‹‹ሕዝቡ ለአይቀሬው ጦርነት ይዘጋጅ›› ደመቀ ስለ ፋኖ የተናገሩት ወጣ ሽመልስ መልቀቂያ አስገቡ? 4ኪሎ ታመሰ | Ethiopia
Andafta
‹‹ሕዝቡ ተዋጊ ሆኗል›› | ፋኖ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያቀረበው ጥሪ… | የአማራው ውጊያ ወዴት ወዴት?? | Ethiopia
Andafta
ደመቀ እና አብይን ያቃቃረው ፊርማ… | ብልጽግና ኢትዮጵያን ወዴት እየወሰዳት ነው? | የደመቀ የስንብት ቃል ሲፈተሸ…. | Ethiopia
Andafta
ፋኖ በዛሬው እለት 3 ከተሞችን ተቆጣጥሮ ውሏል! በጎጃምና ሸዋ ድል በድል!የጎጃም እዝ መሪዎች ድንገት የተገኙበት ታላቅ በዓል! አቡነ አብርሃም በበዓሉ ላይ!
Roha
Anchor Media የብልጽግና መግለጫና የአቶ ደመቀ የስንብት ንግግር፥ የሶማሌላንዱ ስምምነት ፈርሷል፥ የአማራ ህዝብ ተጋድሎ፥ የብልጽግና ባለስልጣናትና ሙስና
Mesay Mekonnen
Anchor Media ብጹዕ አቡነ ሩፋዔል ማን ናቸው?
Mesay Mekonnen
ሕገመንግሥቱን ማሻሻል አንዱ ቀልፍ መፍትሄ እንደኾነ ደመቀ መኮንን አውስተዋል።
January 27, 2024 ከገዢው ብልጽግና ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርነታቸውና ከመንግሥት ሥልጣናቸው ትናንት የለቀቁት ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ የገጠሟትን የአገር ግንባታ ፈተናዎች ለማስተካከል ሕገመንግሥቱን ማሻሻል አንዱ ቀልፍ መፍትሄ እንደኾነ በስንብት ንግግራቸው ላይ ጠቁመዋል። ደመቀ፣ በአገሪቱ የሚታዩት የሰላም እጦት፣ ሞትና መፈናቀል ልብ ሰባሪ መኾናቸውንም በንግግራቸው አውስተዋል። የመልቀቂያ ጥያቄ ያቀረቡት ከዓመታት በፊት መኾኑን ጠቅሰው ጥያቄያቸው ተቀባይነት በማግኘቱ ደስታቸውን የገለጡት ደመቀ፣ […]
የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ጦር ግጭቶችን ለማስቆም ለመሠማራት ዝግጁ መኾኑን አስታውቋል።
January 27, 2024 – Konjit Sitotaw ኢትዮጵያ አባል የኾነችበት የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ጦር በአባል አገራት የሚከሰቱ ግጭቶችን ለማስቆም ለመሠማራት ዝግጁ መኾኑን አስታውቋል። ጦሩ፣ ጥሪ ከተደረገለት፣ በሱዳንና በዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ግጭቶችና የኢትዮጵያንና ሱማሊያን ውጥረት ለማርገብ ለመሠማራት ዝግጁነቱን ገልጧል። የቀጠናው ተጠባባቂ ጦር የተውጣጣው፣ ኢትዮጵያንና ኬንያን ጨምሮ ከ10 አባል አገራት ነው። ቀጠናዊው ጦር፣ በአባል አገራት የሰላም ማስከበርና ግጭት የመከላከል ተልዕኮዎች […]
የአፍሪካ ኅብረት ልዑካን ቡድን ወደ ትግራይ እንደሚያቀና ይጠበቃል።
January 27, 2024 – የአፍሪካ ኅብረት ሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት ልዑካን ቡድን ዛሬ ወደ ትግራይ እንደሚያቀና ይጠበቃል። ልዑካን ቡድኑ ዛሬና ነገ በሚያደርገው ጉብኝት በፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት አተገባበር ዙሪያ ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ባለሥልጣናትና መቀሌ ከተጠለሉ የጦርነቱ ተፈናቃዮች ጋር ለመወያየት ቀጠሮ ይዟል። የምክር ቤቱ ልዑካን ቡድን ባለፈው ዓመት የካቲት በክልሉ ለማድረግ ያሰበው የመጀመሪያው ጉብኝት፣ የፌደራሉን መንግሥት ትብብር […]
ብሄራዊ ባንክ የሦስት ዓመት ስትራቴጂ ቀረጸ
January 27, 2024 – Konjit Sitotaw ብሄራዊ ባንክ በቅርቡ የቀረጸው የሦስት ዓመት ስትራቴጂ፣ በሦስት ዓመታት ውስጥ የውጭ ምንዛሬ ክምችቱን በሦስት ዕጥፍ ለማሳደግና ለኹለት ወራት ከግማሽ ሸቀጦችን ከውጭ ለማስገባት የሚበቃ መኾኑን ሪፖርተር አስነብቧል። ባንኩ እስከተያዘው በጀት ዓመት መጨረሻ ብቻ ላንድ ወር ሸቀጦችን ለማስገባት የሚበቃ 1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር ክምችት ለመያዝ እንዳቀደ ዘገባው ጠቅሷል። ባንኩ ባኹኑ ወቅት ያለው […]