ከጃፓኑ የኒዩክሌር ማመንጫ የወዳደቁ የኒውክሌር ፍርስራሾች እና ቅልጥላጭ አፍሶ የሚያስወግድ ሮቦት ሊሰማራ ነው
May 29, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአብይ አገዛዝ ሁለት የድሮን ጥቃቶች 10 ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች ተጎድተዋል
May 28, 2024 – Konjit Sitotaw የአብይ አገዛዝ ታህሳስ እና ግንቦት ላይ በፈጸማቸው ሁለት የድሮን ጥቃቶች 10 ሰዎች ሲገደሉ ከ10 በላይ ሌሎች ተጎድተዋል- ኢሰመኮ በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ በአፋር፣ በሶማሊ፣ በሲዳማ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ እና በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎችና በአዲስ አበባ ከተማ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ዛሬ ያወጣውን ሪፖርት አሁንም ከሕግ […]
ከስምንት ቀናት በኋላ የሚያልቀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መንግስት እንዲያነሳ ጥሪ ቀረበ
May 28, 2024 – Konjit Sitotaw የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) በኢትዮጵያ እንደ አዲስ እየተባባሱ የመጡት የሲቪክ ምህዳሩን የሚያጣብቡ ድርጊቶች እንዳሳሰቡት አስታውቋል። ይኼውም የጸጥታ እና ደህንነት አካላት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ምርመራ የሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን እያዋከቡ ከመሆኑንም ባሻገር በቲያትር እና ጥበብ መልኩ የሚቀርቡ ሥራዎችን በማገድ እንዲሁም የቲያትር ባለምያዎቹን ለእስር የመዳረግ እርምጃዎች በተደጋጋሚ እየተስተዋሉ እንደሚገኙ ካርድ ገልጿል። […]
በደቡብ አፍሪካ ምርጫ ለሥር ነቀል ለውጥ የሚታገለው ‘ነውጠኛው’ ጁልየስ ማሌማ
ከ 5 ሰአት በፊት ጁልየስ ማሌማ የሚታወቀው ደንብ በመጣስ ነው። በምክር ቤት የሚያደርገው አዝናኝ ንግግር በማኅበራዊ ሚዲያ ቶሎ ይሰራጫል። ከ11 ዓመታት በፊት የፈጠረው ፓርቲ ከደቡብ አፍሪካ ትልልቅ ፓርቲዎች አንዱ ነው። በአህጉሪቱም ዕውቅናን አትርፏል። ማሌማ ጠንካራ ነው። ሥር ነቀል ለውጥን ያቀነቅናል። በዚህም ውክልና ያላገኙ ደቡብ አፍሪካውያንን ትኩረት አግኝቷል። ኢኮኖሚክ ፍሪደም ፋይተርስ (ኢኤፍኤፍ) ይባላል የሚመራው ፓርቲ። ጁልየስ […]
እስራኤል ውስጥ በኤርትራውያን መካከል በተከሰተ ግጭት አንዲት ሴት በስለት ተወግታ ተገደለች
ከ 1 ሰአት በፊት በእስራኤል መዲና ቴል አቪቭ በኤርትራ መንግሥት ደጋፊዎች እና ተቃዋሚዎች መካከል በተከሰተ ግጭት አንዲት ሴት በስለት ተወግታ መደገሏ ተገለጸ። ከትናንት በሰቲያ ሰኞ ግንቦት 19/2016 ዓ.ም. በሁለት ጎራ የተከፈሉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኤርትራውያን በተሳተፉበት ግጭት ከሟቿ በተጨማሪ ቢያንስ ሦስት ሰዎች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የእስራኤል ፖሊስ አስታውቋል። የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን የአገሪቱን የአምቡላንስ አገልግሎትን በመጥቀስ […]
በመንግሥት እና በታጣቂዎች የሚፈጸሙ ግድያዎች እና ጥቃቶች መበራከታቸውን ኢሰመኮ ገለጸ
28 ግንቦት 2024 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተለይ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች በሲቪል ሰዎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ተበራክተው መቀጠላቸውን አስታወቀ። ኮሚሽኑ መንግሥት በሁለቱ ክልሎች ከሚንቀሳቃሱ ታጣቂ ቡድኖች ጋር በሚያደርገው ውጊያ መካከል እንዲሁም ከውጊያ አውድ ውጪ በሚፈጸሙ ጥቃቶች በዜጎች ላይ ሞት እና ከፍተኛ የመብት ጥሰት እየደረሰ ነው ብሏል። ኢሰመኮ ዛሬ ግንቦት 20/2016 ዓ.ም. ባወጠው መግለጫ […]
የኬንያው ፕሬዝዳንት የጫት ዕገዳን በመቃወም ምርቱን እንደሚያስፋፉ ተናገሩ
ከ 2 ሰአት በፊት የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ አንዳንድ የአገሪቱ ግዛቶች በጫት ሽያጭ መጠቀም ላይ ያጣሉትን አወዛጋቢ ዕገዳ ውድቅ በማድረግ ምርቱ እንዲስፋፋ እንደሚያደርጉ አስታወቁ። ኬንያ ውስጥ ጫት መቃም እየጨመረ ላለው የአእምሮ ጤና ችግር፣ ለወንጀልን መስፋፋት እንዲሁም ለተለያዩ ማኅበራዊ ችግሮች ምክንያት ነው ተብሎ ይታሰባል። በኬንያ የባሕር ዳርቻ አካባቢ የሚገኙ ሦስት ግዛቶች ባለፈው ሳምንት ጫት መሸጥ እና […]
‘ሴት ልጄን ሽፍቶች በነጻ ከሚወስዷት በወጉ ብድራት ይሻላል’
ከ 5 ሰአት በፊት በናይጄሪያ ሰሜናዊ ግዛት ውስጥ ለ100 ሴት ልጆች የተደገሰ ሠርግ አንዳንዶቹ ሴቶች ለአቅመ ሔዋን ያልደረሱ ናቸው በሚል ተሠርዟል። በናይጄሪያዋ ኒጀር ግዛት አንድ ትልቅ ሠርግ ተደግሶ ነበር። አንድ መቶ ጥንዶችን ለመዳር የተዘጋጀው ሠርግ የዓለምን ትኩረት ለመሳብም በቅቷል። በሰሜናዊ ናይጄሪያ እንደዚህ ዓይነት የጅምላ ሠርጎች የተለመዱ ናቸው። የአሁኑን ለየት የሚያደርገው ለአቅመ ሔዋን ያልደረሱ ሴት ታዳጊዎች […]
አሜሪካዊያኑ ባለሀብቶች የታይታኒክን ፍርስራሽ ለማጥናት ወደ ጥልቁ የባሕር ወለል ሊሰርጉ ነው
ከ 4 ሰአት በፊት ቅንጡ ቤቶች የሚገነባው የአሜሪካው ሪል ስቴት ባለቤት የሆነው ግለሰብ ጥልቅ ባሕር ከሚመረምር ሰው ጋር የታይታኒክን ቅሪት ለማጥናት ሊሰርጉ አቅደዋል። የኦሃዮ ግዛት ነዋሪ የሆነው ቱጃሩ ላሪ ኮነር እና ትሪቶን ሰብማሪንስ የተሰኘ ባሕር ሰርጓጅ አስጎብኚ ድርጅት ያለው ፓትሪክ ላሄይ ናቸው ወደማይደፈረው የባሕር ግዛት ለመሄድ ቆርጠው የተነሱት። ሁለቱ ግለሰቦች ሰሜን አትላንቲክ ውቅያኖስ ላይ ከባሕር […]
ከ30 ዓመታት ነጻነት በኋላም የቀጠለው የደቡብ አፍሪካ የኢኮኖሚ አፓርታይድ
ከ 5 ሰአት በፊት በዓለማችን እኩልነት ከማይታይባቸው አገሮች አንዷ ናት ደቡብ አፍሪካ። የአገሪቷ በርካታ ጥቁሮች በድህነት የሚማቅቁባት፣ ጥቂት ነጮች ተንደላቀው የሚኖሩባት። የምጣኔ ሀብት አፓርታይድ የቀጠለባት። የአንዳንዶቹ ደግሞ ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል የሚያስብል ነው። ጀሚላ የምትኖርበት ስፍራ በአንድ ወቅት የአስከሬን ማስቀመጫ ክፍል፣ የፋልዲላህ ደግሞ መታጠቢያ ቤት ነበር። የቤቪል ደግሞ በአንድ ወቅት የስኳር መድኃኒቱን ሊወስድ የመጣበት ዶክተር […]