ጣሊያን ከሊባኖስ፣ አይቮሪ ኮስት እና ኢትዮጵያ ሠራተኞችን ልትመለምል ነው
April 16, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዓለም አቀፍ ሽያጭ በመቀነሱ ተስላ ከ10 በመቶ በላይ ሠራተኞቹን ሊያሰናብት ነው
April 16, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢራን በእስራኤል ላይ የሰነዘረችውን ጥቃት ተከትሎ ግጭት እንዳይባባስ የዓለም መሪዎች ጥሪ አቀረቡ
April 16, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አደገኛ በመሆኑ ከገበያ እንዲሰበሰብ ስለተባለው የህጻናት የሳል ሽሮፕ ምን እናውቃለን?
ከ 4 ሰአት በፊት ቢያንስ አምስት የሚሆኑ የአፍሪካ አገራት የተወሰኑ የጆንሰን ኤንድ ጀንሰን የሳል ሽሮፖች ከገበያ እንዲሰበሰቡ አዘዋል። “እጅግ ከፍተኛ” መርዛማ እና የመግደል አቅም ያለው ዳይትሊን ግላይኮል የተባለውን ንጥረ ነገር በምርመራ እንዳገኙበት ገልጸዋል። ቤንይሊን የተሰኘውን የህጻናት ሽሮፕ ዓይነት ከገበያ እንዲሰበሰብ ሲል የኬንያ የመድኃኒት ተቆጣጣሪ ባለፈው ሳምንት አስታውቋል። ቀደም ሲል የናይጄሪያው ብሔራዊ የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደርም […]
አወዛጋቢ የሚባሉት የአሲሪያን ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን አቡን ማር ማሪ ኢማኑዔል ማን ናቸው?
ከ 3 ሰአት በፊት ታዋቂው አቡነ ማር ማሪ ኢማኑዔል ሲድኒ ከሚገኝ ቤተ-ክርስቲያን በቀጥታ ሥርጭት የሚተላለፍ ትምህርት እየሰጡ ሳለ ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል። አቡነ ማር ማሪ ኢማኑዔል የአሲሪያን ኦርቶዶክስ ክራይስት ዘ ጉድ ሼፐርድ የተባለው ቤተ-ክርስቲያን ወግ አጥባቂ መሪ ናቸው። በአቡኑ ላይ ጥቃት ያደረሰው ታዳጊ በምዕመናን ቁጥጥር ሥር ከዋለ በኋላ ለፖሊስ ተላልፎ ተሰጥቷል። የሲድኒ ፖሊስ አቡነ ማር ማሪ ኢማኑዔል […]
በአዲስ አበባ የተገደሉ ‘የፋኖ አባላት’ አስከሬን ይሰጠን ጥያቄ እስካሁን ምላሽ አለማግኘቱን ወላጆቻቸው ተናገሩ
ከ 4 ሰአት በፊት በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሚሊኒዬም አዳራሽ አካባቢ ከፖሊስ ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ከቀናት በፊት መገደላቸው የተነገረው የፋኖ አባላት ወላጆች የልጆቻቸው አስከሬን እንዲሰጣቸው ያቀረቡት ጥያቄ ምላሽ አለማግኘቱን ለቢቢሲ ተናገሩ። ባለፈው ሳምንት አርብ ሚያዝያ 4/2016 ዓ.ም. የተገደሉት ናሁሰናይ አንዳርጌ እና አቤኔዘር ጋሻው ከሞቱ አራተኛ ቀናቸውን ቢያስቆጥሩም አስከሬናቸውን እስካሁን ማግኘት እንዳልቻሉ እናቶቻቸው ለቢቢሲ […]
የእስራኤል ጦር ካቢኔ የኢራን ጥቃትን ምላሽ በተመለከተ ተከፋፍሏል
ከ 3 ሰአት በፊት የእስራኤል ጦር ካቢኔ ለኢራን ያልተጠበቀ የሰው አልባ (ድሮን) እና ሚሳኤል ጥቃት ምላሽ ለመስጠት በመከረበት ስብሰባው ወጥ ውሳኔ ላይ መድረስ ሳይችል ቀረ። በ24 ሰዓታት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የተሰበሰው የጦር ካቢኔ ለጥቃቱ አጸፋዊ ምላሽ እንዴት እና መቼ ይስጥ በሚለው ላይ መከፋፈሉም ተዘግቧል። እስራኤል የጥቃቱን ምላሽ በተመለከተ ውሳኔ ላይ መድረሷን ለህዝብ ይፋ አላደረገችም። የአገር […]
ከ50 በላይ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ስደተኞች በሱዳን ኃይሎች እንደምርኮኛ መያዛቸው ተነገረ
ከ 8 ሰአት በፊት በሱዳን በኩል ወደ ሊቢያ ለማቋረጥ ሲሞክሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ወጣት ስደተኞች ለአንድ ዓመት በቆየው የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ በሚገኙ ተዋጊ ኃይሎች እንደ ምርኮኛ ተይዘው እንደሚገኙ ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ። በቅርቡ በርካታ ወጣቶች ከጭነት መኪና በሚወርዱበት ወቅት ሲደበደቡ እና ሲንገላቱ የሚያሳይ ቪዲዮ በማኅበራዊ ሚዲያ ተሰራጭቶ አነጋጋሪ ሆኖ ሰንብቷል። አብዛኞቹ ኤርትራውያን እና አንዳንድ ኢትዮጵያውያን […]
ጆ ባይደን ከዶናልድ ትራምፕ፡ ለፕሬዝዳንትነት አሸናፊውን የሚለዩ አራት ወሳኝ ነጥቦች
ከ 8 ሰአት በፊት ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካን ለሚቀጥለው አራት ዓመታት ማን ይመራታል የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ በሚመጣው ዓመት ኅዳር ይፋጠጣሉ። በአሜሪካዊ ዘመናዊ ፖለቲካ ለየት ያለ በተባለው ምርጫ ሁለቱ ዕድሜ ጠገብ ፖለቲከኞች ድጋሚ መንበር ለመያዝ ይፋለማሉ። በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት ቀለል ያለ ነው የሚሉት በትራምፕ የሥልጣን ዘመን ፕሬስ ሴክሬታሪ ሆነው ያገለገሉት ሾን ስፓይሰር ናቸው። […]
በአውስትራሊያ አቡነ ማር ማሪ ኢማኑዔል ላይ የደረሰው ጥቃት “የሽብር ድርጊት” ነው ተባለ
ከ 7 ሰአት በፊት የአውስትራሊያ ፖሊስ ሰኞ ምሽት ሲድኒ በሚገኘው ቤተ-ክርስትያን ላይ የደረሰው ጥቃት ኃይማኖታዊ “የሽብር ድርጊት” ነው ብሏል። በአሲሪያን ዘ ጉድ ሼፐርድ ቤተ-ክርስትያን የሚገኙ አቡን፣ ቄስ እና ምዕመናን ላይ ጥቃት ከደረሰ በኋላ የ16 ዓመት ታዳጊ በቁጥጥር ሥር ውሏል። ቢያንስ 4 ሰዎች “ሕወይታቸውን አደጋ ላይ የማይጥል” ጉዳት ደርሶባቸዋል ያለው ፖሊስ ጥቃት ያደረሰውም ግለሰብ መጎዳቱን አሳውቋል። […]