ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን ያሳሰረው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረበው ጥያቄ ነው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማክሰኞ ምላሽ ሊሰጡ ነው

February 3, 2024 – Konjit Sitotaw  ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች፤ በመጪው ማክሰኞ ምላሽ ሊሰጡ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች፤ በመጪው ሳምንት መጀመሪያ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ምላሽ እና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ምንጮች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። የፓርላማ አባላቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚቀርቡ ጥያቄዎችን አስገብተው ያጠናቀቁት በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ነው። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” […]

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምን ውጤት አመጣ? ወደፊትስ በምን ሊቋጭ ይችላል?

3 የካቲት 2024 ካለፈው ዓመት አጋማሽ ወዲህ በአማራ ክልል የነበረው መረጋጋት እየተበላሸ ከሚያዝያ ወር በኋላ በነበረው ጊዜ ብሶበት ወደ ለየለት ግጭት ተገብቶ ክልሉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር ከገባ ስድስት ወራት ሆኖታል። ጥቂት በማይባሉ ስፍራዎች የግብርና ሥራ ተስተጓጉሏል፣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በመደናቀፉ የሚፈለገው ምርት እና አገልግሎት በቀላሉ አይገኝም። መሠረታዊዎቹ የመድኃኒት እና የሸቀጦች ዋጋ አልቀመስ ብሏል። የመንግሥት አገልግሎት […]

አሜሪካ ለተገደሉባት ወታደሮቿ በቀል ሶሪያ እና ኢራቅ ውስጥ ጥቃት ፈጸመች

3 የካቲት 2024, 08:56 EAT አሜሪካ በሶሪያ እና ኢራቅ ውስጥ በሚገኙ ከኢራን ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ቡድኖችን ዒላማ ያደረጉ ጥቃቶችን አርብ ሌሊት መፈጸሟ ተገለጸ። ይህ ጥቃት ባለፈው እሁድ ዮርዳኖስ ውስጥ በሚገኝ የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ በኢራን የሚደገፉ ታጣቂዎች በፈጸሙት የድሮን ጥቃት ለተገደሉ ሦስት ወታደሮቿ ሞት አጸፋ ነው። አሜሪካ ኢራቅ እና ሶሪያ ውስጥ በሚገኙት ዒላማዎች ላይ […]

ቱርክ ለእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ መረጃ አሳልፈው ሰጥተዋል የተባሉ ሰባት ሰዎችን አሰረች

3 የካቲት 2024 የቱርክ የፀጥታ ኃይሎች ለእስራኤል የስለላ ተቋም ሞሳድ መረጃ አሳልፈው ሲሰጡ ነበሩ ያሏቸውን ሰባት ሰዎች በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተነገረ። ሰባቱ ሰዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት የቱርክ የደኅንነት ኤጀንሲ የሆነው ኤምአይቲ በኢስታንቡል እና ኢዝሚር በተባሉት ከተሞች ውስጥ ድንገተኛ ዘመቻዎችን ካደረገ በኋላ ነው። ቱርክ ከአንድ ወር በፊት ከሞሳድ ጋር ግንኙነት አላቸው ያለቻቸውን 34 ሰዎች በተመሳሳይ በቁጥጥር […]

የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች

15 ጥር 2024 በአይቮሪ ኮስት አስተናጋጅነት እየተካሄ የሚገኘውን 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሁሉንም የጨዋታ መርሃ ግብሮች እና ውጤት ከዚህ ገጽ ማግኘት ይችላሉ። የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤት ሁሉም ሰዓቶች በአይቮሪ ኮስት አቆጣጠር ሲሆኑ፣ ሊለወጡ የሚችሉ ናቸው። ቢቢሲ ለማንኛውም ለውጥ ተጠያቂ አይደለም።