በምልዓተ ጉባኤው የብፁዕ አቡነ ልቃስን የአውደምህረት ንግግር ከቤተክርስቲያኒቱ ቀኖና አስተምህሮት ውጭ የሆነ ፣ ቅዱስ ሲኖዶስንም ሆነ ቤተክርስቲያንን የማይወክል ነው ሲል ውሳኔ አሳለፈ። ንግግራቸው ቤተክርስቲያንን ዋጋ_እያስከፈላት መሆኑና በቤተክርስቲያንና መንግሥት መካከል የነበረውን ግንኙነት እንዳሻከረው ተመላክቷል። ቅዱስ ሲኖዶስ ፥ ብጹዕ አቡነ ሉቃስ የምስራቅ አውስትራሊያ እና በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ፅ/ቤት የገዳማት […]
ለቤተ ክርስቲያኗ አገራዊ ምክክር ላይ እንድትሳተፍ በይፋ የቀረበላት ጥያቄ አለመኖሩ አሳዛኝ ነው- ቅዱስ ሲኖዶስ
June 6, 2024 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የርክበ ካህናት መደበኛ ስብሰባዉን ማጠናቀቁን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን እስካሁን ለቤተ ክርስቲያኗ ያቀረበው የተሳትፎ ጥሪ እንደሌለ አስታወቀ። የሲኖዶሱ መግለጫ “ሀገረ መንግሥትን ከመመሥረት ጀምሮ በአስታራቂነትና በሰላም ግንባታ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ለሆነችው እናት ቤተ ክርስቲያን እስከአሁን ድረስ በይፋ የቀረበ የተሳትፎ ጥሪ ሳይኖር ኮሚሽኑ የተሳታፊ ልየታንና አጀንዳ መረጣ […]
ቀጥታ ሥርጭት የ2016 ዓ/ም ርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ መግለጫ
EOTC TV የግንቦት 2016 ዓ/ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የማጠቃለያ መግለጫ ተሰጥቷል። June 6, 2024 የግንቦት 2016 ዓ/ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የማጠቃለያ መግለጫ ተሰጥቷል። በዚሁ መግለጫ ቅዱስ ሲኖዶስ ፥ ” በመላው ሀገራችን በተፈጠሩ ግጭቶች፣ አለመግባባቶችና የሰላም ዕጦት በርካታ የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት እንደቀጠለ በመሆኑ በእጅጉ እናዝናለን ” ብሏል። ጉዳዩ […]
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰሩ ቪዲዮዎችን እንዴት መለየት ይቻላል?
June 6, 2024 – DW Amharic በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በመታገዝ ተንቀሳቃሽ ምስሎችም /ቪዲዮዎች/ መስራት በአሁኑ ወቅት እየተለመደ መጥቷል። እነዚህ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ሰዎች ያልሰሩትን እና ያላሉትን ነገር እንዳሉ እና እንደሰሩ ተደርጎ የሚቀርብ በመሆኑ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ መረጃዎችንም ያስፋፋሉ። ታዲያ እነዚህን ቪዲዮዎችን እንዴት መለየት ይቻላል?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የምስራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚና ዲፕሎማሲ የበላይነት ከየት ወዴት?
June 6, 2024 – DW Amharic ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የእርሰበርስ ጦርነቱ በብርቱ እየፈተናት የምትገኘው ኢትዮጵያ በርካታ ኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ እድሎችን በአንጻራዊነት በተሻለ መረጋጋት ላይ ላለችው ጎረቤት ኬንያ እያስረከበች ነው በሚል የሚሰነዘሩ አስተያየቶች እየጎሉ መጥተዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እሥር ፣ የሽብር ክስ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተፈፃሚነት ጊዜ ማብቃት
June 6, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልል የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ ነሀሴ 2015 ዓ .ም ጀምሮ ከተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ ታሥረውው የቆዩ ከ 80 በላይ ሰዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነዚህ ሰዎች ዛሬ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ልደታ ምድብ ችሎት የቀረቡ ሲሆን በአዲስ አበባ እና በአዋሽ አርባ ታስረው የቆዩ ናቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]