Ethiopia፦ “የአማራ ሕዝብ መከላከያ እኔ ነኝ” ፋኖ፣ኦሮሚያ ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል፣ “መከላከያ ከክልሉ እንዳይወጣብኝ” አማራ ክልል January 30/2024
Tekeze Media
EMS በአሁኑ ወቅት ለመደራደርዝግጁ አይደለንም ከፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤየአማራ ህዝባዊ ኃይል ( ፋኖ) የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ጋር የተደረገ ቆይታ Jan 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Ethiopian Media Services
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS አመላካች ኢትዮጵያና ሶማሊያ የተቀያየሩት ወንበር Sun 28 Jan 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
ቀጥታ ስርጭት ፡ 11ኛው ሰዓት ላይ ያለው ብአዴን እና መሬት ላይ ያለው እውነታ! ፡ የኢትዮ 360 መረጃዎች
January 30, 2024
በአማራና ትግራይ ክልሎች የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደቀያቸው ባለመመለሳቸው ለሞት፣ ለከፍተኛ ርሃብ እና የተለያዩ ሰብዓዊ ቀውሶች ተጋልጠዋል
January 30, 2024 ኢሰመጉ በአማራና ትግራይ ክልሎች የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደቀያቸው ባለመመለሳቸው ለሞት፣ ለከፍተኛ ርሃብ እና የተለያዩ ሰብዓዊ ቀውሶች ተጋልጠዋል ሲል ዛሬ ባወጣው መግለጫ ገልጧል። ኢሰመጉ፣ በትግራይ ክልል በሽረ፣ አክሱም፣ አቢአዲ፣ መቀሌ እና አዲግራት ከተሞች የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ የረድዔት ድርጅቶች የምግብ ዕርዳታ በመቋረጡና የፌደራሉና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ ባለማቅረባቸው፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በርሃብ ለሞት እንደተዳረጉ […]
ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ተፈጻሚ ሊኾን አይችልም = ሴናተር ኢልሃን ኦማር
January 30, 2024 – Konjit Sitotaw በአሜሪካ ሕግ መምሪያ የእንደራሲዎች ምክር ቤት አባል ትውልደ ሱማሊያዊቷ ኢልሃን ኦማር፣ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ተፈጻሚ ሊኾን አይችልም በማለት መናገራቸውን የሱማሊያ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። ኢልሃን ኦማር ሚኖሶታ ግዛት ውስጥ ለሱማሊያዊያንና ትውልደ ሱማሊያዊያን በሱማሊኛ ቋንቋ ባደረጉት ንግግር፣ እኔ የአሜሪካ ኮንግሬስ ውስጥ ተቀምጩ የሱማሊያን መሬት ማንም ፈጽሞ ሊወስደው አይችልም […]
በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሂደት ሙሉ ለሙሉ መቋረጡ ተሰማ
January 30, 2024 – Konjit Sitotaw በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ነቀምት ካምፓስ ከትላንት ጀምሮ ይህ ዜና እየተጠናቀረ እስካላበት ዛሬ እኩለ ቀን ድረስ የመማር ማስተማር ሂደት ሙሉ ለሙሉ መቋረጡን ዋዜማ ከምንጮቿ ባሰባሰበችው መረጃ አረጋግጣለች። ዩኒቨርሲቲው ሦስት ካምፓሶች ያሉት ሲኾን፣ ከዋናው ግቢ ነቀምት ካምፓስ በስተቀር በሻምቡና ጊምቢ ካምፓሶች መደበኛው የመማር ማስተማር ሂደት እየተካሄደ እንደኾነ ምንጮች ለዋዜማ ገልጸዋል። በነቀምት ካምፓስ የመማር ማስተማር […]
የፌደራል መንግሥቱ ከጦርነቱ በኋላ ለትግራይ ክልል የተለያዩ ድጎማዎችን ሲያደርግ ራያን ለይቶ ትቶታል
January 30, 2024 – Konjit Sitotaw በራያ የሚገኙ ስድስት ወረዳዎች ሕዝበ ውሳኔ ተደርጎ የማንነት ጥያቄያቸው ባለመፈታቱ ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸውን የኮረም ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ገብረ እግዚዓብሔር ደረጀ ለዋዜማ ተናግረዋል። ባለፈው ነሐሴ በቅርቡ ሕዝብ ውሳኔ ይደረጋል በሚል ከመከላከያ ሠራዊት አመራሮች ጋር ውይይት ተደርጎ እንደነበር ያስታወሱት ኃላፊው፣ ከዚያ በኋላ ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ እንዳልተደረገ ተናግረዋል። የፌደራል መንግሥቱ ከጦርነቱ […]
ዕንባ ጠባቂ በአማራ እና ትግራይ የተከሰተው “ረሃብ ወይም ድርቅ” ስለመሆኑ መንግሥት ብያኔ እዲሰጥ ጠየቀ
30 ጥር 2024, 14:28 EAT በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተከሰተው ድርቅ የጉዳት መጠን ላይ ምልከታ ያደረገው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ መንግሥት ድርቅ አሊያም ረሃብ መከሰቱን በይፋ ብያኔ እንዲሰጥ ጠየቀ። የባለሞያዎች ቡድን ወደ ሁለቱ ክልሎች በመላክ ናሙና ወስዶ የችግሩን ስፋት እንዳጣና የገለጸው ተቋሙ፤ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት የደረሰ ጉዳት እና የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ሁኔታን በመዳሰስ የአሰራር ክፍተቶችን […]