“ከኢሊሊ ሆቴል ቃልኪዳን ጀርባ ያለው ማን ነው? አድዋ እና ውዝግቡ፣ የሌላ ጦርነት ድግስ?
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
እውን አሰብ በጦርነት ይመልሳል ? | ኤርትራ ወንድም ሕዝብ ነው በጦርነቱ አንሳተፍም | መጋቢ ብሉይ አብረሃም ኃይማኖት | Ethiopia
Andafta
“ኢትዮጵያ አሰብን መጠቀም ትችላላች” | “ፋኖን ኢሳያስ አልፈጠረውም” | “አብይ እና ኢሳያስን እንቃወም” | Ethiopia
Andafta
ፋኖ፣ ህውሓት እና OLA?፣ የአንዳርጋቸው “ኢትዮጵያ”፣ የቴዲ አፍሮ ስጋትና ተስፋ
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Adwa 129 ፡ የአድዋ ዘማቾች ትውስታ በአሸናፊዎቹ አንደበት ( በ1970ዎቹ የተቀረፀ )
March 2, 2025 – Konjit Sitotaw
129ኛው የአድዋ ድል በዓል እንዴት ይታወሳል?
March 1, 2025 – DW Amharic 129ኛው የአድዋ ድል በዓል እሑድ የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ. ም በአዲስ አበባ ፒያሳ በሚገኘው የድሉ መታሠቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከበራል። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አሜሪካ ተፈላጊው የሊቲየም ማዕድን እያላት ትራምፕ ለምን ከዩክሬን ለመውሰድ ፈለጉ?
2 መጋቢት 2025 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በዋሽንግተን “በጣም ትልቅ” የተባለውን ስምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ ቢጠበቅም አደባባይ የወጣ ውዝግብ ውስጥ ገብተው ሳይሳካ ቀርቷል። ኪየቭ እና ዋሽንግተን፣ አሜሪካ ከዚህ ቀደም ለሰጠችው እርዳታ ከዩክሬን የማዕድን ሀብት ድርሻ ለማግኘት ንግግር ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን፣ በምላሹም ዩክሬን የደኅንነት ዋስትና ከአሜሪካ በኩል ማግኘት ትፈልጋለች። […]
እስራኤል ማንኛውም የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ እንዳይገባ አገደች
ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል መንግሥት ከሃማስ ጋር የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት የመጀመሪያ ምዕራፍ በመጠናቀቁ ምክንያት ማንኛውም የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ እንዳይገባ ማገዱን አስታወቀ። የጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት ሃማስ እስካሁን ድረስ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ መልዕክተኛ፣ ስቲቭ ዊትኮፍ፣ ባቀረቡት ሃሳብ መሰረት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ማራዘሚያ አልቀበልም ማለቱን ተናግሯል። የሃማስ ቃል አቀባይ እርምጃውን […]
ዶናልድ ትራምፕ እና ምክትላቸውን ያስቆጣው የዜሌንስኪ አለባበስ
ከ 5 ሰአት በፊት የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ አርብ ዕለት ዋይት ሐውስ ደርሰው ከመኪናቸው እንደወረዱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስቀድመው አስተያየት የሰጡት ስለ አለባበሳቸው ነበር። ዜሌንስኪ በወታደራዊ የደንብ ልብስ አምሳያ የተሠራውን ጥቁር ሹራባቸውን ለብሰው ከመኪና ሲወርዱ፣ ትራምፕ ለሰላምታ እጃቸውን እየዘረጉ “ዛሬ ደግሞ ዘንጠሃል” ሲሉ ተናገሩ። በእርግጥ በወቅቱ የፕሬዝዳንቱ ንግግር ሙገሳ ይሁን ሽንቆጣ የተረዳ አልነበረም። ዜሌንስኪ ሱፍ፣ […]
በትራምፕ የተገፉት ዜለንስኪ ከዩኬ የ2.2 ቢሊየን ፓውንድ ብድር አገኙ
ከ 9 ሰአት በፊት ከትናንት በስቲያ በዋይት ሐውስ የታየውን የማይታመን የዲፕሎማሲ ቀውስ ተከትሎ ወደ ለንደን ያቀኑት የዩክሬኑ ዜለንስኪ በ’ዶውኒንግ ስትሪት’፣ ከሰር ኪየር ስታርመር ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በሞቀ ፈገግታ አቅፈው የተቀበሏቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ሰር ኪየር ስታርመር፣ ለቮሎዲሚር ዜለንስኪ “ዩናይትድ ኪንግደም ለእርስዎ ሙሉ ድጋፍ ትሰጣለች” ብለዋቸዋል። ዜለንስኪ በበኩላቸው “እንደ ዩኬ ያለ ወዳጅ” በማግኘታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ […]