The Foundational Elements for an Optimal Ethiopian Nile Basin Treaty Covering Water Allocation and Basin Management 

February 24, 2026 Berhanu Abegaz (Prof.) Ethiopia finds itself in a position where NBI fatigue, climate stress, and naked power politics are undermining an equitable settlement over Nile waters. I argue here that a legitimate, creative, and effective strategic option for ending hydro-hegemony over the Ethiopian Nile is for Ethiopia to: (i) craft a coherent […]

በሶስት ክልሎች ያለው “የግጭት አውድ” የሰብአዊ መብት ጥበቃ ስራዎችን “ፈታኝ ማድረጉን” ኢሰመኮ ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር 

February 24, 2026 በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች ያለው “የግጭት አውድ”፤ የሰብአዊ መብት ጥበቃ ስራዎችን “ፈታኝ ማድረጉን” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። ይሁንና ሰዎች አግቶ ከመሰወር ጋር በተገናኘ ያለው የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ “እየቀነሰ” መሄዱን የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ገልጸዋል።  አቶ ብርሃኑ ይህን ያሉት፤ ኢትዮጵያ የምታስተናግደው 16ኛውን የአፍሪካ ብሔራዊ የሰብአዊ […]

ከህግ ውጭ ታስረው የነበሩ ከ1,300 በላይ ሰዎችን ማስፈታቱን ኢሰመኮ ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

February 24, 2026 ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ በኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች ከህግ ውጭ ታስረው የነበሩ 1,336 ሰዎች እንዲፈቱ ማድረጉን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 17፤ 2018 በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በኢትዮጵያ ከህግ ውጭ የሚፈጸም የዘፈቀደ እስር “መሻሻል ማሳየቱን” ተናግረዋል። ኮሚሽኑ ከክልሎች ጋር ባደረገው ምክክር ባለፉት ስድስት […]