ግጭት በሚካሄድባቸው አማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ከፍርድ ውጭ ግድያዎች በአሳሳቢነት መቀጠላቸው ተገለጸ

25 ጥር 2025 ግጭት በሚካሄድባቸው የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ከፍርድ ውጭ የሚፈጸሙ ግድያዎች በአሳሳቢነት መቀጠላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። ግድያዎቹ የተፈጸሙት በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እንዲሁም በክልሎቹ በሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች እንደሆነ ኢሰመኮ አርብ፣ ጥር 16/ 2017 ዓ.ም ያወጣው ሪፖርት አመልክቷል። የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ለታጣቂዎቹ ድጋፍ ታደርጋላችሁ በሚል እንዲሁም ታጣቂዎቹ ገዢውን መንግሥት ትደግፋላችሁ በሚል እየተፈጸሙ […]

ሐማስ ያገታቸውን አራት የእስራኤል ሴት ወታደሮች ለቀቀ

25 ጥር 2025 በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት ሐማስ ያገታቸውን አራት የእስራኤል ሴት ወታደሮችን ቅዳሜ፣ ጥር 17/ 2017 ዓ.ም ለቀቀ። እስራኤል በበኩሏ በእስር ቤቷ የያዘቻቸውን በመቶዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያንን እንደምትፈታ ይጠበቃል። ሐማስ በመጀመሪያው ምዕራፍ ስምምነቱ መሰረት በጋዛ ይዟቸው የነበሩ አራት የእስራኤል ወታደሮችን በጋዛ ከተማ ፍልስጤም አደባባይ ለቀይ መስቀል ባለስልጣናት በዛሬው እለት አስረክቧል። ታጋቾቹ ከመለቀቃቸው በፊት ጭንብል […]

በትግራይ የወታደራዊ መኮንኖችን አቋም “በመደገፍም ሆነ በመቃወም” ሰልፍ ማካሔድ ተከለከለ

January 26, 2025 – DW Amharic  የትግራይ የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከፍተኛ የትግራይ ወታደራዊ መኮንኖች የሰጡትን መግለጫ እና የያዙት አቋም “በመደገፍም ሆነ በመቃወም” ሰልፍ ማካሔድ ከለ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

እስራኤል 200 ፍልስጤማውያን ሐማስ 4 ታጋቾች ለቀቁ

January 26, 2025 – DW Amharic  በጋዛ ተኩስ አቁም ሥምምነት መሠረት ሐማስ 4 ታጋቾች፤ እስራኤል 200 ፍልስጤማውያን እስረኞች ዛሬ ቅዳሜ ለቀዋል። አሜሪካ ቀሪ እስራኤላውያን ታጋቾችን ለማስ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ትኩረት በአፍሪቃ፤ የትራምፕ መመረጥና አፍሪቃ፣ የኮጎ ግጭት

January 26, 2025 – DW Amharic  የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር የሆኑት ኤሰይ ሲካንኩ የትራምፕን ሁለተኛ የሥራ ዘመን አስመልክቶ ጠንካራ ትችት ሰጥተዋል ። «ዶናልድ ትራምፕ የተከፈተ መጽሐፍ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

«ኢትዮጵያ የአፍሪካን ከ60 እስክ 70% የቀርቀሀ ደን ሀብት ትሸፍናልች»

January 26, 2025 – DW Amharic  በኢትዮጵያ ሠፊ የቀርቀሀ ሀብት ቢኖርም ከሀብቱ የተፈለገውን ያክል መጠቀም እንዳልቻሉ በባህላዊ የቀርቀሀ ምርት ሥራ የተሰማሩ ወጣቶች ተናግረዋል። በቀር?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ለኢንዱስትሪዎች የተሰጠው የውጭ ምንዛሪና ከወጪ ንግድ የተገኘው ገቢ ማነስ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ

በናርዶስ ዮሴፍ January 26, 2025 አቶ መላኩ አለበል የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሪፖርቱን በፓርላማ ባቀረቡበት ወቅት ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ለአምራች ኢንዱስትሪ የቀረበው የውጭ ምንዛሪ ከዕቅዱ ወደ 100 ሚሊዮን ዶላር በማነሱና እንዲሁም ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች የተገኘው የውጭ ምንዛሪ ከታቀደው በ107 ሚሊዮን ዶላር ዝቅ ማለቱ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄ አስነሳ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ […]

በአዲስ አበባ ከፍጥነት ወሰን በላይ በማሽከርከር ለሞት የሚዳርጉ አምስት መንገዶች መለየታቸው ተገለጸ

የአዲስ አበባ ትሪፊክ ማኔጅመንት ውይይቱን ባካሄደበት ወቅት ማኅበራዊ በአዲስ አበባ ከፍጥነት ወሰን በላይ በማሽከርከር ለሞት የሚዳርጉ አምስት መንገዶች መለየታቸው ተገለጸ ሔለን ተስፋዬ ቀን: January 26, 2025 በአዲስ አበባ ከተማ ከፍጥነት ወሰን በላይ በማሽከርከር ከፍተኛ የሞት አደጋ የሚያስከትሉ አምስት መንገዶች መለየታቸውን፣ የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት መምህር ተፈሪ […]

ለመዋቅርና ጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎቻቸው ምላሽ የተነፈጉት የሲቪል አቪዬሽን ሠራተኞች እየለቀቁ መሆኑን ፓርላማው አስታወቀ

የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው መንግሥቴ ዜና ለመዋቅርና ጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎቻቸው ምላሽ የተነፈጉት የሲቪል አቪዬሽን ሠራተኞች እየለቀቁ መሆኑን ፓርላማው… ሔለን ተስፋዬ ቀን: January 26, 2025 የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የመዋቅርና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄ ላቀረቡ የሠራተኞች ምላሽ በመንፈጉ የሠራተኛ ፍልሰት ማጋጠሙን፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ ልማት ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ቋሚ […]

በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የሚፈጸም የንፁኃን ግድያ መባባሱን ኢሰመኮ አስታወቀ

ዜና በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የሚፈጸም የንፁኃን ግድያ መባባሱን ኢሰመኮ አስታወቀ ዮናስ አማረ ቀን: January 26, 2025 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባወጣው የሩብ ዓመት ሪፖርት፣ በኢትዮጵያ በግጭት ዓውድ ውስጥ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ በአሳሳቢ ሁኔታ መጨመራቸውን ይፋ አደረገ፡፡ ከእነዚህ አሳሳቢ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ውስጥም ከሕግ ውጪ የሚፈጸሙ ግድያዎች (Extra Judicial Killing) እንደሚገኙበት የገለጸው ኢሰመኮ፣ በመንግሥት […]