‹‹የቃል ኪዳን ልጆች›› በጎንደር ዩኒቨርሲቲ

ማኅበራዊ ‹‹የቃል ኪዳን ልጆች›› በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አበበ ፍቅር ቀን: February 23, 2025 ‹‹የቃል ኪዳን›› አባት ከሆኗት ልጅ ጋር የተገናኙት ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት  ከአውሮፕላን በረራ በኋላ ወደየ ጉዳያቸው ለመሔድ ከተሳፈሩበት ታክሲ ውስጥ እንደነበር ያስታውሳሉ፡፡ ክስተቱም እንዲህ ነበር፡፡ አቶ ባዩህ በዛብህ ለጉዳይ አዲስ አበባ መጥተው ጉዳያቸውን ጨርሰው ወደ ትውልድ ከተማቸው ጎንደር በመመለስ ላይ ነበሩ፡፡ የቃል ኪዳን […]

ፍርድ ቤት ‹‹የሕግ መሠረት የለውም›› ባለው ግብር ማስከፈያ መመርያ ላይ ከተማ አስተዳደሩ ምላሽ ሰጠ

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ዜና ፍርድ ቤት ‹‹የሕግ መሠረት የለውም›› ባለው ግብር ማስከፈያ መመርያ ላይ ከተማ አስተዳደሩ… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: February 23, 2025                     ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ የጣሪያና ግድግዳ ግብር ለማስከፈል ተግባራዊ ያደረገው መመርያ ‹‹የሕግ መሠረት የለውም›› ብሎ ላሳለፈው ውሳኔ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ‹‹በሚገባ ሥልጣን አለው›› ሲል […]

የተጋነኑ ማስታወቂያዎች በጤናው ዘርፍ ላይ አደጋ መደቀናቸው ተነገረ

ማኅበራዊ የተጋነኑ ማስታወቂያዎች በጤናው ዘርፍ ላይ አደጋ መደቀናቸው ተነገረ አበበ ፍቅር ቀን: February 23, 2025 በተለያዩ ሚዲያዎች የሚሠራጩ የተጋነኑና ነፍስ እናመጣለን ማለት የቀራቸው ማስታወቂያዎች፣ በጤናው ዘርፍ ላይ ከፍተኛ አደጋ መደቀናቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አሳሳቢነታቸው እየጨመረ ያለውና ሕዝቡን የሚያደናግሩ የተጋነኑና እውነት ያልሆኑ ማስታወቂያዎች መንግሥት ባለበት አገር መቆጣጠር ካልተቻለ፣ በማኅበረሰቡ ላይ ከዚህ የባሰ ችግር መፍጠራቸው የማይቀር መሆኑን፣ […]

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በአገሪቱ ታሪክ አምስተኛውን ፓስፖርት ይፋ አደረገ

አዲሱ ፓስፖርትና የተለያዩ የጉዞ ሰነዶች ይፋ ሲሆኑ ዜና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በአገሪቱ ታሪክ አምስተኛውን ፓስፖርት ይፋ አደረገ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 23, 2025 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለኢትዮጵያ አምስተኛ ነው የተባለው አዲሱን ፓስፖርትና የተለያዩ የጉዞ ሰነዶችን ይፋ አደረገ፡፡ አገልግሎቱ አዲሱን ፓስፖርት ጨምሮ ከአሥር በላይ የጉዞ ሰነዶችን ይፋ ያደረገው የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም.  ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ […]

የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው የፋይናንስ ፍላጎት ከባንኮች አቅርቦት በላይ እንደሆነ ተገለጸ

በሔለን ተስፋዬ February 23, 2025 https://www.ethiopianreporter.com/138630 የኢንዱስትሪ ሚኒስትር የሦስተኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ማስጀመርያ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው የፋይናንስ ፍላጎት ከባንኮች አቅርቦት በላይ መሆኑን፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም. በሒልተን ሆቴል በተዘጋጀው ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ነው፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የዘርፉን የፋይናንስና ሌሎች ችግሮችን […]

‘The impact has been devastating’: how USAid freeze sent shockwaves through Ethiopia

Ethiopia was the largest recipient of US aid assistance in sub-Saharan Africa before Donald Trump froze funding last month. From food and health to support for refugees and sexual abuse survivors, we examine the impact of a decision that has left aid organisations scrambling Fred Harter in Addis Ababa Fri 21 Feb 2025 05.00 GMT Avast […]

Egypt rejects proposed visit to GERD during Nile Basin event in Addis Ababa  – Ahram Online 09:53 

Ahram Online , Saturday 22 Feb 2025 Egypt’s Minister of Water Resources and Irrigation, Hani Sewilam, vehemently opposed the inclusion of a visit to the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) on Friday as part of the annual Nile Basin celebrations in Addis Ababa, Ethiopia. Speaking at a Nile Basin Initiative (NBI) ministerial meeting held before the […]

Ethiopian Airlines denies Nigeria Air revival rumors

News Ethiopian Airlines denies Nigeria Air revival rumor By Nardos Yoseph February 22, 2025 The Ethiopian Airlines Group has denied rumors that it is working to revive plans to establish a Nigerian national carrier in partnership with the Nigerian government. A visit to Addis Ababa by Festus Keyamo, Nigerian Minister of Aviation and Aerospace Development, […]

Mines Ministry terminates Circum, United potash concessions

News Mines Ministry terminates Circum, United potash concessions By Ashenafi Endale February 22, 2025 The Ministry of Mines has revoked the potash extraction concessions it had previously granted to two companies, with officials citing their failure to get projects off the ground in the Afar Regional State. Letters signed by Minister Habtamu Tegegn on January […]

Investigation: shedding light on the convoluted CCECC, Somali water project scandal

News Investigation: shedding light on the convoluted CCECC, Somali water project scandal By Ashenafi Endale February 22, 2025 Former Somali Water Bureau chief claims dismissal was political Owing to its dry lowlands and scarce surface water, the Somali Regional State, like much of eastern Ethiopia, is constantly at risk of droughts and water shortages. Although […]