ሰሜን ኮሪያ ሚሳዬሎችን ለሙከራ አስወነጨፈች
April 22, 2024 – VOA Amharic — Comments ↓ FacebookTwitterEmailShare … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የምዕራቡ ዓለም የዩኑክሌር አደጋ እንዲጨምር አድርጓል – ሰርጌይ ላቭሮቭ
April 22, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በደቡብ ጎንደር አምስት ሰዎች ሲገደሉ 18 ቤቶች መቃጠላቸውን ተጎጂዎች እና የዐይን እማኞች ተናገሩ
ከ 8 ሰአት በፊት በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ አጎና በተባለ ‘የቀበሌ ከተማ’ ባለፈው ሰኞ ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም. በፋኖ እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል የተካሄደ ግጭትን ተከትሎ ነዋሪዎች መገደላቸውን እና በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውን የተጎጂ ቤተሰቦች እና የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ። ጋይንት፣ ሞጃ፣ እስቴ እና ስማዳ ለተባሉ የደቡብ ጎንደር ወረዳዎች ማዕከል ናት በተባለችው አጎና የፋኖ […]
ከአላማጣ እና የራያ ወረዳዎች የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 50 ሺህ መድረሱን ተመድ አስታወቀ
ከ 4 ሰአት በፊት ግጭት ከተነሳባቸው የአላማጣ ከተማ፣ ዛታ እና ኦፍላ የራያ ወረዳዎች የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 50 ሺህ መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ተፈናቃዮቹ የተጠለሉባቸውን የዞን ባለሥልጣናት ዋቢ አድርጎ ጽህፈት ቤቱ ሰኞ ሚያዝያ 14/2016 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርት መሠረት ከተፈናቃዮቹ መካከል 42 ሺህ የሚሆኑ በሰሜን ወሎ በምትገኘው ቆቦ ከተማ እንዲሁም 8300 […]
በሁለት ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በደረሰ የጀልባ አደጋ 16 ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ሞቱ
ከ 36 ደቂቃዎች በፊት በሁለት ሳምንት ልዩነት ውስጥ ዳግም ቀይ ባሕር ላይ ባጋጠመ የጀልባ መስመጥ አደጋ የ16 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ። ሰኞ ሚያዝያ 14/2016 ዓ.ም. 77 ኢትዮጵያውያንን ይዛ ከየመን ወደ ጂቡቲ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ሰምጣ ሴቶች እና ሕጻናትን ጨምሮ 16 ሰዎች መሞታቸውን በጂቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና የመንግሥታቱ ድርጅት አስታውቀዋል። ከሁለት ሳምንት በፊት ሚያዚያ […]
በማሌዥያ ሁለት ወታደራዊ ሄሊኮፕተሮች በልምምድ እያሉ ተጋጭተው አስር ሰዎች ሞቱ
ከ 3 ሰአት በፊት ሁለት የማሌዥያ አየር ኃይል ሄሊኮፕተሮች ለወታደራዊ ትዕይንት በልምምድ ላይ እያሉ መጋጨታቸውን ተከትሎ አስር ሰዎች ሞቱ። በሄሊኮፕተሮቹ ውስጥ የነበሩት አስሩም ሰራተኞች ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿል። አንደኛው ሄሊኮፕተር የሌላኛውን ሄሊኮፕተር የአናቱን ተሽከርካሪ ክፍል መምታቱን ተከትሎ በተፈጠረው ግጭትም ሁለቱም መሬት ላይ መውደቃቸውን የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ያወጣው ቪዲዮ አሳይቷል። አደጋው የተፈጠረው የማሌዥያ የአየር ኃይል የጦር […]
በእስራኤል ጥቃት ከተገደለች ፍልስጤማዊት እናት ማህጸን ልጇን ማትረፍ ተቻለ
ከ 6 ሰአት በፊት ፍልስጤማዊቷ ሳብሪን ለወራት ያህል የተሸከመቻትን ህጻን አይኗን ሳታይ እና ሳታቅፍ ተገደለች። የሰባት ወር ተኩል ነፍሰ ጡር ነበረች። በጋዛ በሚፈጸመው የማያባራ ጥቃት በቤተሰቡ ከፍተኛ ሰቀቀን እና ስጋት ውስጥ ቢሆኑም ሳብሪን ልጇን በሰላም እንደምትገላገል ተስፋ አድርጋ ነበር። ከቀናት በፊት እኩለ ሌሊት ገደማ ከፍተኛ ፍንዳታ እና ጩከት አካባቢያቸውን አናወጠው። ሳብሪን ከባለቤቷ እና ከሦስት ዓመት […]
ወሲባዊ ይዘት ላላቸው ፎቶዎች ከፍሏል የተባለው የቢቢሲ ጋዜጠኛ ከሥራ ለቀቀ
ከ 6 ሰአት በፊት ከአንድ ታዳጊ ወሲባዊ ይዘት ያለው ፎቶግራፍ እንዲላክለት ገንዘብ ከፍሏል በሚል መወዛገቢያ ሆኖ የነበረው ታዋቂው የቢቢሲ ጋዜጠኛ ሂው ኤድዋርድስ ከሥራ ለቀቀ። ሂው ኤድዋርድስ “በህክምና ምክር” ምክንያት ከቢቢሲ እንደለቀቀ ተቋሙ አስታውቋል። ጋዜጠኛው ማንነት እና ፆታ ከልተገለጸ ታዳጊ ወሲባዊ ይዘት ያላቸው ፎቶዎች እንዲላክለት ገንዘብ ከፍሏል የሚል ክስ ሐምሌ ወር ከቀረበበት በኋላ በሥራ ላይ አልነበረም። […]
የ3 ዓመት ሕፃናት በኢንተርኔት ለወሲባዊ ብዝበዛዎች እየተጋለጡ መሆኑን አንድ ድርጅት አስጠነቀቀ
ከ 7 ሰአት በፊት ወሲባዊ ድርጊት አሳዳጆች ከስድስት ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት ስልካቸውን ተጠቅመው “አስፀያፊ” ድርጊት እንዲፈፅሙ እያደረጉ ነው ሲል የተራድዖ ድርጅት አስጠነቀቀ። ኢንተርኔት ዋች ፋውንዴሽን የተሰኘው ተቋም በአውሮፓውያኑ 2023 ብቻ ከ2 ሺህ በላይ ሕፃናት በኢንተርኔት አማካይነት ወሲባዊ ብዝበዛ ደርሶባቸዋል ብሏል። በቅርቡ ኦፍኮም የተባለው ድርጅት ያወጣው መረጃ መሠረት በጣም በርካታ ዕድሜያቸው ከ5-7 የሚሆን ሕፃናት የራሳቸው […]
የዩናይትድ ኪንግደም ጥገኝነት ጠያቂዎችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ ዕቅድ ህግ ሆኖ ሊወጣ ነው
ከ 7 ሰአት በፊት በዩናይትድ ኪንግደም ፓርላማ ላለፉት ወራት እጅግ ሲያወዛግብ የነበረው ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ ዕቅድ ህግ ሆኖ ሊወጣ ነው። የዩኬው ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሽ ሱናክ የነደፉት ይህ ዕቅድ የተወሰኑ ጥገኝነት ጠያቂዎችን ከዩናይትድ ኪንግድም ወደ ሩዋንዳ የሚያሸጋግር ነው። ስደተኞቹ የጥገኝነት ጥያቄያቸው እስከሚጠናቀቅ በሩዋንዳ ይቆያሉ። ታዲያ የዚህ ዕቅድ ተቃዋሚዎች ሲያቀረቡት የነበረው ዋነኛ መከራከሪያ […]