የፍልስጤም ራስ ገዝ ፕሬዚደንት አዲሱን ካቢኔ አጸደቁ
March 28, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ለውጥ በሰኔጋል
March 28, 2024 – DW Amharic “ሕዝቡ ለባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ በይፋ ድምጹን ሰጥቷል። ይህ የሆነው ግን በዑስማን ሶንኮ ዋስትና ሰጪነት ነው። እሱ ማለት ባሳርዮ ፋዬን የመለመለና በእውነቱ የምርጫ ዘመቻውን የደገፈ፤ እንዲሁም አጠቃለይ የፖለቲካ ፕሮጀክቱን የሚደግፍ ሰው ነው።“… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ጋዛ ሆስፒታል አቅራቢያ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን የእስራኤል ጦር ኃይል አስታወቀ
March 28, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ 18 መምህራኑ እንደጠፉበት አስታወቀ
March 28, 2024 ዩንቨርሲቲው በትምህርት ላይ ለነበሩ መምህራን ያላግባብ ከ7 ሚሊዮን በላይ ብር እንደከፈለ እና ተመላሽ እንዳላደረገ ተገልጿል አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ 18 መምህራኑ ደብዛቸው እንደጠፉበት አስታወቀ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኦዲት ግኝት ሪፖርት ላይ መክሯል፡፡ የቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የፌዴራል ዋና […]
አሜሪካ ከአፍሪካ የምታስገባውን የምግብ ሸቀጥ ልትጨምር ነው
March 28, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ድርቅ፣ረሃብ እና የምግብ ዋስት እጦት በኢትዮጵያ
March 28, 2024 – DW Amharic በኢትዮጵያ ያለው የድርቅ አዝማሚያ ከፍተኛ መሆኑን የጠቆሙት ዶክተር ኮነ፣ በተለይ በሰሜን እና ምዕራብ የሃገሪቱ ክፍሎች አስጊና ወደ ከፍተኛ ረሃብ ሊሸጋገር የሚችል የድርቅና ረሃብ አደጋ ማንዣበቡን አመልክተዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያ የዕዳ ክፍያ እፎይታዋን ለማዳን የአይኤምኤፍ ባለሙያዎችን የአዲስ አበባ ጉብኝት ውጤት ትጠባበቃለች
March 28, 2024 – DW Amharic የኢትዮጵያ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትን ሥምምነት የሚጠባበቀው የዕዳ ክፍያ እፎይታ “ዋጋ ቢስ” የመሆን ሥጋት ተጋርጦበታል። እፎይታው ለመንግሥት 1.5 ቢሊዮን ዶላር በዓመት የሚያድን ነው። የአይኤምኤፍ ባለሙያዎች የአዲስ አበባ ጉብኝት ኢትዮጵያ ለሀገር በቀል የኤኮኖሚ ማሻሻያ በጠየቀችው 3.5 ቢሊዮን ዶላር ብድር ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአማራ ክልል ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ማስጠንቀቂያ ምላሽ ሰጠ
28 መጋቢት 2024, 12:41 EAT የአማራ ክልል መንግሥት ከቀናት በፊት በክልሉ የመማሪያ መጽሐፍት ላይ ያለውን ካርታ በተመለከተ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለወጣው ማስጠንቀቂያ ምላሽ ሰጠ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ሰኞ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም. ሁለቱ ክልሎች በይገባኛል የሚወዛገቡባቸው አካባቢዎችን ወደ አማራ ክልል ያካተተ ካርታ በመማሪያ መጽሐፍት ላይ መታተሙን በተመለከተ መግለጫ አውጥቶ ነበር። […]
የሩሲያ የጦር መርከብ ወደ ኤርትራ የቀይ ባሕር ወደብ ምጽዋ መድረሷ ተገለጸ
28 መጋቢት 2024, 17:10 EAT ምዕራባውያን እና የየመን ሁቲ አማጺያን በተፋጠጡበት በአሁኑ ጊዜ የሩሲያ ባሕር ኃይል የጦር መርከብ ወደ ኤርትራ ዋነኛዋ የቀይ ባሕር ወደብ ምጽዋ ደረሰች። በኢራን የሚደገፉት ሁቲ አማጺያን በቀይ ባሕር በኩል በሚያልፉ መርከቦች ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት ለማስቆም በአሜሪካ የሚመሩ አገራት በቀይ ባሕር ላይ ኃይሎቻቸውን ማሰማራታቸው ይታወቃል። የዓለማችን ዋነኛው የንግድ መርከቦች መተላለፊያ በሆነው ቀይ […]
ከፒያሳ እና አካባቢው 11 ሺህ ሰዎች መነሳታቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ
28 መጋቢት 2024, 12:55 EAT በአዲስ አበባ ከፒያሳ እና አካባቢው ከሳምንታት በፊት በተጀመረው ግንባታ ምክንያት ወደ 11 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች መነሳታቸውን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ ይህንን ያሉት በመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ትናንት ረቡዕ መጋቢት 18/2016 ዓ.ም. ምሽት በተላለፈ ውይይት ላይ ነው። በዚህ ውይይት ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሪፖርት ሲያቀርቡ የታዩት ከንቲባዋ “በድምሩ ወደ 11 […]