የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የባንክ ሒሳብ ዳግም ታገደ

September 21, 2024 – DW Amharic  ከከሳሽ ጠበቆች መካከል አንደኛው ጠበቃ አያሌው ቢታኔ በተቋሙ ውሳኔዎች እና የባንክ ሒሳብ ላይ ትናንት ዳግም የፍርድ ቤት የእግድ ትዕዛዝ እንዲሰጥ ማስደረጋቸውን ተናግረዋል። ከሳሾች እንደሚሉት ይህንን ተከትሎ ገንዘብ የማሸሽ ጥርጣሬ አለን በሚል ለፍርድ ቤት አቤቱታ ካቀረቡባቸው ምክንያቶች አንዱ ይህ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የመሬት ናዳ በቡኖ በደሌ ዞን

September 21, 2024 – DW Amharic  የመሬት ናዳው ትናንት ጠዋት 6 ሰዓት ግድም በቡኖ በደሌ ዞን ዴዴሳ ወረዳ ነው የደረሰው፡ከፊል ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራባዊ የኢትዮጵያ አከባቢዎችን ከመሃል የአገሪቱ አከባቢዎች ጋር የሚያገናኘውን አውራ የአስፓልት መንገድን ለሁለት የከፈለው የመሬት ናዳው የደረሰው ሰሞኑን በተከታታይ በጣለው እጅግ ከባድ ዝናብ ምክንያት ሳይሆን እንዳልቀረ ተነግሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአዳብና ባሕል በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ስራዎች እየተሰሩ “ናቸው” ተባለ

Friday, 20 September 2024 18:46 Written by  Administrator የአዳብና ባሕል የልጃገረዶችና ወጣት ወንዶች ጨዋታና መተጫጫ ስነ ስርዓት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምሕርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸው ተነግሯል። ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም. አዘጋጆቹ በቶቶት የባሕል አዳራሽ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ስነ ስርዓቱ ከመስከረም 16 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም. በክስታኔ […]

ቱርክ ከሶማሊያ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ያለችው ለምንድን ነው?

ከ 4 ሰአት በፊት ባለፈው ዓመት ጥር ወር ላይ ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ነጻ አገርነቷን ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር የባሕር በር ለማግኘት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከተፈራረመች በኋላ በሶማሊያ እና በኢትዮጵያ መካከል ውጥረት ነግሷል። በዚህ ውጥረት መካከል ዋና አሸማጋይ ሆና ብቅ ያለችው ቱርክ ናት። ቱርክ እና ሶማሊያ ዓመታት የዘለቀ ጠንካራ ወዳጅነት አላቸው። ቱርክ ከአስር ዓመታት በላይ ሶማሊያ ደኅንነቷን እና […]

“እንደ ምርኮኛ ነበር የሚቆጥሩን” አገር ጥለው የተሰደዱ ጋዜጠኞች

ከ 8 ሰአት በፊት የፈረንጆቹ 2018 ከ20 ዓመታት በኋላ በኢትዮጵያ አንድም ጋዜጠኛ እስር ላይ ያልተገኘበት ዓመት ነበር። በጊዜው ኢትዮጵያ በዓለም የፕሬስ ነጻነት ዝርዝር ላይ 40 ደረጃዎችን አሻሽላ 110ኛ ሁናም ነበር። ይህን ምክንያት በማድረግም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሚያዘጋጀው የዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን በአዲስ አበባ ተከብሮ ነበር። ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ሙገሳን ካገኘች አምስት ዓመታት በኋላ 54 ጋዜጠኞች […]