የውልደት መጠን በቀነሰባት ጃፓን ዳይፐር አምራቾች ከሕጻናት ይልቅ ትኩረታቸውን ለአዋቂዎች አደረጉ
27 መጋቢት 2024, 12:08 EAT የውልደት መጠን በቀነሰባት ጃፓን የሚገኙ ዳይፐር አምራች ኩባንያዎች የሕጻናት ዳይፐር ምርት አቁመው ትኩረታቸውን የአዋቂ ዳይፐር ላይ እያደረጉ ነው። በቅርቡም ኦጂ ሆልዲንግስ የተባለው ኩባንያ የሕጻናት ዳይፐር (ሽንት ጨርቅ) ምርትን በማቆም ከአሁን በኋላ የማምርተው የአዋቂ ዳይፐር ብቻ ይሆናል ብሏል። ባለፉት አስርት ዓመታት በጃፓን ከሕጻናት ይልቅ የአዋቂ ዳይፐር ሽያጭ ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። እአአ […]
ኬንያ ሰሜን ምሥራቅ ግዛት በደረሰ ፍንዳታ በርካቶች ቆሰሉ
March 27, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ቻይና ዩናይትድ ስቴትስን በዓለም ንግድ ድርጅት ከሰሰች
March 27, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ቻይና ዩናይትድ ስቴትስን በዓለም ንግድ ድርጅት ከሰሰች
March 27, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢሮብ አኒና ሲቪል ማህበረሰብ አቤቱታ
March 27, 2024 – DW Amharic ከ60 በመቶ በላይ የኢሮብ ወረዳ አካባቢ በኤርትራ ተይዞ ይገኛል፤ ለዚህ የኢትዮጵያ መንግስት መፍትሔ ሊሰጥ ይገባል ሲል ኢሮብ አኒና ሲቪል ማሕበረሰብ ገለፀ። ሲቪል ማሕበረሰቡ ለጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አሕመድ እና የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በላከው ግልፅ ደብዳቤ መንግስት አደጋ ላይ ያለው የኢሮብ ብሔረሰብ ይታደግ ብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የመንገድ ኮሪደር ልማቱ እና የተነሺዎች ጥድፊያ በአዲስ አበባ
March 27, 2024 – DW Amharic አዲስ አበባ ውስጥ የመንገድ ኮሪደር ልማት በሚል በቅርቡ የተጀመረው የቤቶች ፈረሳ በንግድ ላይ የተሰማሩትን በርካታ ነጋዴዎች ስነማስነሳቱ እየታየ ነው፡፡ ተነሺ ነጋዴዎቹም የልማቱ ተቃርኖ ባይኖራቸውም የሚሰጠው ጊዜ እጅግ ከማነሱም የተነሳ ጥድፊያ የሚስተዋልበት ነው ይላሉ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ንግድ ባንክ ከተወሰደበት ገንዘብ እስከ አሁን 80 በመቶውን እንዳስመለሰ ተገለጸ
March 27, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
መጋቢት ወር የአንጀት ካንሰር ሲታሰብ
March 27, 2024 – DW Amharic በጎርጎሪዮሳዊው የዘመን አቆጣጠር ማርች ማለትም መጋቢት ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ ስለአንጀት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ እንቅስቃሴ የሚከናወንበት ወር ነው። የአንጀት ካንሰር በመላው ዓለም በካንሰር ምክንያት ከሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ እንደሚገኝ የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአማራ ክልል ግጭት በድርድር ተቋጭቶ የምክክር ሒደቱ እንዲቀጥል ኮሚሽኑ ጠየቀ
March 27, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ፖል ቢያ ለምርጫ እንዲወዳደሩ ደጋፊዎቻቸው ጥሪ አቀረቡ
March 27, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ