በአማራ ክልል መርዓዊ ከተማ ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ
2 የካቲት 2024, 15:05 EAT በአማራ ክልል በአዲሱ ሰሜን ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ ሰኞ፣ ጥር 20/2016 ዓ.ም በተፈጸመ ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ቤተሰቦች፣ ነዋሪዎች አና የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ። ከክልሉ ዋና ከተማ ከባሕር ዳር በ35 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ በምትገኘው መርዓዊ ከተማ በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተደረገ ውጊያን ተከትሎ በነዋሪዎች ላይ […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሚቀጥለው ሳምንት ለተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ ሊሰጡ ነው
2 የካቲት 2024, 17:38 EAT ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቀጣይ ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ከአባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እንደሚሰጡ በተወካዮች ምክር ቤት የቢቢሲ ምንጮች ተናገሩ። በምክር ቤቱ አሠራር መሠረት የሕዝብ እንደራሴዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚያቀርቧቸውን ጥያቄዎች ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ለአፈ ጉባኤው ጽህፈት ቤት እንዲያስገቡ በአባላት የመልዕክት መለዋወጫ የቴሌግራም ገጽ አማካይነት ተጠይቀው እንደነበር […]
የሕወሓት የ41 ቀናት ስብሰባ
February 2, 2024 – DW Amharic ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ለ41 ቀናት አደረግኩት ካለው ስብሰባ በኃላ ባወጣው መግለጫ በፓርቲው ውስጥ የአመራር ማስተካከያ ለማድረግ መስማማቱን ገልጧል። በተለያዩ ጉዳዮችን የዳሰሰበትን መግለጫ ትናንንት ያወጣው ሕወሓት የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት በሙሉእነት እንዲተገበርም ጥሪ አቅርቧል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Sudanese Civil Forces are Ready to Meet Burhan at Any Place, Time – Asharq Al-Awsat
Arab World Sudanese Civil Forces are Ready to Meet Burhan at Any Place, Time Former Sudanese PM Abdullah Hamdok (AP) 06:59-2 February 2024 AD ـ 21 Rajab 1445 AH The Sudanese Coordination of Civil Democratic Forces (Taqaddum) has said it was ready to meet with Sudanese army commander Abdulfattah al-Burhan “at any place and time” […]
ዓለም አቀፍ የእርዳታ ጥሪ ዘመቻ
February 2, 2024 – DW Amharic “ ወደ አፍሪቃ ሕብረት፣ ኢጋድ፣ የአውሮጳ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግስታት፣ አሜሪካ፣ ታላቋ ብሪታንያና ለሌሎች 30 የሚሆኑ የረድኤት ድርጅቶች ፊርማ በማሰባሰና በቀጥታ ወደ መንግስታቱና ተቋማት ኢ ሜይል በመጻፍ ረድኤት ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች አስፈላጊውን እርዳታ እንዲያደርጉ ለማሳሰብ ነው የዘመቻው ዓላማ።“ ወይዘሪት ባትሰባ ሰይፉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አሜሪካ ከሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ቅርበት ባላቸው ሦስት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች
February 2, 2024 – DW Amharic በሱዳን ጦርነት 8 ሚሊዮን ገደማ ሰዎች እንደተፈናቀሉ የተባበሩት መንግሥታት አስታውቋል። አሜሪካ “የሱዳንን ሠላም፣ ጸጥታ ወይም መረጋጋት አደጋ ላይ በሚጥሉ ድርጊቶች” በመሳተፍ በወነጀለቻቸው ሦስት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጥላለች። ጦርነቱ ሱዳን ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወደ ምትዋሰንባቸው ምሥራቃዊ የሀገሪቱ አካባቢዎች የመስፋፋት ዝንባሌ አሳይቷል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ፤ የባሕር በር ጉዳይ
February 2, 2024 – DW Amharic በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ጉዳይ አካባቢያዊ መፍትሔ እንደሚያስፈልገው መግለፁን የተመላከተው የመፍትሔ ሐሳብ ቀድሞውንም የኢትዮጵያ አቋም ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልፀ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ለዩክሬን ተጨማሪ የ50 ቢሊዮን ዩሮ እርዳታ ለመስጠት ተስማሙ
February 2, 2024 – DW Amharic የአውሮጳ ኅብረት ለዩክሬን ርዳታ እንዲሰጥ ሐንጋሪ ተስማማች። ኅብረቱ ለዩክሬን ሊሰጥ ያቀደውን ርዳታ ሐንጋሪ ባለመፍቀዷ ለሳምንታት አራዝሞት ነበር ። ዛሬ ግን 27 ቱም የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ብራሰልስ ውስጥ ባካሄዱት ጉባኤ ለዩክሬን ተጨማሪ የ50 ቢሊዮን ዩሮ እርዳታ ለመስጠት ተስማምተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ህንድ በቀይ ባሕር የባሕር ላይ ዘራፊዎችን የሚከታተሉ የጦር መርከቦች አሰለፈች
February 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያ በመግባቢያ ስምምነቱ ተያያዥ ውጥረቶች ኢጋድ ስብሰባ እንዲጠራ ጠየቀች
February 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ