አወዛጋቢው የመግባቢያ ስነድ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች

January 4, 2024 – DW Amharic  የአውሮጳ ህብረት የውጭ ግንኑነት ቢሮ ትናንት በዚሁ ስምምነት ላይ ባወጣው መገለጫም፤ የሚደረጉ ስምምነቶች የሶማሊያን ሉአላዊነትና የግዛት አንድነት፣ የአፍሪቃ ህብረትን ቻርተርና የመንግስታቱ ድርጅትን መርኆች ከግምት ውስጥ ያስገቡ መሆን አለባቸው ብሏል። እነዚህ መርሆችና ድንጋጌዎች ለአካባቢው ሰላምና መረጋጋት ቁልፍ መሆናቸውንም አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ሥምምነት የተቆጣችው ሶማሊያ ፊቷን ወደ ግብጽ አዙራለች

January 4, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ በተፈራረመችው “የአጋርነት እና የትብብር የመግባቢያ ሥምምነት” የተቆጣችው ሶማሊያ ፊቷን ወደ ግብጽና ቃጣር አዙራለች። ሶማሌላንድ ኢትዮጵያ እውቅና የምትሰጥ የመጀመሪያ ሀገር በመሆኗ አመስግና ሥምምነቱን “የሚያስተጓጉሉ ወይም የሚቃወሙ” ወገኖችን አስጠንቅቃለች። ተንታኞች የለየለት ጦርነትም ባይሆን የእጅ አዙር ግጭትን ይሰጋሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኢሰመጉ የእስረኞችን አያያዝ ለማየት ፈቃድ ተከለከልኩ አለ

January 4, 2024 – DW Amharic  የእስረኞችን አያያዝ ለማየት ፍቃድ ተከለከልኩ ሲል ቅሬታ ያሰማው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባኤ ሁኔታው አሳስቦኛልም ብሏል። በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች በሕግ ከለላ ስር የሚገኙ እስረኞችን በተለይ የስብዓዊ መብት አያያዝን ለማየት ጥረት እያደርገ ቢሆንም ከቅርብ ግዜ ወዲህ ግን ለጉብኘት ጥያቂ ምላሸ ባለማግኘቴ እንቅፋት ገጥሞኛል ብሏል ኢሰመጉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሉዐላዊነት እና የግዛት አንድነት በአፍሪካ ሕብረት ሕጎች መሰረት ማክበር አለባት ብለዋል ሙሳ ፋኪ

January 3, 2024  የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ክልል (ሶማሊላንድ) መካከል የመግባቢያ ስምምነት በመፈራረም የተፈጠረውን ውጥረት በቅርበት ሲከታተሉ ቆይተዋል። The Chairperson of the Commission of the African Union, H.E Moussa Faki Mahamat, has been closely following the tension resulting from signing of the Memorandum of Understanding between Ethiopia and the […]

ልዑል አንድሪው በወሲብ ቅሌት ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕስቲን የፍርድ ቤት ዶሴ ስማቸው ተገኘ

ከ 1 ሰአት በፊት የወሲብ ቅሌት ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕስቲን ጋር በተያያዘ በአሜሪካ ፍርድ ቤት አዳዲስ ሰነዶችን ይፋ ተደርገዋል። በነዚህ አዳዲስ ሰነዶች ከተጠቀሱ ታዋቂ ሰዎች መሀል ልዑል አንድሪው ናቸው። ዳኛው መዝገቦቹ እንዲለቀቁ ከኤፕስቲይን ተባባሪ ጂሌይን ማክስዌል ጋር በተገናኘ የህግ ጉዳይ አካል ሆኖ ትእዛዝ ሰጥቷል። የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ቢል ክሊንተን እና ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ ቀደም በፍርድ ቤት […]

የኢትዮጵያ እና የሶማሌላንድን ስምምነት ተከትሎ ሃገራትና አህጉራት ምን አሉ?

4 ጥር 2024 ተሻሽሏል ከ 2 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር የገባችውን ስምምነት ተከትሎ ሃገራት እና የአህጉር ኅብረቶች አቋማቸውን በመግለጥ ላይ ናቸው። ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ ከሆነችው ሶማሊላንድ ጋር የባሕር በር ማግኘት የሚያስችላትን የመግባቢያ ሠነድ ሰኞ ታኅሣሥ 22/2016 ዓ.ም. መፈራረሟ ይታወሳል። ይህን ስምምነት ተከትሎ አስቸኳይ ስብሰባ የጠራችው ሶማሊያ ስምምነቱ […]