የሕክምና ማኅበረሰቡን ያስደነገጠው የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ግድያ
ከ 8 ሰአት በፊት ባለፈው ቅዳሜ ምሽት በጥይት ተደብድበው የተገደሉት የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ክፍል ኃላፊ ዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ግድያቸው የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎችን እና የህክምናውን ማኅበረሰብ አስደንግጧል። “በስንት ዘመን አንዴ የሚፈጠር ልጅ ነው” ሲሉ ዶ/ር አንዱዓለምን የሚገልፆቸው አብሮ አደጋቸው እና የሙያ አጋራቸው፤ ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ ሦስት ዩኒቨርስቲዎችን ባዳረሰው የሕክምና ትምህርታቸው ተሸላሚ […]
እናት ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ ያደረገው የቤት ግብር ማሻሻያ ላይ የመሰረተው ክስ ምን ይዟል?
ከ 2 ሰአት በፊት ተቃዋሚው እናት ፓርቲ የቤት ግብር ማሻሻያን በተመለከተ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ላይ የመሰረተውን ክስ መርታቱን ተከትሎ ውሳኔውን ለማስፈጸም መዝገብ እንደሚከፍት አስታወቀ። ጉዳዩን ሲመለከተው የነበረው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የፌደራል አስተዳደር ስነ-ስርዓት ፍትሐ ብሔር ችሎት “መመሪያው ተፈጻሚነት ሊኖረው አይገባም” ተብሎ መመሪያው እንዲሻር በሙሉ ድምጽ ውሳኔ ያስተላለፈው ጥር 9/ […]
ኬንያ በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ላይ ያነጣጠረ ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሯን አስታወቀች
ከ 2 ሰአት በፊት ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰንበት የድንበር ግዛቶቿ ላይ ባሉ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ላይ ያነጣጠረ ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሯን አስታወቀች። የኬንያ መንግሥት የጦሩ አባላት ተደብቀውባቸዋል ባላቸው የማርሳቤት እና ኢሲዮሎ ግዛቶች ላይ “ወንጀለኞችን ማስወገድ” የተሰኘ ከፍተኛ የፀጥታ ዘመቻ ባለፈው ወር፣ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም. መጀመሩን ገልጿል። እነዚህ የሰሜን ኬንያ ግዛቶችን ታጣቂ ቡድኑ “ድንበር ዘለል የወንጀል ድርጊቶችን […]
ትራምፕ እና መስክ ዩኤስ ኤይድን ለመዝጋት ማነጣጠራቸውን ተከትሎ ውዝግብ ተፈጠረ
ከ 5 ሰአት በፊት የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት የሆነውን ዩኤስ ኤይድ ከውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ጋር ለማዋሐድ መወጠኑን ተከትሎ ሰኞ ዕለት ሠራተኞች ዋሽንግተን ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት እንዳይገቡ ተከልክለዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዎ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት የተራድኦ ድርጅት ( ዩኤስ ኤይድ) ተጠባባቂ ዳይሬክተር እንደሆኑ ለሪፖርተሮች ተናግረዋል። የዲሞክራት ሕግ […]
የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ የትኞቹን የሥራ አስፈጻሚ አባላት በአዲስ ተካ?
3 የካቲት 2025 የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ካሉት 45 አባላት ውስጥ አስራ ስምንቱን በአዲስ ተካ። አማራ ክልል፤ በመጀመሪያው የፓርቲው መደበኛ ጉባኤ ከተወከለባቸው ስምንት የሥራ አስፈጻሚ አባላት መካከል አምስቱን በመተካት ብዛት ያላቸው አዲስ አባላት የተወከሉለት ቀዳሚው ክልል ሆኗል። ገዢው ብልፅግና ፓርቲ ለሦስት ቀናት የቆየውን ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን ያጠናቀቀው እሁድ ጥር 25/2016 ዓ.ም. […]
ትራምፕ በካናዳ እና በሜክሲኮ ላይ የሚጥሉትን ታሪፍ ሲያዘገዩ የቻይና ተግባራዊ ይሆናል አሉ
ከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጎረቤቶቻቸቸው ካናዳ እና በሜክሲኮ ላይ ሊጥሉት ያሰቡትን 25 በመቶ ታሪፍ ለ30 ቀናት ለማዘግየት ተስማሙ። የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ከትራምፕ ጋር በስልክ ባደረጉት ቆይታ ስደትን እንዲሁም ፈንታንይል የተሰኘውን አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ ለመግታት የሚያስችል የድንበር ማጠናከር ስራ እንደሚሰሩ ተስማምተዋል። ቀደም ሲል ትራምፕ ከሜክሲኮ ፕሬዚዳንት ክላውዲያ ሺንባም ጋር ስምምነት […]
የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አማፂያን ‘የሰብዓዊ ድጋፍ’ የተኩስ አቁም አደረጉ
ከ 7 ሰአት በፊት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጉ የአማፂዎች ትብብር ቡድን ከዛሬ ማክሰኞ፣ጥር 27/2017 ዓ.ም የሚጀምር የሰብዓዊ የተኩስ አቁም አውጇል። በሩዋንዳ እንደሚደገፍ የሚነገረውን ኤም-23 አማፂ ያቀፈው ቡድኑ በምስራቃዊ የአገሪቱ ክፍል ግዛቶችን መቆጣጠሩን ተከትሎ የተኩስ አቁም ለሰብዓዊነት ሲል ማወጁን ገልፆል። የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ትልቅ ግዛት በሆነው ጎማ በቅርቡ የተቀሰቀሰው ግጭትን ተከትሎ ቢያንስ 900 የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን እና […]
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ
· · የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ሐሳብ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት የብልፅግና ዐሻራ ደምቆ በሚታይባት፣ ከተመሠረተች መቶ ሃምሳ ዓመት በኋላ ዳግም እንደገና እየተሠራችና እየፈካች በምትገኘው፣ የፓርቲያችን የሐሳብና የምናብ ኃይል በተጨባጭ ተግባር በተገለጠባት፣ በመሪዎቿ ድንቅ ትጋት ዘመናዊ […]
በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ዝርዝር
Legesse Tulu በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ዝርዝር 1. ዐቢይ አሕመድ አሊ (ዶ/ር) 2. አቶ አደም ፋራህ 3. አቶ ተመስገን ጥሩነህ 4. አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኡልፋታ 5. አቶ ፍቃዱ ተሰማ 6. ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ደሳ 7. አቶ ከፍያለው ተፈራ ይግለጡ 8. ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ኢብራሂም 9. አቶ አወሉ አብዲ አብዶ 10. […]
መኢአድ ፓርቲውን በፕሬዝዳንት እና በምክትል ፕሬዝዳንትነት የሚመሩ አዲስ አመራሮችን መረጠ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
February 3, 2025 በደምሰው ሽፈራው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ትላንት እሁድ ጥር 25፤ 2017 ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ፤ የፓርቲው ተቀዳሚ ፕሬዝዳንት የነበሩትን አቶ አብርሃም ጌጡን ፓርቲውን እንዲመሩ መረጠ። ፓርቲው በዚሁ ጉባኤው፤ በመተዳደሪያ ደንቡ ላይ ማሻሻያ አድርጓል። በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ መሰረት በምርጫ ቦርድ ተመዝግበው ህጋዊነት ያገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ ቢያንስ በሶስት ዓመት […]