የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚ ጄኔራል መታሰር የሰላም ስምምነቱን የሚጥስ እንደሆነ ተገለጸ

6 መጋቢት 2025 የደቡብ ሱዳን ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲ ወታደራዊ ክንፍ የጦር አዛዥ ጄነራል መታሰር ለአምስት ዓመታት የዘለቀውን የእርስ በርስ ጦርነት የቋጨውን የሰላም ስምምነት “የጣሰ ነው” ሲሉ የተቃዋሚው ቃለ አቀባይ ተናገሩ። ጄኔራል ጋብርኤል ዲዮፕ ላም እንዲሁም በተቃውሞ ላይ ያለው የሱዳን ህዝቦች ነጻ አውጪ ንቅናቄ (ኤስፒኤልኤም-አይኦ) ከፍተኛ ባለስልጣናት በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ለእስር ተዳርገዋል። በቁጥጥር ስር የዋሉት […]

“ኬንያ ለመጪው የዓለም ዋንጫ በማለፍ ብዙዎችን ማስደነቅ ትችላለች” አዲሱ አሠልጣኝ ቤኒ ማካርቲ

ከ 6 ሰአት በፊት የኬንያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ሆኖ የተሾመው ደቡብ አፍሪካዊው ቤኒ ማካርቲ “ኬንያ ለቀጣዩ 2026 የዓለም ዋንጫ በማለፍ ብዙዎችን ልታስደንቅ እንደምትችል” ተናገረ። በአንድ ወቅት ከአገሩ አልፎ የአህጉሪቱ ኮከብ ተጫዋች የነበረው ቤኒ ማካርቲ የኬንያውን ሐራምቤ ቡድንን ለቀጣዩ ሁለት ዓመት እንዲያሠለጥን ስምምነት ላይ ደርሷል። የኬንያ ቡድንን በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ከማሳተፍ ባለፈው በአውሮፓውያኑ 2027 የሚካሄደው የአፍሪካ […]

ታዳጊ ወንዶችን ደፍሯል የተባለው የጋቦን ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ የህይወት ዘመን እገዳ ተጣለበት

ከ 5 ሰአት በፊት የቀድሞ የጋቦን ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በተጫዋቾች ላይ ወሲባዊ ጥቃት ፈጽሟል በሚል ፊፋ የዕድሜ ልክ እገዳ ማስተላለፉ “አዎንታዊ እርምጃ” ቢሆንም “ብዙ ወንጀለኞች መኖራቸውን” የዓለም አቀፍ የተጫዋቾች ማኅበር (ፊፍፕሮ) ለቢቢሲ ገለጸ። የጋቦን የታዳጊ ቡድኖች ዋና አሰልጣኝ የነበሩት ፓትሪክ አሱሙ ኢዪ ኃላፊነት ላይ እያለ በርካታ ታዳጊ ወንዶች ላይ ወሲባዊ ጥቃት ፈጽሟል ሲል ፊፋ […]

ወደ ህዋ ሊመጥቅ ሲል የፈነዳው የስፔስኤክስ ሮኬት ስብርባሪዎች በረራዎችን አስተጓጎሉ

ከ 3 ሰአት በፊት ሐሙስ ዕለት ከቴክሳስ ወደ ህዋ ለመምጠቅ የተነሳው የስፔስኤክስ ሮኬት ፈንድቶ ስብርባሪዎቹ በረራዎችን አስተጓጎሉ። የሮኬቱ ስብርባሪዎቹ አሁንም ከአየር ወደ ምድር መውደቃቸውን ተከትሎ ማስጠንቀቂያዎች እየተሰጡም እንደሚገኝ ተገልጿል። ስፔስኤክስም ሰው ያልያዘው ሮኬት ወደ ህዋ በነበረው ጉዞ “ፈጣን ድንገተኛ ፍንዳታ” እንዳጋጠመው እና ከመሬት ጋር ያለው ግንኙነት መቆራጡን አረጋግጧል። እስከዛሬ ከተገነቡት ትልቁ የሆነው የስፔስኤክስ ስታርሺፕ ሮኬት […]

Ethiopia ESNFI Cluster 2024 Annual Report

Title Ethiopia ESNFI Cluster 2024 Annual Report Publisher habtamumd Date Thursday, February 13, 2025 Type Information Management Filename Ethiopia ESNFI Cluster 2024 Annual Report Feb 2025_0.pdf Source Shelter Cluster Response Ethiopia Language English Tags IM reports and analysis Communications Messaging Description This is an annual report for the Cluster. It covers the humanitarian situation, the achievements […]

Ethiopia: Over Half a Million Displaced in Amhara Face Dire Conditions As Shelters Crumble – IDPs in Tigray Struggle With Overcrowding

6 March 2025 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — The humanitarian situation in the crisis-hit Amhara region remains a serious concern, with more than half a million displaced people in urgent need of shelter and essential non-food items. According to the Global Shelter Cluster (GSC), the living conditions of over 560,000 individuals residing in 33 […]

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በመንፈቅ ዓመት ውስጥ ከ6.4 ቢሊዮን ብር በላይ የግብር ዕዳ መሰብሰቡን ገለጸ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር 

March 6, 2025 በቤርሳቤህ ገብረ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ6.4 ቢሊዮን ብር በላይ የግብር ዕዳ መሰብሰቡን አስታወቀ። ቢሮው ያለባቸውን “ከ3.2 ቢሊዮን ብር በላይ የግብር ዕዳ ለመክፈል ፈቃደኛ አልሆኑም” ያላቸውን 62 ግለሰቦች ሀገር እንዳይወጡ ለኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ስም ዝርዝራቸውን ማስተላለፉን ገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት […]

የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ በሁለት ክሶች ጥፋተኛ ተባሉ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

March 6, 2025 በቤርሳቤህ ገብረ የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ጸጋዬ ቱኬ፤ በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀረቡባቸው ሁለት ክሶች ጥፋተኛ ተባሉ። ፍርድ ቤቱ ትላንት ረቡዕ የካቲት 26፤ 2017 በዋለው ችሎት፤ በተመሳሳይ የክስ መዝገብ የተከሰሱ ሌሎች አራት ተከሳሾች ላይም የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላልፏል። ፍርድ ቤቱ በተከሳሾቹ ላይ ያስተላለፈው የጥፋተኝነት ውሳኔ፤ “ስልጣንን ያለአግባብ በመገልገል”፣ “የመንግስትን ስራ በማያመች ሁኔታ […]

ኢትዮጵያ በሩብ ዓመት ውስጥ ብቻ ከጥይት ሽያጭ 30 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ገቢ ማግኘቷን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ   – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር   

March 6, 2025 ኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ ለውጭ ሀገራት ከሸጠቻቸው ጥይቶች፤ “ከ30 ሚሊዮን ዶላር ያላነሰ” ገቢ ማግኘቷን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። ሀገሪቱ ለውጭ ሀገር ገበያ የሚቀርቡ ክላሽ፣ ስናይፐር፣ ብሬን፣ ዲሽቃ፣ ታንክ እና ሁሉንም አይነት መድፎች “የማምረት አቅም ያለው” ፋብሪካ መገንባቷንም አብይ አስታውቀዋል።  ጠቅላይ ሚኒስትር ይህን ያሉት፤ በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ በቶኬ ኩታዬ […]

TPLF says Ethiopia – Eritrea war inevitable , worries that Tigray will be the theater of war  – Borkena 

March 4, 2025 Borkena Toronto – The Tigray People’s Liberation Front (TPLF)  seems to think that war between Eritrea and Ethiopia is inevitable. Yet, it is speaking out that “nothing will be achieved through war.” In an interview with Brakhe Show, Amanuel Assefa, Deputy Chairman of  the TPLF factions under the leadership of Debretsion Gebremichael, says […]