Mobility restrictions in the Oromo region of Ethiopia – Borkena 22:41
April 15, 2024 borkena Toronto – Disruption of transpiration services is reportedly observed in some parts of the Oromia region of Ethiopia following what is said to be a clandestine call for protest in the region. The seemingly anti-government protest has been activated after Battee Urgessa, Oromo Liberation Front (OLF) top political officer, was killed last […]
“ ሕወሓት ወረራ ፈጽሟል። የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል ” – አቶ ሀይሉ አበራ
April 16, 2024 – Konjit Sitotaw “ ሕወሓት /TPLF ወረራ ፈጽሟል። የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል ” – አቶ ሀይሉ አበራ የትግራይ እና አማራ ክልሎች የወሰን ይገባኛል ጥያቄዎች በሚያነሱባቸው የራያ አላማጣ አካቢዎች ሰሞኑን በተለይ ዛሬ የተኩስ ልውውጥ መደረጉን የአላማጣና አካባቢው ባለስልጣናትና የአካባቢው ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። የአላማጣ ከተማ እና ዙሪያው ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል፣ “ የትግራይ ታጣቂዎች በስናይፐርና […]
ህወሃት በወታደራዊ ሃይል በከባድ መሳሪያዎች ጭምር አላማጣን ተቆጣጠረ
April 16, 2024 ነዐመን ዘለቀ ፡ በፕሪቶሪያ በተፈረመው የሰላም ስምምነት መሰረት ትጥቅ ሳይፈታ እንዲቀመጥ አብይ አህመድ ሆን ብሎ የተተወው ህወሃት በወታደራዊ ሃይል፣ በከባድ መሳሪያዎች ጭምር ፣ የራያ ዋና ከተማ የሆነችውን አላማጣን መቆጣጠሩን ልዩ ልዩ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። ይህ ሲሆን ደግሞ በአካባቢው የነበረው የመከላከያ ስራዊት ዝም ብሎ ሲያይ እንደነበር፣ ምንም አይነት የመከላከል እንቅስቃሴ እንዳላደረገ የአላማጣ የብልጽግና ሃላፊዎች ለዜና አውታሮች […]
የእቅስቃሴ ገደብ በኦሮሚያ
April 16, 2024 – DW Amharic በትውልድ ቀዬያቸው መቂ የተገደሉት የኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ ኡርጌሳ ግድያ በኋላ በኦሮሚያ ክልል በህቡዕ ተላልፏል የተባለውን የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ገደብ ጥሪን ተከትሎ አንዳንድ አከባቢዎች ላይ የትራንስፖርት ፍሰት መስተረጓጎል ሲያጋጥም በሌሎች አከባቢዎች ደግሞ እንቅስቃሴው በመደበኛ ሁኔታ ስለመቀጠሉ ተገለፀ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በመርዓዊ ከተማ የተካሄደው ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ
April 16, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢትዮጵያ ጎረቤቶችን ያፋጠጠው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ምርጫ
April 16, 2024 – DW Amharic የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማኅማት ከ2009 ጀምሮ ከያዙት ሥልጣን በሚቀጥለው ዓመት ይለቃሉ። የኮሚሽኑ ቀጣይ ሊቀ-መንበር አስራ አራት ሀገራት ከሚገኙበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ይመረጣል። እስካሁን ከሦስት የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ዕጩዎች ለአፍሪካ ኮሚሽን ሊቀ-መንበርነት እንደሚወዳደሩ አስታውቀዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአማራና የትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች ውዝግብ ወዴት እየሄደ ነው?
April 16, 2024 – DW Amharic “ከትግራይ ክልል ተሻግረው የመጡ” ያሏቸው ታጣቂዎች ጥቃት እንዳደረሱባቸው የራያ አላማጣ ወረዳ ባለስልጣናትና ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬሌ ተናገሩ። ጉዳዩን አስመልክቶን ከትግራይ ክልል የመንግስት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃአስተያየት ለማካተት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም፡፡ የፕሪቶሪያው ስምምነት በህገመንግስቱ መሰረት እንደሚፈታ ዉሉ ያትታል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢራን በእስራኤል ላይ የሰነዘረችው ጥቃት አላማና ግቡ
April 16, 2024 – DW Amharic ኢራን ወደ እስራኤል ባሰወነጨፈቻቸው ከ300 በላይ ሚሳይሎችና ድሮኖች ጉዳት ማድስረሷንና ከሁሉም በላይ ግን እስራኤልን ስታሸበር ማደሯን የዓለም መገኛኛ ብዙኃን እስካሁንም እየዘገቡት ነው። እስራኤል በደማስቆ ቆንስላ በከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖቼ ላይ ግድያ በመፈፀሟ ጥቃቱ የአጸፋ እርምጃ ነዉ ስትል አላማዋን እንዳሳክች ኢራን አስታውቃለች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢትዮጵያ ፖለቲካ መዋቅራዊ መዛቦቶች እና መፍትሔያቸው
April 16, 2024 – DW Amharic ኢትዮጵያ እየሰፋ የመጣዉ “መዋቅራዊ መዛባቶች” እንዲቀረፉ ምን ይደረግ ? የሚለው ጉዳይ አሁንም አሳሳቢነቱ ቀጥሏል። አንዳንዶች ኢትዮጵያ ለገጠማት ውስብስብ ችግር እውነተኛና አካታች ውይይትና ድርድር ሲሉ ሌሎች ሀገሪቱ ከሌላው ዓለም እኩል እንድትራመድ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ማድረግን ጨምሮ የሽግግር መንግሥትን እንደ መፍትሔ አማራጭ ያቀርባሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የራያ አላማጣ አስተዳደር ትግራይ ክልልን በጦርነት ቀስቃሽነት ከሰሰ
April 16, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ