ከ200 በላይ ታጋቾችን ተደራድሮ ያስለቀቀው ናይጄሪያዊ

ከ 9 ሰአት በፊት ገንዘብ ለማግኘት ሲባል ሰዎችን ማገት በናይጄሪያ በተለይም በሰሜን የአገሪቱ ክፍል የተለመደ ነው። ባለፉት አስር ዓመታትም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ታግተዋል። በሚሊዮኖች ዶላሮችም አጋቾች እንዲከፈላቸው ጠይቀዋል። በዓመታት ውስጥ ጠቀም ያለ ገንዘብ ያገኙ አጋቾች፣ ታጋቾቻቸውን ቢለቁም መገደልም አሳዛኝ ዕጣ ፈንታ ነው። አገሪቷ እየተበራከተ ያለውን መታገትም ላለማበራታት በሚል ለታጋቾች መክፈልን ሕገወጥ አድርጋለች። ለአጋቾች መክፈል ሕገወጥ […]

እንግሊዛዊቷ የዓለማችን ከባዱን የሩጫ ውድድር በመጨረስ የመጀመሪያዋ ሴት ሆነች

ከ 7 ሰአት በፊት እንግሊዛዊቷ ጃስሚን ፓሪስ ከዓለማችን ከባድ የሩጫ ውድድሮች ቀዳሚው ነው የሚባለውን በመጨረስ የመጀመሪያዋ ሴት ሆነች። ይህ 160 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚሸፍነውን እና 18 ኪሎ ሜትር የሚረዝም ተራራን መውጣት እና መውረድ የሚጠይቀውን ውድድር ከ60 ሰዓት ባነሰ ግዜ ውስጥ መጨረስ ችላለች። ጃስሚን በርክሌይ ማራቶንስ የተባለውን ውድድር በ60 ሰዓታት ውስጥ የመጨረስ ግዴት የነበረባት ሲሆን ይህን […]

በሞስኮ ጥቃት የተገደሉትን 113 ሰዎች ለማሰብ ብሔራዊ የሐዘን ቀን ታወጀ

24 መጋቢት 2024, 09:07 EAT ተሻሽሏል ከ 3 ሰአት በፊት በሩሲያ ባሳለፍነው አርብ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም. “አሸባሪዎች” በፈጸሙት ጥቃት 113 ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ ብሔራዊ የሐዘን ቀን ታወጀ። ሰንደ ዓላማዎች ዝቅ ብለው እየተውለበለቡ ሲሆን ቅዳሜ እና እሁድ ሊካሄዱ የነበሩ በርካታ ሥነ-ሰርዓቶች በፕሬዝዳንቱ ትዕዛዝ እንዲሰረዙ ተደርገዋል። ኢስላሚክ ስቴት (አይኤስ) ኃላፊነቱን በወሰደበት ጥቃት ከተገደሉት 113 ሰዎች በተጨማሪ 140 […]

ሩሲያ በዩክሬን መዲና ላይ ድንገተኛ የአየር ድብደባዎችን ፈጸመች

ከ 8 ሰአት በፊት የዩክሬን መዲና ኪዬቭ በድንገተኛ የሩሲያ የአየር ጥቃቶች ድብደባ ደረሰባት። ድንገተኛውን የሩሲያ ድብደባ ተከትሎ በመላ ዩክሬን የአገሪቱ ጦር በተጠንቀቅ ላይ ይገኛል። የሩሲያ የአየር ድብደባ ከፖላንድ የምትዋሰነው ሊቪቭ ግዛትን መምታቱን ተከትሎ ፖላንድ የአየር ኃይሏ በተጠንቀቅ ላይ እንዲሆን አዛለች። በመዲናዋ ኪዬቭ ላይ የአየር ድብደባው የጀመረው በአገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር እሑድ ንጋት 11 ሰዓት አካባቢ ነው። […]

Millions of IDPs unaddressed as critical IDP legislation dawdles in Prime Minister’s Office

News Millions of IDPs unaddressed as critical IDP legislation dawdles in Prime Minister’s… By Ashenafi Endale March 23, 2024 Draft legislation endorsed by the Office of the Prime Minister seeks to impose stringent punishments on perpetrators of crimes that cause the displacement of people from their land and livelihoods. If ratified, those found guilty could […]

Gov’t security forces implicated in widespread ‘crimes against liberty’

News Gov’t security forces implicated in widespread ‘crimes against liberty’ By Ashenafi Endale March 23, 2024 Commission urges for independent body to investigate A first-of-its-kind report compiled by the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) implicates federal and regional security forces in widespread constitutional breaches across the country over the last few years. The 130-page ‘National […]

City moves to formalize Edir associations

News City moves to formalize Edir associations By Selamawit Mengesha March 23, 2024 A new directive from the Addis Ababa City Administration marks the first state attempt at formalizing Edir, a traditional social funeral insurance system, which officials want to see transformed into an organized social enterprise. Approved by Woineshet Zerihun, head of the City Women, Children, […]

Internal Program Error Cause of CBE Glitch: INSA Finding

News Internal Program Error Cause of CBE Glitch: INSA Finding By Contributor March 23, 2024 The recent glitch the Commercial Bank of Ethiopia (CBE) encountered was caused by flow error during its mobile banking system modification, the Information Network Security Administration (INSA) disclosed on Friday. A flow error refers to a problem that occurs when […]

IMF mission on visit to Ethiopia – finance ministry official

By Staff Reporter March 23, 2024 An International Monetary Fund staff mission is in Ethiopia, a senior finance ministry official said on Thursday, as the nation faces a deadline with major creditor countries to secure a loan from the international lender. Last month, IMF spokesperson Julie Kozack had said the fund would send a mission […]