ትራምፕ “ጦርነቱን በመጀመር እና ስምምነት ላይ ባለመድረስ ዩክሬንን ወቀሱ”

ከ 8 ሰአት በፊት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ አገራቸው ጦርነቱን በሰላም ለመቋጨት በተካሄደው የሳዑዲ አረቢያ የሰላም ንግግር ላይ እንድትገኝ አለመጋበዟ የሚያስገርም ነው ማለታቸውን ተከትሎ ትራምፕ ጠንከር ያለ ወቀሳ አቀረቡ። ትራምፕ የዩክሬን ምላሽ ያልጠበቁት እንደሆነ ገልጸው ለጦርነቱ ጅማሮ ዩክሬንን ተጠያቂ አድርገው አገሪቱ “ስምምነት ላይ መድረስ ትችል ነበር” ብለዋል። የዩክሬን ጦርነት የተቀሰቀሰው ከሶስት ዓመታት በፊት ሩሲያ ወረራ […]

በሱዳን ከ200 የሚበልጡ ንጹኃን መረሸናቸውን የመብት ተሟጋቾች ተናገሩ

ከ 7 ሰአት በፊት በሱዳን በሦስት ቀናት ውስጥ ከ200 የሚበልጡ ያልታጠቁ ሰዎች በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መገደላቸውን የአገር ውስጥ የመብቶች ቡድን አስታወቀ። የሕግ ባለሙያዎች ስብስብ የሆነው ተሟጋች ቡድኑ ጥቃቱ የተፈፀመው የሱዳን ጦር በማይንቀሳቀስበት የሰሜን ነጭ ናይል ግዛት አል-ካዳሪስ እና ካህልዋት በተባሉ ስፍራዎች ነው ብሏል። የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ተዋጊዎች “በግድያ፣ እገታ፣ አስገድዶ ስወራ እና በዘረፋ” ጥፋተኛ ናቸው […]

አሜሪካ ፊቷን ያዞረችባት ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እየተዋጋች የመቀጠል አቅም አላት?

ከ 9 ሰአት በፊት ሩሲያ ዩክሬንን ከወረረች ሦስት ዓመት ልትደፍን በተቃረበችበት በዚህ ሰዓት ብዙዎች የጦር ኃይል ውጊያዎችን ሊያሸንፍ ቢችልም፤ ሁሌም ቢሆን ጦርነትን የሚያሸንፈው ኢኮኖሚ ነው ይላሉ። ከዚህ አንጻር ዩክሬን ይህንን ጦርነት እየተዋጋች መቀጠል ትችላለች? የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ፤ ሀገራቸው ይህ ጦርነት “በፍጥነት ብቻ ሳይሆን በፍትሐዊነት” እንዲጠናቀቅ እንደምትፈልግ በቅርቡ ተናግረዋል። ነገር ግን የዩክሬን ዋነኛ አጋር የሆነችው አሜሪካ […]

20 ዓመት የሞላው ዩቲዩብ በኢትዮጵያ ምን ያህል ተጠቃሚዎች አሉት?

ከ 8 ሰአት በፊት የዓለማችን ግዙፉ የተንቀሳቃሽ ምሥሎች ማጋሪያው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ዩቲዩብ መሥራት ከጀመረ ሁለት አስርት ዓመታት ደፈነ። የተመሠረት በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር የካቲት 14/2005 ነው። የዚህ የቪዲዮ ማጋሪያ መድረክ መሥራቾች ጃዌድ፣ ቻድ እና ስቲቭ ይባላሉ። የመጀመሪያው ቪድዮ የተለጠፈው የካቲት 23/2005 ነበር። ይህም ቪዲዮ “ሚ አት ዘ ዙ” በሚል ርዕስ ከዩቲዩብ መሥራቾች አንዱ የሆነው ጃዌድ ከዝሆኖች […]

በፓኪስታን ቸኮሌት ሰርቃለች የተባለች የ13 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛ ግድያ ቁጣ ቀሰቀሰ

ከ 7 ሰአት በፊት በሰሜን ምስራቅ ፓኪስታን ቸኮሌት ሰርቃለች በሚል ጥቃት በተፈፀመባት የ13 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛ ግድያ ተጠርጥረው ሁለት ጥንዶች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ኢቅራ የተባለችው ታዳጊ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ተደብድባ እና በርካታ አካላዊ ጉዳት አስተናግዳ ሆስፒታል መግባቷ ታውቋል። የፖሊስ ቅድመ ምርመራ ታዳጊ ሰራተኛዋ ማሰቃየት እንደደረሰባት አሳይቷል። ልጃቸው ወደ ሆስፒታል ስትወሰድ ከፖሊስ የስልክ ጥሪ እንደደረሳቸው […]

የእስራኤል ወታደሮች በደቡባዊ ሊባኖስ በወረራ ከያዟቸው ግዛቶች ጠቅለው አለመውጣታቸው ተገለጸ

ከ 7 ሰአት በፊት የእስራኤል ወታደሮች በደቡባዊ ሊባኖስ በወረራ ከያዟቸው ግዛቶች ጠቅለው አለመውጣታቸውን ተከትሎ የሊባኖስ መንግሥት የተኩስ አቁም ስምምነቱን የጣሰ ነው ብሎታል። የእስራኤል ወታደሮች ከተወሰኑ ከተሞች እና ድንበሮች ላይ ቢወጡም አሁንም አምስት ስፍራዎችን ይዘው ይዘው ይገኛሉ ተብሏል። በህዳር ወር ላይ በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት የእስራኤል ወታደሮች ከሊባኖስ ግዛቶች ጠቅለው መውጣት የነበረባቸው ቀነ ገደብ ማክሰኞ፣ […]

Ethiopia: Tempest of Turmoil: Tigray’s Economic Crisis Deepens Amid Soaring Prices, Political Chaos

18 February 2025 Addis Standard (Addis Ababa) By Molla Mitiku Addis Abeba — Despite the optimism ignited by the signing of the Pretoria Agreement in November 2022, which held promise for peace and recovery, the people of Tigray now face a severe economic crisis fueled by skyrocketing prices for basic goods. The surge in prices of […]

Ethiopia and Somalia hold a first round of technical talks in Turkey toward resolving their dispute  – The Washington Times 15:50 

By Associated Press – Tuesday, February 18, 2025 ANKARA, Turkey — Top diplomats from Ethiopia and Somalia on Tuesday held a first round of technical talks aimed at resolving a dispute sparked by a deal between Ethiopia and Somalia’s breakaway region of Somaliland, Turkey’s Foreign Ministry said. Turkey has been mediating between the Horn of Africa countries after concerns about potential conflict in an already volatile region. Tensions have simmered since […]

Ethiopia plans new biometric passport, digital visa launch this month  – Biometric Update 18:07 

Feb 18, 2025, 12:22 pm EST | Ayang Macdonald Categories Biometrics News  |  Civil / National ID  |  Government Services Information from Ethiopia’s Immigration and Citizen Services (ICS) office has it that the country’s new generation biometric passport as well as a new secure visa system will go operational by the end of this month. The launching plan was disclosed recently when […]

Fighting Continues In Ethiopia’s Amhara Region – Analysis  – Eurasia Review 20:43 

File photo of a man passing by a destroyed tank on the main street of Edaga Hamus, in the Tigray region, in Ethiopia. Photo Credit: Yan Boechat/VOA, Wikipedia Commons  February 19, 2025  By Africa Defense Forum Clashes are ongoing in Ethiopia’s Amhara region, where an ethnically based militia known as the Fano is battling the Ethiopian […]