መንግሥት ለሽግግር ፍትሕ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር የፖለቲካ ቁርጠኝነቱን እንዲያሳይ ተመድና ኢሰመኮ አሳሰቡ

EthiopianReporter.com  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ቱርክ ዜና መንግሥት ለሽግግር ፍትሕ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር የፖለቲካ ቁርጠኝነቱን እንዲያሳይ ተመድና ኢሰመኮ አሳሰቡ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: December 31, 2023 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት በጋራ ባወጡት ሪፖርት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ለሽግግር ፍትሕ ሥርዓት ቀረፃና ትግበራ […]

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለረሃብ አደጋ ዓለም አቀፍ ጥሪ አቀረበ

 EthiopianReporter.com የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለረሃብ አደጋ ዓለም አቀፍ ጥሪ አቀረበ ዮናስ አማረ ቀን: December 31, 2023 በትግራይ ክልል ወደ 91 በመቶ ሕዝብ ለረሃብ አደጋ መጋለጡን ያስታወቀው ጊዜያዊ አስተዳደሩ፣ ለረሃብ አደጋው ዓለም አቀፍ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ፡፡ የረሃብ አደጋው ከክልሉ በላይ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ […]

ለሚኒስትሯ የመኖሪያ ቤት ዕድሳት ከራሱ በጀት የተጠቀመው የቱሪዝም ሚኒስቴር ገንዘቡን ተመላሽ እንዲያደርግ ተነገረው

EthiopianReporter.com ዜና ለሚኒስትሯ የመኖሪያ ቤት ዕድሳት ከራሱ በጀት የተጠቀመው የቱሪዝም ሚኒስቴር ገንዘቡን ተመላሽ እንዲያደርግ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 31, 2023 ቀድሞው የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ይባል የነበረው ከጥቅምት 2014 ዓ.ም. ወዲህ ራሱን ችሎ እንዲቋቋም የተደረገው የቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሸን ለሚኒስትሯ ወ/ሮ ናሲሴ ጫሊ ለተሰጠው መኖሪያ ቤት ከራሱ በጀት ለጥገና በማለት ያወጣውን 431 ሺሕ ብር ተመላሽ […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ ለሚገነባው የኤርፖርት ከተማ የጠየቀውን መሬት ሊረከብ ነው

EthiopianReporter.com  በተመስገን ተጋፋው December 31, 2023 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያዴቻ የኤርፖርት ከተማው በፈጣን የባቡር መስመር ከቦሌ ኤርፖርት ጋር ይገናኛል ተብሏል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) አቦሴራ በሚባል ሥፍራ ለመገንባት ላሰበው ግዙፍ የኤርፖርት ከተማ፣ የጠየቀውን የመሬት ይዞታ በቅርቡ ከክልሉ መንግሥት እንደሚረከብ አስታወቀ፡፡  የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና የንግድ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያዴቻ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ […]

አወዛጋቢው የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ቡራኬ

December 31, 2023 – DW Amharic  የሮማ የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ፍራንሲስ በቅርቡ የተመሳሳይ ጾታን ጋብቻን በተመለከተ የሰጡት መግለጫ በዓለም ዙሪያ እያወዛገበ ነው።በተለይ በአፍሪካ የካቶሊክ አማኞች ዘንድ የጳጳሱ ቡራኬ ተቃውሞ ገጥሞታል። ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኮንጎ የምርጫ ቀዉስ፣ የሱዳን ተፋላሚ ኃይላት መሪዎች ጉብኝት

December 31, 2023 – DW Amharic  ምርጫዉ እንደገና እንዲደረግ ለመጠየቅ ተቃዋሚዎች ድምፅ በተሰጠ በሳምንቱ ሮብ የአደባባይ ሰልፍ ጠርተዉ ነበር።መንግስት ከለከለ።ሕገ-መንግስታዊ መብታቸዉን ለማስከበር የቆረጡ የተቃዋሚ ደጋፊዎች ግን የመንግስትን ክልከላ አልተቀበሉትም።ኪንሻ አደባባይ ከወጡት ተቃዋሚዎች አንዱ እንዲሕ ይላሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አዲስ አበቤ ለራስ ስትል ተነስ፤ ራስክን በባለጌዎች ጫማ ከመረገጥ አድን። ሃቁ እነሆ ……

December 30, 2023  ለአዲስ አበባ የመንግስት ሰራተኛ የተዘጋጀው የፈተና ወረቀት ይሄውላችሁ። ተፈታኝ ዘመድ ካላችሁ አሰራጩት። ( አንዳርጋቸው ፅጌ ) በበኩሌ ከዋናው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ላይ አይናችንን ልንነቅል አይገባም በሚል ስለአብይ አህመድ ነውረኛ አገዛዝ በመረጃ የተደገፉ በርካታ ጉድፎች እየደረሱኝም ብዙ ጊዜ ወደፌስ ቡክ አላመጣቸውም። ይህ ፈተና አንዱ የኦሮሞ ብልጽግና በተረኛነት ከሚፈጽማቸው ብልግናዎች አንዱ በመሆኑ ጥቂት ለማለት […]