አውሮፓ “የታሪክ እጥፋት ላይ ትገኛለች” ሲሉ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት አስጠነቀቁ
ከ 4 ሰአት በፊት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አውሮፓ “የታሪክ እጥፋት ላይ” እንደምትገኝ በብራሰልስ ለመከላከያ ልዩ ምክር ቤት ለተሰበሰቡት የአውሮፓ መሪዎች ተናገሩ። ስለ ዩክሬን ጉዳይ ለመምከር የተገናኙት አውሮፓ መሪዎች አገሪቱን ከማስታጠቅ ባሻገር፤ ከአሜሪካ ታገኝ የነበረው እርዳታ እንደሚቋረጥ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተገለጸላትን ኪዬቭ በምን ዓይነት መንገድ ይበልጥ መደገፍ እንደሚችሉ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቭሎድሚ ዜሌንስኪም […]
ከግማሽ ሚሊዮን ዶላር በላይ የተገመቱ ጌጣ ጌጦችን ሰርቆ የዋጠው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
ከ 5 ሰአት በፊት በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት ባለፈው ሳምንት ከግማሽ ሚሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ የተተመነለትን የጆሮ ጌጥ ሰርቋል የተባለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ከመዋሉ በፊት ጉትቻዎቹን መዋጡን ፖሊስ ገለፀ። የኦርላንዶ ፖሊስ የ32 ዓመቱ ጄይታን ጊልደርን በፍሎሪዳ የውድ ጌጣ ጌጦች መሸጫ መደብር ለሆነው ቲፋኒ እና ኩባንያ ሠራተኞች፤ “ፕሮፌሽናል አትሌቶችን” እንደሚወክል በመግለጽ ከዋሸ በኋላ “በርካታ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸውን […]
የዲሞክራቲክ ኮንጎ ማዕቀብ በሞባይል እና በመኪኖች ዋጋ ላይ ጭማሪ ያስከትላል ተባለ
ከ 6 ሰአት በፊት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኮባልት ማዕድን ላይ ለአራት ወራት የሚፀና የወጭ ንግድ ዕቀባ ጣለች። ይህን ተከትሎ የስልክ፣ ላፕቶፕ እና የኤሌክትሪክ መኪና ዋጋ ላይ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ እንዳይፈጠር ተሰግቷል። የኮባልት ማዕድን ለበርካታ ኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ግብዓት ሆኖ ያገለግላል። የዚህ ማዕድን ከፍተኛ አምራች ደግሞ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ናት። ኮባልት ተፈጥሮው ጠንካራ፣ ቀለሙ አብረቅራቂ እና ፈካ […]
አሜሪካ በተቃዋሚዎች ላይ የሳይበር ጥቃት በፈጸሙ ቻይናውያን ጠላፊዎች ላይ ክስ መሰረተች
ከ 2 ሰአት በፊት የአሜሪካ አቃቤ ሕጎች በአገሪቱ የሚገኙ የቻይና መንግሥት ተቃዋሚዎችን መረጃ በመመንተፍ ለቤጂንግ መንግሥት በመሸጥ የተጠረጠሩ 12 ቻይናውያን ላይ ክስ መሰረቱ። የአሜሪካ ፍትህ ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመለክተው፤ “በመንግሥት የተደገፈው” የሳይበር ጥቃት የአሜሪካ መንግሥት ተቋማት ላይም ያነጣጠረ ነበር። የአሜሪካ የሃይማኖት ተቋማት እና በሆንግ ኮንግ የሚገኝ አንድ ጋዜጣም የጥቃቶቹ ሰለባዎች መሆናቸውን የሚኒስቴሩ መግለጫ አስረድቷል። ቻይና ይህንን […]
Anchor Media ” ትልቁ ጥፋታችን ስልጣኑን ለአብይ አህመድ መስጠታችን ነው።” ዶ/ር ገዱ አንዳርጋቸው
Anchor Media
የደብዳቤው ምስጢር ዐቢይና ኃይለ ማርያም! ከምከም.! በለሣ.! አቸፈር.! ጋይንት.! ደብረታቦር!በአዲስ አበባ የተገደሉት ኤርትራውያን ጉዳይ!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
የሲናቆ ሸለቆ ከባድ ውጊያ!ዳግም ወታደራዊ የክተት ጥሪ ተላለፈ!ጀኔራሎችና የደህንነት ኃላፊዎች ተይዘው ተወስደዋል!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
በጎጃም፣ጎንደርና፣ሸዋ ከባድ ውጊያ/ በመቀለ የድሮን አሰሳና ሁለቱ ጉባኤ /የኦሮሚያ ውጊያና የተፈጠረው ቀውስ|EN
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
EMSEletawi ብልጽግናን ማስገደድ ወይም ማስወገድ Wed 05 Mar 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Wed 05 Mar 2025
EMS (Ethiopian Media Services)