የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሽልማት

January 30, 2024 – DW Amharic  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ( FAO ) በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ የምግብ አቅርቦት ረገድ ላሳዩት አመራር እና በስንዴ ምርት ራስን ለመቻል በጀመሩት ጥረት በሚል ጣልያን ውስጥ ትናንት እሁድ ሽልማት ተበረከተላቸው። በዚህ ላይ የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ምን ይላሉ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የICJ ዉሳኔ፣ የደቡብ አፍሪቃ ድልና የፍትሕ እንዴትነት

January 30, 2024 – DW Amharic  ፍርድ ቤቱ ያሳለፈዉን ጊዚያዊ ብይን እስራኤል ገቢር ማድረግ አለማድረጓን ባንድ ወር ጊዜ ዉስጥ እንድታረጋግጥ አዝዟልም።ይሁንና ደቡብ አፍሪቃ በጠየቀችዉ መሠረት እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ የከፈተችዉ ድብደባ ሙሉ በሙሉ እንዲያቆም አላዘዘም።እንደገና ደክተር አደም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የዌስት ባንክ ህፃናት የደኅንነት ሥጋት    

January 30, 2024 – VOA Amharic  የእሥራኤል የመከላከያ ሠራዊት ጋዛ ውስጥ በሃማስ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘመቻ በቀጠለበት ወቅት ዌስት ባንክና ምሥራቅ ኢየሩሳሌም ያሉ ህፃናት ከግጭት ጋር በተያያዙ ሁከቶች የተነሳ ለአደጋ መጋለጣቸው እየተዘገበ ነው። የአሜሪካ ድምጿ ሴሊያ ሜንዶዛ ከምሥራቅ ኢየሩሳሌም ያጠናቀረችውን ዘገባ ኤደን ገረመው አሰናድታዋለች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኢላን መስክ በሰው አንጎል ውስጥ የሚገጠም ‘ኒውራሊንክ ቺፕ’ ይፋ አደረገ

ከ 5 ሰአት በፊት የቢሊየነሩ የቴክኖሎጂ ሰው ኢላን መስክ፤ ኒውራሊንክ የተባለው ኩባንያው ሰዎች አንጎል ውስጥ የሚገጠም ገመድ አልባ ቺፕ መሥራቱን ይፋ አድርጓል። መስክ እንዳለው ይህ ቺፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ላይ መኩራ ተደርጎበታል። የመጀመሪያ ዙር ውጤቶች እንደሚያሳዩት የኒውሮን መጠንን እና የነርቭ ‘ኢምፐልስ’ ከፍ ማለት የተስተዋለ ሲሆን ታካሚው እያገገመ ይገኛል። የኩባንያው ዓላማ የሰው ልጅን አእምሮ ከኮምፒውተር ማስተሳሰር […]

የዓለማችን ግዙፍ የጭነት መርከቦች እየሸሹት ያለው ቀይ ባሕር

ከ 8 ሰአት በፊት የየመን ታጣቂ ኃይል የሆኑት ሁቲዎች በቀይ ባሕር ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት በመሸሽ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጭነት መርከቦች በአፍሪካ ደቡባዊ ጫፍ በኩል መንገዳቸውን እንዲያደርጉ እየተገደዱ ነው። ከፍተኛ መጠን ያላቸውን ወሳኝ ጭነቶች የሚያዘዋውሩትን የዓለማችንን ትልልቅ መርከቦች የጉዞ አቅጣጫ መቀየር ምን ያህል ቀላል ነው? በቅርቡ የዩናይትድ ስቴትስ ንብረት የሆነችው ኤምቪ ጄንኮ ፒካርዲ የተሰኘች የንግድ መርከብ ቀይ […]