Analyzing South Sudan’s Closure of the Egyptian Base at Pagak – Horn Review
11 May 2026 0 Comments The Jute-Pagak corridor in Upper Nile State is not just an ordinary stretch off territory. Pagak served as the former headquarters of the SPLM- IO rebel faction that was led by Riek Machar, giving it a long history as a militarized political area. More consequentially from regional geopolitical angle, it sits at […]
Secretary Rubio’s Meeting with Ethiopian Foreign Minister Gedion -US Department of States
Office of the Spokesperson May 11, 2026 The below is attributable to Spokesperson Tommy Pigott: Secretary of State Marco Rubio met with Ethiopian Foreign Minister Gedion Timotheos on the margins of the U.S.-Ethiopia Bilateral Structured Dialogue. The Secretary underscored Ethiopia’s important role in promoting the resolution and deescalation of conflict across East Africa. The Secretary and Foreign […]
ኢራን አሜሪካ ጦርነቱን ለመቋጨት ላቀረበችው ዕቅድ የሰጠችውን ምላሽ ትራምፕ ውድቅ አደረጉ
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን አሜሪካ ጦርነቱን ለማቆም ላቀረበችው ዕቅድ የሰጠችውን ምላሽ “ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው” ሲሉ ውድቅ አደረጉ። በከፊል ከኢራን መንግሥት ገር ግንኙነት ያለው ታስኒም የቴህራን ምላሽ በአሸማጋይዋ ፓኪስታን በኩል መላኩን ዘግቧል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
እስራኤላዊ ሠፋሪዎች የአባቱን አስክሬን ቆፍሮ እንዲያወጣ ያስገደዱት ፍልስጤማዊ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ መሐመድ አሳሳ አባቱ ሁሴንን ቀብሮ ወደ ቤት ተመለሰ። ብዙም ሳይቆይ ብዙ ልጆች “ሠፋሪዎቹ መቃብሩን እየቆፈሩ ነው” ብለው እየጮሁ ወደ ቤቱ ገቡ። ሁሴን የ80 ዓመት የዕድሜ ባለ ጸጋ ነበሩ። የሚኖሩት በዌስት ባንክ ጄኒን አቅራቢያ ነው። በማኅበረሰቡ ዘንድ የሚከበሩ ሰው ነበሩ። ከብት አርቢ የነበሩት […]
የዓለምን ኢኮኖሚ ካናጋው የኢራን ጦርነት ቢሊዮኖች እያተረፉ ያሉት ኩባንያዎች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ቤተሰቦች ላይ ከፍተኛ የኑሮ ጫና ባስከተለበት በዚህ ወቅት፤ የተወሰኑ ኩባንያዎች እጅግ ከፍተኛ ትርፍ እያገኙ ነው። በጦርነቱ ምክንያት የተፈጠረው እርግጠኝነት ማጣት እና ኢራን የወሰደችው ሆርሙዝ ወሽመጥን የመዝጋት እርምጃ የሸቀጦች ዋጋ በመናሩ የኑሮ ውድነትን […]
አሜሪካ እና ኢራን ድል እንደተቀዳጁ እያወጁ ባሉበት ጦርነት አሸናፊው ማን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ አሜሪካ ከኢራን ጋር የምታደርገውን ጦርነት ማቆሟን እየተናገረች ነው። በሁለቱ አገራት መካከል የተኩስ አቁም ከተደረገ ከሳምንታት በኋላ ማክሰኞ ዕለት የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ “ኢፒክ ፊውሪ’ በማለት የተጠራው ዘመቻ ማብቃቱን ተናግረዋል። በአሜሪካ እና በኢራን መካከል በተደረገው ጦርነት ማን አሸነፈ? መልሱ የሚወሰነው ይህንን […]
በእስር ላይ የነበረችው ኢራናዊት የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ሆስፒታል እንድትገባ ተፈቀደላት
ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በእስር ላይ የነበረችው ኢራናዊቷ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ናግረስ ሞሐመዲ በገጠማት የጤና እክል ምክንያት ወደ ቴህራን ሆስፒታል ተዛወረች። የኢራን ባለሥልጣኖች ናግረስ “በከፍተኛ ዋስትና አማካኝነት ከእስር እንድትወጣ” መወሰናቸውን ቤተሰቦቿ የከፈቱት ተቋም አስታውቋል። ናግረስ በዓመቱ መባቻ በገጠማት ሁለት ተከታታይ የልብ ድካም ምክንያት እስር ቤት ልትሞት እንደምትችል ቤተሰቦቿ እና ደጋፊዎቿ ባለፈው […]
Sudan army retakes area on Ethiopia border after RSF clashes – The New Arab
An opposition coalition led by the RSF reported that more than a dozen people were killed in an army drone strike in South Kordofan. MENA English The New Arab Staff 10 May, 2026 Sudanese students leave a school operated by the Sudanese Coalition for Education for All near Port Sudan on 26 April 2026. [Getty] […]
Addis Ababa police statement on the killing of Tegegne Balcha begs question – Borkena
May 9, 2026 Addis Ababa Police Statement On Tegegne Balcha leads begs more question Borkena Toronto – Addis Ababa Police on Friday released a brief statement on its social media page regarding the killing of Tegegne Balcha. What we know so far is that police have confirmed that one of its members shot and killed him. Police […]
አሜሪካ ጦርነቱን ለመቋጨት የኢራንን ምላሽ እየጠበቀች ሳለ ነዳጅ የጫነች መርከብ በሆርሙዝ በኩል አለፈች
አሜሪካ ላቀረበችው የሰላም ዕቅድ የኢራንን ምላሽ እየጠበቀች ሳለ ለፓኪስታን የተፈጥሮ ጋዝ የጫነች የኳታር መርከብ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል ማለፏ ተገለፀ። አል ካራይቲያት የተባለችው ይህች መርከብ ከኳታር ራስ ላደፋን ተነስታ ወደ ፓኪስታን ቃሲም ወደብ እያመራች መሆኗ ተገልጿል። የኢራን ጦርነት ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ የኳታር መርከብ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል ሲያልፍ ይህ የመጀመርያው ነው። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
