ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ የዲያስፖራ ቀን

March 20, 2024 – DW Amharic  ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ ዲያስፖራ ቀን ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ተከበረ ። የአፍሪቃ ዲያስፖራ ማኀበረሰብን ተጠቃሚ የሚያደርግ አዋጅ ሥራ ላይ ለማዋል እየተጣረ መሆኑን ተገልጧል ። ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ የዲያስፖራ ቀን፣ ትናንት በጆርጂያ የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ውስጥ በከፍተኛ ድምቀት ተከብሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተፈጥሮ ጥበቃ በሐረማያ ሐይቅ

March 20, 2024 – DW Amharic  ያ የጀልባዎች መንሳፈፊያ የነበረው ሐይቅ የጭነት መኪኖች የሚያቋርጡበት፤ ያ አሶች የሚርመሰመሱበት ሐይቅ የተራረፉ ሳሮችን የሚቃርሙ ከብትና ፍየሎች የሚሰማሩበት፤ ያ ሰማያዊ ቀለም ይዞ የአካባቢውን ውበት አድማቂ የነበረ ሐይቅ በደለል ተሞልቶ ወደ ነበር ተቀየረ፤ ለምን ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተገደሉ የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች

March 20, 2024 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ከሚገኘው የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ታግተው ቆይተው የተገደሉ ሠራተኞች አስክሬን መቀበሩን የሟች ቤተሰብ ለዶቼ ቬለ ተናገሩ ። በአካባቢው በሚንቀሳቀስ ታጣቂዎች ታግተው ከቆዩ 6 የፋብሪካው ሠራተኞች መካከል ለማስለቀቂያ ለእያንዳንዳቸው ተጠይቆ የነበረው ሦስት መቶ ሺህ ብር ከመሰጠቱ በፊት አምስቱ መገደላቸው ተገልጿል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

የአውሮጳ ኅብረት ለግብጽ የሰጠው የ7.4 ቢሊዮን ዩሮ ብድርና እርዳታ

March 20, 2024 – DW Amharic የአውሮጳ ኅብረት ኮሚሽን ለግብጽ የ7.4 ቢሊዮን ዩሮ ብድርና እርዳታ ለመስጠት ተፈራርሟል።ከዚህ ብድርና እርዳታ ውስጥ የተወሰነው ወደ አውሮጳ የሚጎርፈውን ስደተኛ ለማስቆም የለመ ነው። ወደ አውሮጳ የሚካሄድ ስደትን ለማስቆም ሰብዓዊ መብቶችን ባለመክበር ከሚወቅሷት ከግብጽ ጋር ኅብረቱ የሚያደርገውን ትብብር የመብት ተሟጋቾች ይተቻሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሩሲያ ከፑቲን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በኋላ

March 20, 2024 – DW Amharic በሩሲያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በመጀመሪያ ደረጃ ውጤት መሠረት ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ወደ ሩብ ክፍለ ዘመን የሚጠጋውን የስልጣን ዘመናቸውን ለተጨማሪ ስድስት ዓመታት ሊያራዝሙ ነው። እንደ ማዕከላዊ ምርጫ ኮሚሽን ከሆነ፣ ፑቲን 87 በመቶ የሚሆነውን ድምፅ አሸንፈዋል ።ለመሆኑ ፑቲን ከምርጫ በኋላ በሩሲያን ለውጦች ያደርጉ ይሆን?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ