የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ፈረሰ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት 41ኛ መደበኛ ስብሰባ ዜና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ፈረሰ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 15, 2025 የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ሙሉ በሙሉ በሕግ ፈርሶ መብቶቹንና ግዴታዎቹ ወደ ዕዳና ሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን መተላለፉን፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ ማክሰኞ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም. ባካሄደው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ የመንግሥት የልማት […]
በነዳጅ ማደያዎች የቴሌብር ወኪሎች እንዲነሱ ትዕዛዝ ተላለፈ
በበጋዜጣዉ ሪፓርተር January 15, 2025 በዮናታን ዮሴፍ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በሁሉም የነዳጅ ማደያዎች ሲሠሩ የነበሩ የቴሌብርም ሆነ የማደያ ወኪሎች እንዲነሱ ሲል የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ለሁሉም የነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያዎች፣ ለኢትዮ ቴሌኮምና ለኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማኅበር በላከው ደብዳቤ አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ መንግሥት የነዳጅ ግብይትን በጥሬ ገንዘብ ወይም በካሽ የነበረውን ለማስቀረት ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ፣ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር […]
የትግራይ ክልል ተፈናቃዮች የኢትዮጵያ ሕዝብ ወደ ቀዬአችን እንድንመለስ ድምፅ ይሁነን ሲሉ ጠየቁ
በመቀሌ አደባባይ ሲስተናገድ የቆየው የሦስት ቀናት ሠልፍ ተካፋዮች በከፊል ዜና የትግራይ ክልል ተፈናቃዮች የኢትዮጵያ ሕዝብ ወደ ቀዬአችን እንድንመለስ ድምፅ ይሁነን ሲሉ ጠየቁ ዮናስ አማረ ቀን: January 15, 2025 ከሰኞ ጥር 5 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት የተቃውሞ ሠልፍ በመቀሌ ከተማ እያካሄዱ ያሉት የትግራይ ክልል ተፈናቃዮች፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምፅ እንዲሆናቸው ጠየቁ፡፡ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሠረት […]
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በታጣቂዎችና ሚሊሻዎች መካከል በተከፈተ ተኩስ የሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ
የቦሮ ዴሞክራቲክስ ፓርቲ አባልና የሕዝብ ተወካዮች አባል መብራቱ ዓለሙ (ዶ/ር) ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በታጣቂዎችና ሚሊሻዎች መካከል በተከፈተ ተኩስ የሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ አበበ ፍቅር ቀን: January 15, 2025 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተክል ዞን ቡለን ከተማ፣ በሸኔ ታጣቂዎችና በክልሉ ሚሊሻዎች መካከል በተከፈተ ተኩስ የሰው ሕይወት መጥፋቱ ተሰማ፡፡ የክልሉ ነዋሪዎች ‹‹የሸኔ ኃይሎች›› በማለት ወደ የጠሯቸው ታጣቂዎች […]
መንግሥትና ታጣቂዎች በየትኛውም ቦታና ሰዓት ለመነጋገር ዝግጁ ሲሆኑ ለማገዝ ዝግጁ መሆኗን አሜሪካ አስታወቀች
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ዜና መንግሥትና ታጣቂዎች በየትኛውም ቦታና ሰዓት ለመነጋገር ዝግጁ ሲሆኑ ለማገዝ ዝግጁ መሆኗን አሜሪካ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 15, 2025 ‹‹በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች መንግሥትና ታጣቂዎች ገንቢ በሆነ መንገድ በየትኛውም ቦታና ጊዜ ሰላማዊ ንግግር ለማድረግ ዝግጁ ሲሆኑ ለማገዝ ዝግጁ ነን፤›› ሲሉ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ አስታወቁ፡፡ አምባሳደሩ ‹‹ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተላለፈ መልዕክት›› […]
መንግሥት ባለፉት አምስት ዓመታት 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ገንብቻለሁ አለ
የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ ዜና መንግሥት ባለፉት አምስት ዓመታት 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ገንብቻለሁ አለ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 15, 2025 መንግሥት ኢሕአዴግ መንግሥት ሆኖ አገሪቷን ሲያስተዳድር ለ14 ዓመታት (ከ1996 እስከ 2010 ዓ.ም.) በአገሪቱ ከገነባቸው ኮንዶሚኒየም የጋራ መኖሪያ ቤቶች በአምስት እጥፍ የላቀ 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ገንብቻለሁ አለ፡፡ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች […]
የኑሮ ውድነቱ ዋና ዲዛይነር የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ የመለስ ዜናዊን አስተዳደር አማረሩ
January 15, 2025 – Konjit Sitotaw የኑሮ ውድነቱ ዋና ዲዛይነር የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ፣ የመለስ ዜናዊ መንግሥት የመረጠው የኢኮኖሚ ዕድገት ቅርጽ ችግር እንደነበረበት ከጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ከኾኑት ወይዘሮ ቢልለኔ ሥዩም ጋር ባደረጉት ውይይት ተናግረዋል። አሁን ያለው የኑሮ ውድነትና የአይ ኤም ኤፍ ፖሊሲ ጥገኝነት የፈጠረውን የራሳቸውን የኢኮኖሚ ፖሊሲ ያንቆለጳጰሱት የባንኩ ገዢ በኢኮኖሚ ዕቅዶች […]
“እጅግ ከፍተኛ” የሰውነት ክብደትን ለማከም የዋሉት ዐዲሶቹ መድኃኒቶች የሚሹት ጥንቃቄ
January 15, 2025 – VOA Amharic እንደ ብርቱ የጤና ችግር የሚታየው “እጅግ ከፍተኛ” የሰውነት ክብደት፣ ሊያስከትላቸው የሚችላቸው ልዩ ልዩ የጤና ጠንቆች እንዳሉ ይታመናል። በሕክምናው ዓለም የእንግሊዘኛው አጠራር ‘ኦቤሲቲ’ በመባል የሚታወቀውን ይህን ‘እጅግ ከፍተኛ የሰውነት ክብደት’ በማከሙ ረገድ፣ “ከአሁን ቀደም ያልታየ” የተባለን ውጤት ያሳዩትና ከፍተኛ ትኩረት የሳቡት እነኚኽ መድኃኒቶች፥ “የጥቅማቸውን ያህል በሐኪም የ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ቡና በወቅቱ ለማዕከላዊ ገበያ አለመቅረቡ ተገለጸ
January 15, 2025 – VOA Amharic በሐዋሳ ምርት ጥራት ምርመራ እና ማረጋገጫ ማዕከል ገጠመን በሚሉት እንግልት እና አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ቡናቸውን ለማዕከላዊ ገበያ በወቅቱ ማቅረብ እንዳልቻሉ የቡና አቅራቢዎች ተወካዮችና እና አሽከርካሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጠን የምርት ጥራት መርመራ እና ማረጋገጫ ማዕከል ችግሩ የተፈጠረው በቦታ ጥበት እና ወደ ማዕከሉ የሚመጣው የምርት መጠንና የማዕከሉ የ… […]
ከርዕደ መሬቱ ማዕከል አካባቢ የሸሹት ተፈናቃዮች አኹንም በንዝረቱ ስጋት ላይ ናቸው
January 15, 2025 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ