ማሰቃየትና ኢ ሰብዓዊ አያያዝ እንዲሁም የዘፈቀደ እስር ተባብሶ ቀጥሏል
March 23, 2024 መብታቸውን የሚጠይቁ ግለሰቦች ለተደጋጋሚና ረጅም እስር ተዳርገዋል- የኢሰመኮ ብሔራዊ ምርመራ ማሰቃየትና ኢ ሰብዓዊ አያያዝ እንዲሁም የዘፈቀደ እስር ከፍተኛ ነበር የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ለአምስት ዓመታት በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ሶማሌ እና የቀድሞ ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልሎች ያካሄደውን የዜጎች ነጻነት የተመለከተ ብሔራዊ ምርመራ ይፋ አደረገ። ኮሚሽኑ በሪፖርቱ ማሠቃየት እና ኢ-ሰበአዊ አያያዝ ሲል የጠቀሳቸው […]
እነ ክርስቲያን ታደለ ላይ አካላዊ፣ ሞራላዊና ሥነ ልቦናዊ ጥቃት እየተፈፀመባቸው ነው
March 23, 2024 – Konjit Sitotaw የሕዝብ ተመራጮች የኾኑት ክርስትያን ታደለ፣ ዮሃንስ ቧያለው፣ ካሳ ተሻገርና ሌሎች እስር ቤት የሚገኙ 11 ተጠርጣሪዎች “አካላዊ፣ ሞራላዊና ሥነ ልቦናዊ ጥቃት” እየተፈጸመባቸው እንደኾነ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለጠቅላይ ፍርድ ቤትና ለፍትህ ሚንስቴር በደብዳቤ አቤቱታ ማቅረባቸውን ዶይቸቨለ ዘግቧል። ተጠርጣሪዎቹ በደብዳቤያቸው፣ ለከፍተኛ የምግብ እጥረትና ለጊዜያዊና ቋሚ በሽታዎች ተጋላጭ እንድንኾንና ከቤተሰብ፣ ከጠበቃ፣ ከኃይማኖት አባቶች፣ ከመብት […]
ጌታቸው ረዳ በምርኮ የያዛቸውን የብርሃኑ ጁላን ወታደሮች በምህረት መልቀቁን ገለፀ
March 23, 2024 – Konjit Sitotaw የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በትግራዩ ጦርነት ወቅት የተማረኩ 112 የመከላከያ ሠራዊት አባላትን ትናንት “በምኅረት” ከእስር እንደፈታ አስታውቋል። ከእስር የተፈቱት የሠራዊቱ አባላት “በከባድ ወንጀል” ተጠርጥረው በእስር ላይ የቆዩ እንደኾኑ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ገልጧል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ምርኮኛ የሠራዊቱን አባላት የፈታው፣ በቅርቡ በአፍሪካ ኅብረት አስተባባሪነት ፌደራል መንግሥቱና ሕወሃት ባደረጉት የግጭት ማቆም ስምምነት ግምገማ ላይ በተደረሰ […]
በእሥር ላይ የሚገኙ የ14 ሰዎች አቤቱታ
March 23, 2024 – DW Amharic አቶ ዮሃንስ ቧያሌው፣ ዶ/ር ካሳ ተሻገር ና አቶ ክርስትያን ታደለን ጨምሮ 14 በእሥር ላይ የሚገኙ ሰዎች ከተያዙበት ጊዜ ጀምሮ “አካላዊ ፣ ሞራላዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጥቃት” እየተፈፀመባቸው መሆኑን ገለፁ። ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት፤ ለጠቅላይ ፍ/ቤትና ለፍትሕ ሚ/ር በእጅ የተፃፈው ደብዳቤ “እገታን፣ ስወራንና ፍትሕ ማጣትን ይመለከታል” ይላል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
የሰላምና የእርቅ ውትወታዎች ለምን ውጤት አልባ ሆኑ?
March 23, 2024 – DW Amharic ከመንግስት ጋር ትጥቅ አንስተው ከሚፋለሙ ኃይሎች ጋር እርቅ እንዲወርድ “ኢትዮጵያ በልጆቿ ትታረቅ” የሚል ሀሳብ ቀርጾ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ አስታወቀ። ከዓመት በፊት 35 ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የሰላም መድረክ እንዲመቻችና አጥፊዎች የሚዳኙበት መድረክ እንዲፈጠር ጠይቀዉ ነበር።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኩፍኝ ወረርሽኝ መስፋፋት እና የቀጠፈው ሕይወት
March 23, 2024 – DW Amharic በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች የኩፍን በሽታ መስፋፋት የሰዎችን ህይወት እያጠፋ ስለመሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን ዋራ ጃርሶ ወረዳ በስምንት ቀበሌዎች የተከሰተ ወረርሽኙ በአንድ ሳምንት ብቻ ከ50 ያላነሱ ህይወት መቅጠፉ ነው የተነገረው፡፡ በወረርሽኙ ከተጠቁት ደግሞ አብዛኛዎቹ ህጻናት ናቸው ተብሏል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ትኩረት የሳበው የአውሮጳ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ
March 23, 2024 – DW Amharic የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ብራስልስ ለሁለት ቀናት ተካሂዶ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፤ ጉባኤው በተለይ የዩክሬንንና መካከለኛው ምስራቅ ሁኔታ እጅግ በጣም አሳሳቢ ደረጃ በደረሰበትና በመጭው ስኔ ወር ከሚካሄደው የአውሮጳ ፓርላማ ምርጫ በፊትም የተካሄደ የመጨረሻ ጉባኤ በመሆኑ ልዩ ትኩረት የተስጠው ነው ተብሏል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ከእስር እንዲፈታ የሚጠይቅ ዘመቻ ጀመረ
Getachew Shiferaw · ዘመቻውን እንድትቀላቀሉ ተጠይቃችኋል! (ከስር የተያያዘው የጀርመን ድምፅ ራዲዮ ዘገባ ነው!) ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ከእስር እንዲፈታ የሚጠይቅ ዘመቻ ጀመረ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከአራት ወራት በፊት የታሰረው ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ከእስር እንዲፈታ የሚጠይቅ ዘመቻ ጀመረ። “የኢትዮ ኒውስ” ዩትዩብ ዜና ማሰራጫ መሥራቹ ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር የዋለው […]
ከአዲስ አበባ ማኀበራዊ ንቅናቄ (አማን) የተሠጠ መግለጫ
አዲስ አበባ ማኅበራዊ ንቅናቄ · ሕዝብን ማታለል፣ እንደቀድሞ እየዋሹ መኖር የማይቻልበት ደረጃ ተደርሷል። ከአዲስ አበባ ማኀበራዊ ንቅናቄ (#አማን) የተሠጠ መግለጫ በአዲስአበባ ሳር ቤት አካባቢ በአማንና አራዳ የመንግስት ሠራተኞች ክፍል መጋቢት 11/2016 ዓ.ም በሠራተኞች ማጓጓዣ (public bus) ላይ የተወሰደውን ጥቃት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሊያስተባብል ሞክሯል። ይህ ከማኀበረሰቡ የተነጠለ፣ የሕዝብ ጠላት ለሆነው አገዛዝ ወንበር ጠባቂ የሆነ […]
Ethiopia’s State Bank gives ultimatum to clients who exploited system “glitch” to withdraw money they do not have – Borkena
March 21, 2024 borkena Commercial Bank of Ethiopia (CBE) on Thursday announced an ultimatum-like statement to its clients who are said to have exploited a systemic “glitch” to transfer or withdraw money they do not have in their account. The Bank said that those clients have until Saturday, March 23, to return the money to the nearest […]