የትምህርት ስረዓታችን ለአሁኑ ሁኔታ የጠረገው መንገድ /መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
Orthodoxy and Secularism https://youtu.be/u_2kn3dttZI
ኢራን ለምን ሳዑዲን፣ UAEን፣ ባህሬንን እና ሌሎች የሙስሊም አገራትን ታጠቃለች?
Trotsky Wendessen Yirga ·Follow ኢራን ለምን ሳዑዲን፣ UAEን፣ ባህሬንን እና ሌሎች የሙስሊም አገራትን ታጠቃለች? ይህ ግጭት በምዕራባውያን እና በሙስሊሙ ዓለም መካከል አልያም ክርስቲያኖች እና አይሁዶች ከሙስሊሞች ጋር የሚያደርጉት ጦርነት ብቻ አይደለም። ኃያሏና የክርስቲያን አገር የሆነችው ሩሲያ፣ የኢራን ደጋፊ ነች። ኤምሬትስ፣ ባህሬን፣ ሳዑዲ፣ እና ዮርዳኖስ ከእስራኤል ጋር የቆሙት በሃይማኖት አንድ ስለሆኑ አይደለም። ኢቫንጀሊካን ወይም የወንጌል አማኝ ናቸው […]
Russia on Ethiopia’s side
Russian Embassy in the Republic of South Africa ·Follow Today, on 1 March 2026, Ethiopia marks the 130th anniversary of the Battle of Adwa — a pivotal episode of the First Italo‑Ethiopian War of 1895–1896, where Ethiopian forces defeated the aggressor and preserved the independence of the empire. Italy’s aggression Italy, seeking to build an African […]
በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ሽርካ ወረዳ በጃዊ ቀበሌ 21 ኦርቶዶክሳውያን በታጣቂዎች ጥቃት ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ።
በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ሽርካ ወረዳ በጃዊ ቀበሌ 21 ኦርቶዶክሳውያን በታጣቂዎች ጥቃት ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ። (#EOTCTV የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም) በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ሽርካ ወረዳ በጃዊ ቀበሌ 21 ኦርቶዶክሳውያን በታጣቂዎች ጥቃት ሕይወታቸው ማለፉን በመግለፅ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ከሚመለከተው የፌደራል የመንግሥት አካላት ጋር ተወያይቶ ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔ እንዲፈልግ ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሶማሌ እና […]
መልዕክተ ቅዳሜ፤
Yared Hailemariam ·Follow መልዕክተ ቅዳሜ፤ መንግስታዊ መክሸፍ (Governance failure) ++++++ በቴሌግራም ለመከታተል፤ https://t.me/yaredH_2024 በዛሬው መልዕክተ ቅዳሜ አንድ ሀገር በከሸፈ ወይም አገር የማስተዳደር ብቃት ባጣ ጏይል እጅ ሥር ስትወድም ምን ልትመስል እንደምትሽል የብልጽግናን አቋምና የዛሬዋን ኢትዮጵያ ሁናታ በመገምገም ላይ የሚያተኩር ነው። አንባቢዎቼን አስቀድሜ ለማሳሰብ የምወደው ትኩረቴ በ failed state ላይ ሳይሆን failed governance ላይ መሆኑን ነው። ሁለቱ […]
”ውድ ኢትዮጵያውያን! ለዚህ ክብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። ሚስጥረስላሴ ታምራት ”
”ውድ ኢትዮጵያውያን! ለዚህ ክብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። ሚስጥረስላሴ ታምራት ” ሰሞኑን በምርጫ ጉዳይ ባደረግነው ክርክር የህዝብ ጥያቄዎችን በድፍረት ማንሳታችንን በመጥቀስ አክብሮታቸውን እየገለጹልን ያሉ ኢትዮጵያውያን ብዙ መሆናቸውን ተመልክቻለሁ። ለዚህ ክብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። ሆኖም እኔ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄዎች ብዛት እና አንገብጋቢነት ጋር ተያይዞ ከተሰጠው ጊዜ አንፃር በበቂ ሁኔታ አንስቼ ሞግቻለሁ ብዬ አላስብም፤ ተጀመረ እንጂ አላለቀም። እኔና ፓርቲዬ የኢትዮጵያ […]
አድዋን ያለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ማሰብ ትርጉም አልባ ነው! – በዲያቆን ይትባረክ መለሰ
ማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማእከል ሚዲያ ·Follow አድዋን ያለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ማሰብ ትርጉም አልባ ነው! በዲያቆን ይትባረክ መለሰ የየካቲት ወር በኢትዮጵያውያን ዘንድ በብዙ መልኩ የሚታሰብ ወር ነው፡፡ ከአድዋ ድልና “ከሰማዕታት” መታሰቢያ በዓላት ጋር ተያይዞ አዎንታዊም አሉታዊም ስሜቶች እየተፈራረቁባቸው የሚያሳልፉ ብዙዎች ናቸው፡፡ አድዋ የካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም በአድዋ ተራራ ላይ ጥቁር ሕዝቦች ለመጀመሪያ ጊዜ የማይቻል […]
“Adwa was a defining affirmation of African sovereignty, dignity, and unity,” the Chairperson stated.
African Union ·Follow On the occasion of Adwa Day, H.E. Mahmoud Ali Youssouf, Chairperson of the African Union Commission, commemorates the historic victory at the Battle of Adwa of 2 March 1896. “Adwa was a defining affirmation of African sovereignty, dignity, and unity,” the Chairperson stated. “It sent a powerful message that Africa would determine its […]
