በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ዕጣ ፈንታ
April 15, 2024 – DW Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ የተቃውሞ ፓርቲዎች ህልውና አነጋጋሪ ከሆነ ሰነባበተ። ለእንቅስቃሴያቸው መዳከም አብዛኞቹ የገዢውን ፓርቲ የተጠናከረ ጫና በዋናነት ሲገልጹ፤ የራሳቸው የፓርቲዎቹ እራስን እየተቹና እያረሙ የማደግ ድክመትም ለውጪው ጫና ተጋላጭ እንዳደረጋቸው በምክንያትነት የሚያነሱም አሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ግብርና ሚኒስቴር የምግብ ደኅንነትና ጥራት ስትራቴጂ ይፋ አደረገ
በተመስገን ተጋፋው April 14, 2024 አቶ ቴዎድሮስ ግርማ ግብርና ሚኒስቴር ከ248 ሚሊዮን ዶላር በላይ በጀት የሚጠይቅ አዲስ አገር አቀፍ የምግብ ደኅንነትና ጥራት ስትራቴጂ ይፋ አደረገ፡፡ ስትራቴጂው አምስት ዋና ዋና ግቦችን የያዘ ሲሆን፣ ከ248 ሚሊዮን ዶላር በላይ በጀት እንደሚያስፈልገው፣ ከግብርና ሚኒስቴር የተገኘው ሰነድ ያሳያል፡፡ የትግበራ ጊዜው ሰባት ዓመታት እንደሆነና የግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣንና የኢትዮጵያ የግብርና […]
ከበርካታ ባንኮች ከፍተኛ ብድር የሚወስዱ ተበዳሪዎችን የሚቆጣጠር ሕግ ሊወጣ መሆኑ ተሰማ
በፅዮን ታደሰ April 14, 2024 ከበርካታ ባንኮች ብድር የሚወስዱ ተበዳሪዎችን መቆጣጠርና የብድር ክምችትን ማስተካከል የሚችል ሕግ፣ እየተሻሻለ ባለው የባንክ ሥራ አዋጅ ውስጥ ለማካተት እየተሠራ መሆኑ ተነገረ። ጥቂት ተበዳሪዎች ከበርካታ ባንኮች ተደጋጋሚ ብድሮችን የሚወስዱ እንደሆነ በተለያዩ ጊዜያት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኃላፊዎች ሲገልጹ ነበር፡፡ ከባንኩ የሚወጡ ሪፖርቶችም ይህን የሚያሳዩ ሲሆን፣ ብሔራዊ ባንክ አሁን እየከለሳቸው ባሉት ሕጎች አማካይነት […]
ከባድ ተሽከርካሪዎችና ትራክተሮች አስመጪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዳያስገቡ በመከልከላቸው ቅሬታ አሰሙ
ማኅበራዊ ከባድ ተሽከርካሪዎችና ትራክተሮች አስመጪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዳያስገቡ በመከልከላቸው ቅሬታ አሰሙ ተመስገን ተጋፋው ቀን: April 14, 2024 ከባድ ተሽከርካሪዎችን፣ ትራክተሮችንና ማሽነሪዎችን ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቡ አስመጪዎች፣ መንግሥት ምንም ዓይነት መመርያ ሳያወጣ ማስገባት አትችሉም በመባላቸው በሥራቸው ላይ እንቅፋት መፈጠሩን ተናገሩ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ያለ ምንም በቂ ምክንያት ‹‹የመኪና ማስገቢያ ፈቃድ አልሰጣችሁም›› እንዳላቸው የተናገሩት የከባድ ተሽከርካሪ […]
አቶ አብነት ሼክ መሐመድን ከቦሌ ታወርስ ባለድርሻነት ለማስወጣት በመሠረቱት ክስ እራሳቸው እንዲወጡ ተወሰነ
ዜና አቶ አብነት ሼክ መሐመድን ከቦሌ ታወርስ ባለድርሻነት ለማስወጣት በመሠረቱት ክስ እራሳቸው እንዲወጡ… ታምሩ ጽጌ ቀን: April 14, 2024 ከቦሌም (በስተቀኝ በኩል) ሆነ ከመስቀል አደባባይ (በስተግራ) ሲኬድ ወሎ ሠፈር ማዞሪያ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ቦሌ ታወርስ ኃላፊነቱ የግል ማኅበር፣ 60 በመቶ ባለድርሻ የሆኑትን ሼክ መሐመድ ዓሊ አላሙዲንን፣ ከባለድርሻነት እንዲወጡ ወይም ማኅበሩ እንዲፈርስ፣ አቶ አብነት ገብረ መስቀል […]
እስራኤል ከኢራን ከደረሰባት መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት በኋላ «በእሳት መካከል ነው ያለነው»
April 15, 2024 – DW Amharic እስራኤል ከኢራን ለደረሰባት መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት ምን አይነት የአጸፋ ርምጃ እንደምትወስድ ለጊዜው የታወቀ ነገር የለም። «በእሳት መካከል ነው ያለነው» ሲል እየሩሳሌም የሚገኘው የመካከላኛው ምስራቅ የ DW ዘጋቢ ዜናነህ መኮንን ያለፉትን ሁለት ቀናት ይገልፃል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢራን በእስራኤል ላይ ስላዘነበችው የድሮን እና የሚሳዔል ጥቃት አስካሁን የሚታወቀው
ከ 2 ሰአት በፊት ኢራን ለመጀመሪያ ጊዜ በእስራኤል ግዛት ላይ ጥቃት ፈጽማለች። ቅዳሜ እኩለ ሌሊት ላይ የአየር ጥቃት ማንቂያ ድምጾች በእስራኤል ተሰሙ። ድምጹን ተከትሎ ነዋሪዎች መጠለያ እንዲፈልጉ መልዕክት ተላልፎላቸው ነበር። በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በሰው አልባ አውሮፕላኖች እና ሚሳኤሎች የተቃጣው ጥቃት ሲከሽፍ ሌሊቱ በበርሃን ተሞልቶ ነበር። በዚህ ሁሉ ውስጥ ቢያንስ ዘጠኝ አገራት ተሳትፈዋል። ከኢራን፣ ከኢራቅ፣ ከሶሪያ […]
የኢትዮጵያ እና ኬንያ አትሌቶች ሆን ብለው ቻይናዊ ሯጭ እንዲያሸንፍ በማድረግ ተከሰሱ
ከ 1 ሰአት በፊት አንድ የኢትዮጵያ እና ሁለት ኬንያውያን አትሌቶች ቻይናዊ ሯጭ የቤይጂንግ ግማሽ ማራቶንን እንዲያሸንፍ አድርገዋል ተብለው ምርመራ ተጀመረባቸው። የውድድሩ አዘጋጅ ቤይጂንግ ስፖርትስ ቢሮ ክስተቱን እየመረመርኩ ነው ሲል ለፈረንሳይ የዜና ወኪል – ኤኤፍፒ ተናግሯል። ኢትዮጵያዊው አትሌት ደጀኔ ኃይሉ ቢቂላ እንዲሁም ኬንያውያኑ ሮበርት ኬተር እና ዊሊ ማናንጋት ቻይናዊው አትሌት ሂ ጂ እንዲያሸንፍ ያደረጉበት ሁኔታን የተመለከቱ […]
ወደ ባንኮች ያዘዋወሩትን ገንዘብ መመለስ ባለመቻላቸው አጣብቂኝ ውስጥ የገቡት ተማሪዎች
ከ 5 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በገንዘብ ዝውውር ሥርዓቱ ላይ እክል ማጋጠሙን ተከትሎ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ብር ተወስዶበት ነበር። በዚህ የገንዘብ ዝውውር ውስጥ ደግሞ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ስምም በተደጋጋሚ ሲነሳ ቆይቷል። የራሳቸው ያልሆነ ገንዘብ የወሰዱ ደንበኞቹ ገንዘቡን እንዲመልሱ ባንኩ ያደረገውን ጥሪ ተከትሎ ከተወሰደበት 800 ሚሊዮን ብር ውስጥ አብዛኛውን ለማስመለስ እንደቻለ ባንኩ ገልጿል። ባለፉት […]
የሶማሊያ የባሕር ላይ ወንበዴዎች መርከብ ማስለቀቂያ 5 ሚሊዮን ዶላር ተቀበልን አሉ
ከ 1 ሰአት በፊት የሶማሊያ የባሕር ላይ ወንበዴዎች አግተን የነበረውን የባንግላዴሽ ባንዲራን የምታውለበልብ መርከብ እና ሠራተኞቿን ለማስለቀቅ 5 ሚሊዮን ዶላር ተቀበልን አሉ። ኤምቪ አብዱላህ የምትባለው ዕቃ ጫኝ መርከብ የድንጋይ ከሰል ጭና ከሞዛምቢክ ወደ ተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች እየተጓዘች ሳለች ነበር በሶማሊያ የባሕር ዳርቻ ላይ በባሕር ወንበዴዎች የታገተችው። መርከቧን አግተው የቆዩት የባሕር ላይ ወንበዴዎቹ መርከቧን እና 23 […]