ቡናን ከምርት ገበያው ውጭ መገበያየት መጀመሩ አሳሳቢ መሆኑ ተነገረ

በዳዊት ታዬ April 7, 2024 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለፉት 16 ዓመታት 386 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው የግብርና ምርቶችን ቢያገበያይም፣ በዋናነት ሲያገበያያው የነበረው የቡና ምርት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መምጣቱ አሳሳቢ ሆኗል፡፡ በአምስት ዓመት የግብይት መጠኑ ከ24 ቢሊዮን ብር ወደ 10.7 ቢሊዮን ብር ወርዷል፡፡ ሪፖርተር ያገኘው አኃዛዊ መረጃ እንደሚያመለክተው በዓመት ከ326 ሺሕ ቶን በላይ ቡና ማገበያየት […]

Ethiopia takes double gold in Paris 2024 – Marathon RFI 

PARIS MARATHON Despite their relative lack of marathon experience, Ethiopia’s Mulugeta Uma and Mestawut Fikir beat off the favourites to win the men’s and women’s race in the Paris Marathon on Sunday. Issued on: 07/04/2024 – 13:20 By:RFIFollow ADVERTISING Mulugeta Uma, the 26-year-old running only the fourth marathon of his career, smashed his previous personal best […]

Ethiopia back on the brink – Foreign Affairs 

How Abiy’s Reckless Ambition—and Emirati Meddling—are Fueling Chaos in the Horn By Alex de Waal and Mulugeta Gebrehiwot Berhe April 8, 2024 Sign in and save to read laterPrint this articleSend by emailShare on TwitterShare on FacebookShare on LinkedInGet a linkPage urlRequest Reprint Permissions Arguably the worst armed conflict of the twenty-first century so far is […]

Ethiopia under Mengistu: The Lesson from Military Rule and Dictatorship  – Modern Diplomacy 13:29

AFRICA Sat, 06 Apr 2024 The 1970s Ethiopian popular revolution instigated the end of the longest monarchy in the world and heralded in the dictatorship. BYAGENAGN KEBEDE APRIL 6, 2024 The 1970s Ethiopian popular revolution instigated the end of the longest monarchy in the world and heralded in the dictatorship. While the revolution was initiated by […]

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብድር መልቀቅ አቆመ

April 8, 2024 መንግስታዊው የፖሊሲ ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጊዜያዊት ብድር መልቀቅ ማቆሙን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች ። ንግድ ባንኩ ብድር ለማግኘት የተለያዩ ሂደቶችን አልፈው ፤ ብድሩ ተፈቅዶላቸው የመልቀቅ ሂደት ላይ ያሉትም እንዲቆም ነው ያዘዘው ። ባንኩ ይህን ትእዛዝ ያስተላለፈው ረቡዕ መጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ/ም መሆኑንም ሰምተናል ። ዝርዝሩ እነሆ- https://tinyurl.com/39dw5j8k

ኢትዮጵያ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስድስት የሥልጣን ዓመታት

April 8, 2024 – DW Amharic  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሥልጣን የያዙበት ስድስተኛ ዓመት ደጋፊዎቻቸው በሰልፍ ተቃዋሚዎቻቸው በትችት አስበውታል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ጆን አሕመድ፣ ከሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ዶክተር ሙከርም ሚፍታህ፣ ከጁሐንስበርግ ዩኒቨርሲቲ ዶክተር ሰይፈ ታደለ የተሳተፉበት ውይይት ለመሆኑ ዐቢይ ምን አሳክተው ምን አጎደሉ? ሲል ያጠይቃል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

እስራኤልን የጦር መሳሪያ የሚያስታጥቋት አገራት እነማን ናቸው?

ከ 5 ሰአት በፊት እስራኤል በጋዛ ውስጥ የምታካሄደው ወታደራዊ ዘመቻ ቀጥሎ ጋዛ ውስጥ ብቻ ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች ተገድለዋል። ባለፉት ሳምንታት ደግሞ የእርዳታ ሠራተኞች ላይ ሠራዊቷ በፈጸመው ጥቃት ምክንያት ከወዳጆቿ ሳይቀር ከባድ ተቃውሞ ገጥሟታል። እስራኤል በጋዛ እየፈጸመችው ባለው ጥፋት ምክንያት በዘመናዊ መሳሪያዎችን በሽያጭ እና በድጋፍ ሲያስታጥቋት የነበሩት ምዕራባውያን አገራት የሚያቅርቡላትን ጦር መሳሪያ እንዲያቆሙ ጥሪ እየቀረበላቸው […]

‘እውነት ሰውነቷ አጥንት አለው?’ ተብላ የተደነቀችው የሰርከስ ባለሙያ ሰናይት

ከ 5 ሰአት በፊት ሰናይት አሰፋ “ሰርከስ ዓለሜ፣ ሕይወቴ ነው” ትላለች። ከዚህ የልጅነት ህልሟ ያገኘችው ትርፍ ካለ ለሌሎች አርአያ መሆኗ እንደሆነ ትገልጻለች። ብሪታንያ የምትኖረው ሰናይት በአሜሪካ፣ ስፔን፣ ስዊትዘርላንድ፣ ዱባይ፣ ቻይና፣ ጀርመን፣ ሩሜንያ፣ ቤላሩስ እና አውስትራሊያ ላይ ባሳየችው ትርዒት መድረክ ላይ ኮከብ ሆና ለመድመቅ በቅታለች። በዓለም አቀፍ የሰርከስ ትርዒቶች ላይ የምትሳተፈው ይቺ ወጣት የተወለደችው በሰሜን ኢትዮጵየዋ […]