ከብልጽግና ስንጨርስ ኦነግ ይጠብቀናል”፣ “30ሺህ የኦሮሞ ቢሊየነሮች”፣ “የቤተ-መንግስቱ እናቶች”
Addis Compass Media / ACM
“ሲጠቃ ከጎኑ የቆምነው ተገልብጦ ወጋን!”፣ “የቡድን የጦር መሣሪያ ወደ ኦሮሚያ ክልል? ለምን?”፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ እና የኦነግ ሰራዊት
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ለምን ወሎ? …ለምን የወሎ ፋኖ?… ለምን ምሬ ወዳጆ?…
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
“ከነብርነት ወደ አረጀ አሳማነት” “አብይ-ኢዝም ይውደም!”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የባንኮቻችንና የተቆጣጣሪው አካል ጉዞ ወዴት እየሆነ ነው?
እኔ የምለዉ የባንኮቻችንና የተቆጣጣሪው አካል ጉዞ ወዴት እየሆነ ነው? አንባቢ ቀን: March 31, 2024 በአንተነህ ዳኘው በቅርቡ የባንኮች ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪዎችና ዓመታዊ የአፈጻጸም ሒደቶች ጋር በተያያዘ በርካታ የንግድ ባንኮች፣ በተለይ ገና ከአጀማመራቸው የት ይደርሳሉ የተባሉትና በአንደኛ አሊያም በሁለተኛ ትውልድ ዘርፍ ሊመደቡ ከሚችሉት ሳይቀሩ ውዝግብ ውስጥ እንደሆኑ፣ ከብዙኃን መገናኛ ዘዴዎች የሚሠራጩትን ሰፊ የዜና […]
የንግድ ማዕከላት ባለቤት የሆኑ አክሲዮን ማኅበራት ላይ የተለያዩ የግብር ግዴታዎች ተጣሉ
በዮሐንስ አንበርብር March 31, 2024 የገቢዎች ሚኒስቴር በንግድ ማዕከልነት የሚያገለግሉ ሕንፃዎችን በጋራ ገንብተው በባለቤትነት የሚያስተዳድሩ አክሲዮን ማኅበራት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስና የዲቪደንድ (የትርፍ ድርሻ) ታክስን ጨምሮ የተለያዩ የግብር ዓይነቶችን እንዲከፍሉ ወሰነ። በንግድ ማዕከልነት የሚያገለግሉ ሕንፃዎችን ገንብተው በባለቤትነት የሚያስተዳድሩ አክሲዮን ማኅበራት የሕንፃውን ሱቆች በማከራየት ከሚያገኙት ገቢ ላይ ለሚገኙበት ከተማ ወይም የአካባቢ አስተዳደር የኪራይ ገቢ ግብር ብቻ ሲከፍሉ […]
የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴና የ1966 ሕዝባዊ አብዮት ዋዜማ (ክፍል ሦስት)
እኔ የምለዉ የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴና የ1966 ሕዝባዊ አብዮት ዋዜማ (ክፍል ሦስት) አንባቢ ቀን: March 31, 2024 በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) … ጭንቅ ብሎኛል ኢትዮጵያዊ ማን ነው? ወጣት ሽማግሌው አገር ሲጠየቅ፣ አንዱ ጐጃም ነኝ ሲል ሌላው በጌምድር፣ አንዱ ኤርትራ ሲል ሌላው ተጉለት፣ አንዱ መንዝ ነኝ ሲል ሌላው ጋሙ ጎፋ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ብፈልገው ጠፋ፣ እስቲ አዋቂዎች እናንተ […]
ከግማሽ በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያውያ ሕዝብ በከፋ ድህነት ውስጥ እንደሚገኝ አንድ ጥናት አመላከተ
ጥናቱ ይፋ በተደረገበት ወቅት ማኅበራዊ ከግማሽ በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያውያ ሕዝብ በከፋ ድህነት ውስጥ እንደሚገኝ አንድ ጥናት አመላከተ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 31, 2024 በፅዮን ታደሰ በዴሞክራሲ፣ በመንግሥት አስተዳደር፣ በኢኮኖሚና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሕዝብን አመለካከት ለመለካት የዳሰሳ ጥናት የሚያደርገው አፍሮ ባሮ ሜትር የተባለው አፍሪካ አቀፍ የጥናትና የምርምር ተቋም ኢትዮጵያን አስመልክቶ ባካሄደው ሁለተኛ ጥናቱ፣ 61 በመቶ ያህል […]
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የግዥ ሠራተኞች ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ይዘው መሰወራቸው በፓርላማ ተነገረ
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) ዜና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የግዥ ሠራተኞች ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ይዘው… ሰላማዊት መንገሻ ቀን: March 31, 2024 የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የግዥ ሠራተኞች 882 ሺሕ ብር ቅድመ ክፍያ ይዘው መጥፋታቸው ተገለጸ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ በዩኒቨርሲቲው የኦዲት ግኝት ሪፖርት ላይ […]
እንደ አገር ምን ያህል የዘር ብዛትና የሰብል ዓይነት እንደሚያስፈልግ እንደማይታወቅ ግብርና ሚኒስቴር ተናገረ
የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ማኅበራዊ እንደ አገር ምን ያህል የዘር ብዛትና የሰብል ዓይነት እንደሚያስፈልግ እንደማይታወቅ ግብርና ሚኒስቴር… ተመስገን ተጋፋው ቀን: March 31, 2024 በርካታ የክልል አመራሮች ዘር ትዝ የሚላቸው የዘር ወቅት ሲደርስ በመሆኑ፣ እንደ አገር ምን ያህል የዘር ብዛት በየትኛው የሰብል ዓይነት እንደሚፈለግ እንደማይታወቅ፣ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በምርጥ ዘር ብዜት አቅርቦትና […]