የጋዛን ጦርነት የተቃወሙት የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊስ መወረራቸው እንዳሳዘናቸው ገለጹ
ከ 4 ሰአት በፊት ተማሪዎች በቀጣይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል እርግጠኛ አይደሉም። ፖሊሶችና የግል ጥበቃ ሠራተኞች በትነዋቸዋል። ትምህርት ቆሟል። ፈተናም የለም። ተማሪዎች ለቢቢሲ እንደገለጹት፣ ዩኒቨርስቲው ፖሊስ መጥራቱ እጅግ አሳዝኗቸዋል። ፖሊስ ተማሪዎች ተቆጣጥረውት የነበረው የሃሚልተን ሕንጻን ጥሶ ገብቷል። ከ100 በላይ ሰዎችም ታስረዋል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ኔሜት ሻፊክ፣ ፖሊስ ወደ ቅጥር ጊቢው እንዲገባ ያዘዙት “እያዘኑ” መሆኑን ተናግረዋል። ተቃውሞ ውስጥ […]
Ranked: The Top 20 Countries in Debt to China
By:The New Diplomat Cat: Opinion April 30, 2024 By Marcus Lu In this graphic, we ranked the top 20 countries by their amount of debt to China. These figures are as of 2022, and come from the World Bank (accessed via Yahoo Finance). The data used to make this graphic can be found in the table […]
U.S. Embassy Supports Transitional Justice Process to Realize Sustainable Peace and Reconciliation in Ethiopia
U.S. Embassy in Ethiopia 104 Addis Ababa, April 29, 2024 – The effective implementation of Ethiopia’s transitional justice policy will bring about lasting peace and reconciliation and strengthen human rights protections and rule of law. To support Ethiopia’s ongoing transitional justice process, the U.S. Embassy in Ethiopia brought U.S. transitional justice expert Dr. Sirleaf Matiangai from […]
ለኦሞ ኩራዝ ፕሮጀክት ሥራ ሳይሠራ 70 ሚሊዮን ብር ወጪ መደረጉ ተገለጸ
በፅዮን ታደሰ May 1, 2024 አይሻ መሐመድ (ኢንጂነር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በኦሞ ኩራዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ምንም ዓይነት ሥራ ባልተሠራበት 70.5 ሚሊዮን ብር ወጪ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ የውኃ፣ መስኖ፣ ቆላማ አካባቢና አካባቢ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ ሚኒስቴሩ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም. ባቀረበበት ወቅት እንደገለጸው የኦሞ […]
አርሶ አደሮች የብድር አቅርቦት የሚያገኙበት መዋቅር ሊዘረጋ ነው
በተመስገን ተጋፋው May 1, 2024 የግብርና ዘርፉን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ከፋይናንስ ተቋማቶች ጋር ውይይት በተደረገበት ወቅት ግብርና ሚኒስቴር ከትንሽ እስከ ትልቅ ደረጃ ላይ የሚገኙ አርሶ አደሮች የብድር አቅርቦት በቀላሉ እንዲያገኙ ትላልቅ የፋይናንስ ተቋማት የተካተቱበት መዋቅር ሊዘረጋ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው የፋይናንስ ተቋማት ለግብርና ዘርፉ እያደረጉ ያሉትን አስተዋጽኦ በተመለከተ ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት ከተውጣጡ ኃላፊዎች ጋር […]
ገንዘብን በገንዘብ መግዛትና መሸጥ የሰነዶች ሁለተኛ ደረጃ ካፒታል ገበያ ንግድ ለኢትዮጵያ አንገብጋቢ ጉዳይ አይደለም
ልናገር ገንዘብን በገንዘብ መግዛትና መሸጥ የሰነዶች ሁለተኛ ደረጃ ካፒታል ገበያ ንግድ ለኢትዮጵያ አንገብጋቢ… አንባቢ ቀን: May 1, 2024 በጌታቸው አስፋው ስለካፒታል ገበያ ጥቅም በተለያዩ ጊዜያት ባሳተምኳቸው መጽሐፍትና የጋዜጣ ላይ ጽሑፎች አብዝቼ ሞግቼ ነበር፡፡ ዛሬ ግን በተለያዩ ምክንያቶች በዚህ ወቅት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው ጥቅም የለም በማለት በተቃራኒው ቆሜያለሁ፡፡ በዋጋ ንረቱና በኑሮ ውድነቱ ባንኮች ሊመልሱ ያልቻሉትን ጥሬ ገንዘብ […]
የከተማ ልማት እንዴት?
ልናገር የከተማ ልማት እንዴት? አንባቢ ቀን: May 1, 2024 በአየለ ቸ. የከተማ ልማት መሠረታዊነት ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ በኋላ በተለይም በምዕራብ አውሮፓ አገሮች ኢኮኖሚ መንኮታኮት ምክንያት ልማት በአጠቃላይ የኢኮኖሚ ልማት በተለይ እንዴት የሚለው ጥያቄ፣ በተለያዩ የፖለቲካ ኃይሎች መካከል አከራካሪ ጉዳይ ሆኖ ነበር። ጥያቄው ይበልጥ አከራካሪ የሆነው በ60ዎቹ ውስጥ ከሦስተኛው ዓለም አገሮች (በተለይም የአፍሪካ አገሮች) ነፃ […]
ከጎዳና ከማንሳት ራስን እስከማስቻል የሚዘልቀው ድጋፍ
የማነ ብርሃኑ May 1, 2024 ምን እየሰሩ ነው? ጎዳና ተዳዳሪነትን ለማስቀረት መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለዓመታት ሠርተዋል፡፡ ከችግሩ ስፋት አንፃር ሙሉ ለሙሉ መፍትሔ ባያገኝለትም፣ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ለመለወጥ በሚሠሩ ሥራዎች ዕድሉን አግኝተው ራሳቸውን ማስተዳደር የጀመሩ፣ ከቤተሰብ የተቀላቀሉና ለሌላም የተረፉ አሉ፡፡ ከጎዳና አንስተው ልጆችን ለቁም ነገር ካበቁ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አንዱ ሲዳርታ ነው፡፡ አቶ ፍሬሁን ገብረ ዮሐንስ […]
የሚያዝያው ድልና መታሰቢያው
የኢትዮጵያ አርበኞች በሰሜን ግንባር ኪንና ባህል የሚያዝያው ድልና መታሰቢያው ሔኖክ ያሬድ ቀን: May 1, 2024 የታሪክ ሥፍራዎችና ሜዳዎች፣ የነፃነት ቀኖችና ወሮች ከነዘመናቸው የማይረሱ ናቸው፡፡ ለምሳሌ ዓድዋና የካቲት ሐያ ሦስት ቀን በመቼውም ዘመን በማናቸውም ወርና ቀን ቢሆን ሲታወሱ ትዝ የሚለው፣ በ1888 ዓ.ም. ከጣሊያኖች ጋር ተደርጎ በነበረው ጦርነት የተገኘው ድልና በዚህ ምክንያት በዓለም ላይ ጮራውን የፈነጠቀው የኢትዮጵያ […]
ግጭቶችን በሰጥቶ መቀበል መርህ ማስቆም ኢኮኖሚውን ይታደጋል!
May 1, 2024 ርዕሰ አንቀጽ ለፖለቲካ አለመረጋጋት መንስዔዎች ተብለው ከሚጠቀሱ ምክንያቶች መካከል ኢኮኖሚ አንዱ ነው፡፡ የኢኮኖሚ ዕድገት ሲኖር ፖለቲካው የሚረጋጋ በመሆኑ በሥራ አጥነት፣ በኑሮ ጫና፣ በመሠረታዊ አቅርቦቶች እጥረትና በመሠረተ ልማት ችግሮች የሚቸገሩ ዜጎች ተስፋ ይለመልማል፡፡ ኢኮኖሚው ሲቀዛቀዝና የኑሮ ውድነት ከዜጎች አቅም በላይ ሲሆን ግን፣ ለግጭት መነሻ ሊሆን የሚችል አለመረጋጋት ይከሰታል፡፡ በኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ለኢኮኖሚ ዕድገት […]