ኢትዮጵያን ጨምሮ ስለጎረቤት አገራት አወዛጋቢ መልዕክት የሚለጥፉት የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ልጅ ራሳቸውን ከኤክስ አገለሉ

12 ጥር 2025 አወዛጋቢ ፅሑፎች በመለጠፍ የሚታወቁት የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ራሳቸውን ከኤክስ ማግለላቸውን አስታወቁ። የ50 ዓመቱ ጀኔራል ወታደራዊ ፕሮቶኮል በመጣስ ፖለቲካዊ አስተያየቶች በመስጠት ይታወቃሉ። ለወትሮው ይህን የሚያደርጉት በቀድሞው ስሙ ትዊተር አሁን ኤክስ እየተባለ በሚጠራው ማኅበራዊ ድር ነው። ከአውሮፓውያኑ 1986 ጀምሮ ሥልጣን ላይ ያሉትን አባታቸውን ሊተኩ አስበዋል የሚሉ ጭምጭምታዎችም አሉ። በቅርቡ ቦቢ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ “ግንኙነታቸውን ለማደስ” ተስማሙ

11 ጥር 2025 ተሻሽሏል 12 ጥር 2025 በአዲስ አበባ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያደረጉት የሶማሊያው ፕሬዝደንት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተገናኝተው ባደረጉት ውይይት በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል። የሶማሊያው ፕሬዝደንት ቅዳሜ ጥር 3/2017 ዓ.ም. ከሰዓት አዲስ አበባ በሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በስፍራው ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዝደንት ሐሰን ወደ […]

ኢትዮጵያዊያን በግዳጅ ወንጀል በሚፈጽሙበት ካምፕ ታግቶ የተገኘው ቻይናዊ ተዋናይ

12 ጥር 2025, 09:19 EAT ብዙም ታዋቂ ያልሆነ ቻይናዊ ተዋናይ ለሁለት ቀናት ታይላንድ ውስጥ ጠፋ። ፍቅረኛው ማኅበራዊ መዲያ ላይ ታፈላልገው ጀመር። የዋንግ ዢንግ ፍቅረኛ በቻይና ማኅበራዊ ሚዲያ “ድምጻችንን ለማሰማት ኢንተርኔት ከመጠቀም ውጭ አማራጭ የለንም” ብላለች። ታዋቂ ቻይናውያን መልዕክቷን ካጋሩት በኋላ ዋነኛ መነጋገሪያ ጉዳይ ሆነ። የ31 ዓመቱ ዋንግ የቻይናውያንና የመንግሥታቸውንም ትኩረት አገኘ። እአአ ታኅሣሥ 7 ሚያንማር […]

ዩክሬን ሁለት የቆሰሉ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን ሩሲያ ውስጥ መያዟን አስታወቀች

12 ጥር 2025 ሁለት የቆሰሉ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን በሩሲያ ኩርስክ ግዛት መያዟን ዩክሬን አስታወቀች። የጦር ምርኮኞቹ መያዛቸውን ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ገልጸዋል። ኪየቭ ውስጥ “አስፈላጊው ሕክምና” እየተደረገላቸው መሆኑንም ተናግረዋል። የዩክሬን ወታደሮች ሰሜን ኮሪያውያኑን በመያዛቸው አመስግነዋል። “ቀላል ሥራ አልነበረም” ሲሉም ወታደሮቹን አሞግሰዋል። ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ መረጃ ለመደበቅ በሚል የቆሰሉ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን በስውር እንደሚገድሏቸውና ሁለቱን ወታደሮች […]

ዩክሬን ሁለት የቆሰሉ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን ሩሲያ ውስጥ መያዟን አስታወቀች

12 ጥር 2025 ሁለት የቆሰሉ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን በሩሲያ ኩርስክ ግዛት መያዟን ዩክሬን አስታወቀች። የጦር ምርኮኞቹ መያዛቸውን ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ገልጸዋል። ኪየቭ ውስጥ “አስፈላጊው ሕክምና” እየተደረገላቸው መሆኑንም ተናግረዋል። የዩክሬን ወታደሮች ሰሜን ኮሪያውያኑን በመያዛቸው አመስግነዋል። “ቀላል ሥራ አልነበረም” ሲሉም ወታደሮቹን አሞግሰዋል። ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ መረጃ ለመደበቅ በሚል የቆሰሉ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን በስውር እንደሚገድሏቸውና ሁለቱን ወታደሮች […]

“ከጥቃቱ በፊት የሞተ ሰው አይቼ አላውቅም ነበር” ኢማኑኤል አደባዮር ስለ ቶጎው የአውቶብስ ጥቃት

12 ጥር 2025 ወቅቱ ከ15 ዓመታት በፊት ነበር። ታዋቂው የቶጓው እግር ኳስ ተጫዋች ኢማኑኤል አደባዮር ሞትን ያመለጠባት ቅጽበት። በአምበልነት እየመራው የነበረው የቶጎ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሰሜን አንጎላ እየተጓዙ እያለ ነበር ጥቃት የተፈጸመባቸው። ከአውሮፓውያኑ 2010 የአፍሪካ ዋንጫ ጥቂት ቀናት በፊት። ሁለት ሰዎች በተገደሉበት ኢማኑኤል እና ሌሎች ተጫዋቾች በነበሩበት አውቶብስ ላይ ጥይት እንደ ዝናብ ሲዘንብ አደባዮር አንድ […]

“መተኮስ አቁሙ! ልጄ ሞታለች!” – የዌስት ባንክ እናቶች ሰቆቃ

12 ጥር 2025 የ21 ዓመቷ ሻታ አል-ሳባግህ ጀኒን በዌስት ባንክ በሚገኘው ጀኒን ለልጆቿ ቸኮሌት ለመግዛት ነበር ከቤት የወጣችው። ጋዜጠኛ ለመሆን ትማር ነበር። በፍልስጤማውያን ላይ ስለሚደርሰውን በደል መጻፍ ነበር ምኞቷ። ከእናቷ፣ ከሁለት የአክስቷ ልጆችና ከዘመዶቿ ጋር አብራ ነው የምትኖረው። ገበያ ወጥታ ሳለ ተተኮሰባት። “ዛሬ አብረን እናመሻለን እያለች ነበር” ስትል እናቷ ታስታውሳለች። እናቷ ኡም አል-ሞታሲም አሁንም ሐዘን […]

“አባቴ እስር ቤት መሞት አለበት” እናቷን ከ50 በላይ ወንዶች ያስደፈረው ግለሰብ ልጅ

12 ጥር 2025 ወቅቱ ኅዳር፣ 2013 አመሻሽ ላይ ነበር ሕይወቷን ላይመለስ ያጨለመው ስልክ የተደወለላት። እናቷ ጂዜል ፔሊኮት ነበረች የደወለችላት። “በዚያች ዕለት እናቴ፣ ዶሚኒክ [አባቴ] ለአስር ዓመታት ያህል እያደነዘዘ በተለያዩ ወንዶች ያስደፍራት እንደነበር መረዳቷን ነገረችኝ” ትላለት ካሮላይን ዳሪያን ከቢቢሲ ጋር በነበራት ቆይታ። ካሮላይንን ይህንን ስትሰማ “የሕይወትን ትርጉም አጣሁ” ትላለች። “ጮህኩኝ፣ አለቀስኩኝ፣ ሰድቤውም እንደነበር አስታውሳለሁ” የምትለው ካሮላይን […]

Strong mag. 5.0 earthquake – Ethiopia on Saturday, Jan 11, 2025, at 06:19 pm (Addis Ababa time)  – Volcano Discovery

Strong mag. 5.2 Earthquake – Harari, 21 km east of Āwash, Āfar, Ethiopia, on Saturday, Jan 11, 2025, at 06:19 pm (Addis Ababa time) Updated: Jan 12, 2025 03:09 GMT – 1 hour 2 minutes ago refresh I felt this quake Quake Data | Interactive map | Seismograms | User reports | Aftershocks | Earlier quakes here | Quakes in or near Ethiopia | Āfar | Oromiya | Amhara Hint: Click on the image to see […]

The Horn Of Africa States: The Pains Of The Afar People – OpEd  (Eurasia Review )19:54 

A traditional Afar dwelling in the Danakil Desert of Ethiopia. Photo Credit: Ji-Elle, Wikipedia Commons  January 12, 2025 By Dr. Suleiman Walhad They say Africa is splitting along the Great East African Rift valley. The ongoing volcanic activities in the Afar region of Ethiopia is said to be but a precursor of more to come, and […]