Crisis in Ethiopia: what is Tearfund doing? Tearfund 10:35 

Ethiopia is facing a humanitarian crisis. Drought, floods and violence have left 21.4 million people in need of aid. Written by Tarryn Pegna | 26 Mar 2024 View Photo Captioni Ethiopia is facing a humanitarian crisis. Violence and climate shocks, such as ongoing drought and flash floods, have left more than 21.4 million people in urgent need of […]

በምዕራብ አርሲ ዶዶላ ከተማ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ከነቤተሰባቸው በአሰቃቂ ሁኔታ ተገለዋል !

March 26, 2024 – Konjit Sitotaw  በምዕራብ አርሲ ዶዶላ ከተማ ላይ ትላንት ማታ 3:00 አከባቢ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ናቸው የተባሉ አንድ ካህንን ከእነቤተሰቡ እንዲሁም ካገባ ገና ሶስት ወር እንኳ ያልሞላውን ዲያቆን እና አብራው ስትኖር የነበራቸውን እህቱን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለዋቸው ሄደዋል ተብሏል። ከሁለቱ ቤተሰቦች አጠቃላይ ሰባት ሰዎችን ገድለዋቸው ሄደዋል ብለዋል። አንድ ህፃን እንደ አጋጣሚ ያለቤተሰብ ቀርታ ተርፋለች ብለዋል። […]

567 ደንበኞች ጠፍተዋል፤ የጠፉት ደንበኞች 9.8 ሚሊዮን ብር ነው ያወጡት – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

March 26, 2024 – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምን አለ ? ” … አንድ ሰው ያወጣው ትልቁ ገንዘብ 324 ሺህ ብር ነው ፤ 567 ደንበኞች ጠፍተዋል፤ የጠፉት ደንበኞች 9.8 ሚሊዮን ብር ነው ያወጡት ” – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ መግለጫ ሰጥተው ነበር። በዚህም መግለጫቸው ባንኩ አጋጥሞት ከነበረው ችግር […]

ታግተው ወይም ተማርከው የነበሩ 271 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልለ ተወላጆች ተለቀው አርባ ምንጭ ገቡ

March 26, 2024 – DW Amharic በደቡብ ኢትዮጵያ የጋርዱላ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሀኑ ኩናሎ አዲስ አበባ ሄደው ወጣቶቹን መቀበላቸውንና ከ273 ወጣቶች መካከል 271 በእጃቸው እንደሚገኙ አስረድተዋል፡፡ወጣቶቹ ተለቅቀው ባለፈው ቅዳሜ አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን፣ ዛሬ ደግሞ አርባምንጭ ከተማ መድረሳቸውን ከተለቀቁ ወጣቶች መካከል ማሙሽ ጎዳና የተባለ ወጣት አረጋግጧል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የሰዎች ደብዛ መጥፋትና የቤተሰብ ጭንቀት

March 26, 2024 – DW Amharic  እምጥ ይግቡ ስምጥ የማይታወቅ ደብዛቸው ለቀናት፣ ለሳምንታት ብሎም ለወራት የሚጠፋ ሰዎችን ዜና መስማት የተለመደ እየመሰለ ነው። ይህ ክስተት ባለፈው ወር ለሥራ ከቤታቸው የወጡ አንድ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት አባል ላይ ጭምር መድረሱን ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ ወንድማቸው ነግረውናል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሽብርም ያጣላል?

March 26, 2024 – DW Amharic — Comments ↓ FacebookTwitterEmailShare ሩሲያ ዉስጥ የሆነዉን ከሩሲያዎች ቀድመዉ የመናገራቸዉ ድፍረት ማንአህሎኝነት፣ የመረጃቸዉ አስተማማኝነት ፣ እብሪትም ሊሆን-ላይሆንም ይችላል። የሞስኮ፣ ዋሽግተኖች ጠብ ነፀብራቅ፣ ዩክሬንን የመደገፍ ብልጠት፣ «ስለናንተ ከናንተ-በላይ እኛ እናዉቃለን» የማለት ግብዝነት አብነት ከሁሉም ጋር «ከባለቤቱ ያወቀ—» ዓይነት መሆኑ ግን በርግጥ አያጠራጥርም… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ