ኢየሱስ በተወለደባት ቤተልሔም እና በናዝሬት የሚገኙ ቅዱስ ስፍራዎች

ከ 7 ሰአት በፊት የገና በዓል ሲመጣ ቤተልሔም ትኩረት ትስባለች። ቤተልሔም ኢየሱስ ክርስቶ የተወለደባት ከተማ ናት። በየዓመቱ ከተማዋ በዓሉን ለማክበር በሚመጡ ክርስቲያኖች ትደምቃለች። እርግጥ ነው አብዛኞቹ ምዕመናን ወደ ተቀደሰችው ከተማ የሚያቀኑት ለገና በዓል ብቻ አይደለም። በኢየሩሳሌምም ሆነ በናዝሬት እንዲሁም በገሊላ ባሕር አቅራቢያ ተገኝተው የተለያዩ ሃይማኖታዊ በዓላትን ያከብራሉ። ለመሆኑ ክርስቲያኖች ወደ እነዚህ ቅዱስ ስፍራዎች ማቅናት የጀመሩት […]

በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ኦሮቶዶክስ ክርስትያኖች የገና በዓልን እንዴት እንደሚያከብሩ የሚያሳዩ ፎቶዎች

ከ 9 ሰአት በፊት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የኦሮቶክስ ክርስትና ምዕመናን ወደ አብያተ-ክርስትያናት በማቅናት የገና በዓልን እያከበሩ ይገኛሉ። ምንም እንኳ አብዛኛው የዓለም ክፍል የገና በዓልን ታኅሣሥ 16 ቢያከብርም 200 ሚሊዮን ገደማ ለሚሆኑ ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች የጌታ ልደት ቀን የሚውለው ታኅሣሥ 29 ነው። ይህ የሆነው ምዕመናኑ የጁሊያን ጊዜ መቁጠሪያን ስለሚከተሉ ነው። የተቀረው የክርስትና እምነት ተከታይ የሚከተለው ደግሞ የግሪጎሪን […]

ሰሜን ኮሪያ ከድምጽ 12 እጥፍ የሚፈጥን ሀይፐርሶኒክ ሚሳዔል መሞከሯን አስታወቀች

ከ 5 ሰአት በፊት ሰሜን ኮሪያ አዲስ መካከለኛ ርቀት የሚጓዝ እና ሀይፐርሶኒክ አረር የተሸከመ ባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን አስታወቀች። ይህ የረቀቀ ሚሳዔል በፓሲፊክ ውቅያኖስ አካባቢ ያሉ “ጠላቶችን ለመቆጣጠር ሁነኛ ነው” ብላለች። ሰኞ ዕለት የተደረገው ሙከራ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ የመጀመሪያው ሲሆን፣ የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ለይፋ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ኮሪያ ሳሉ የተሞከረ […]

ራሳችንን ከአደገኛ የምግብ መመረዝ እንዴት መጠበቅ እንችላለን?

7 ጥር 2025 በቅርቡ ርዕሰ ዜናዎችን ከተቆጣጠሩ ጉዳዮች ሁለቱ ምግብ መመረዝ ወረርሽኞች ናቸው። ከሁለቱም ጀርባ ያለው ደግሞ የባክቴሪያ ኢንፌክሽን የሆነው ኢ.ኮላይ ነው። እንደ አሜሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (ሲዲሲ) ገለጻ ከሆነ በመላው ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ ቸርቻሪዎች በሚሸጡት ተፈጥሯዊ ካሮት ምክንያት በኢ.ኮላይ ኢንፌክሽን አንድ ሰው ሲሞት ቢያንስ 39 ሰዎች ታመዋል። በጥቅምት ወር ማክዶናልድ ለበርገር ከተጠቀመበት […]

በቻይና 7.1 መጠን ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ95 በላይ ሰዎች ሞቱ

ከ 8 ሰአት በፊት በቻይና ተራራማ አካባቢ ማክሰኞ ማለዳ በደረሰ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 95 ደርሷል። በተጨማሪም 130 ጉዳት እንደደረሰባቸው የቻይና መንግሥት የመገናኛ ብዙኃን ዘገቡ። በቲቤት ቅዱስ በምትባለው ሺጋቴሴ ከተማ በአገሩ ሰዓት አቆጣጠር ጠዋት ሦስት ሰዓት አካባቢ የደረሰው ርዕደ መሬት በሬክተር ስኬል 7.1 መጠን ያለው ሲሆን፣ 10 ኪሎ ሜትር ጥልቀት እንደነበረው የአሜሪካ የጂኦሎጂካል […]

በኦባማ የዓመቱ ምርጥ መጻሕፍት ዝርዝር ውስጥ የተካተተው ዲናው መንግሥቱ ማነው?

7 ጥር 2025 የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የ2024 ምርጥ መጻሕፍት ዝርዝር ውስጥ ካካተቷቸው መጻሕፍት መካከል የዲናው መንግሥቱ ‘Someone Like Us’ ይገኝበታል። ኦባማ እአአ በ2019 የዲናውን ‘How to Read the Air’ የተባለ ልብ ወለድ የዓመቱ ምርጥ መጻሕፍት ዝርዝር ውስጥ አስገብተዋል። ኦባማ በምርጥ መጻሕፍት ዝርዝር ውስጥ የሚያስገቧቸው መጻሕፍት በአብዛኛው መነጋገሪያ ይሆናሉ። ብዙዎች የኦባማን ዝርዝር ተከትለው መጻሕፍቱን […]

በቀበና ከተማ የቀሩ የከሰም ስኳር ፋብሪካ ሰራተኞች መንግስት በአፋጣኝ እንዲደርስላቸው ተማጸኑ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

January 6, 2025 ላለፉት ሁለት ሳምንታት በአፋር ክልል ያለ ማቋረጥ የቀጠለው የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ብርቱ ሆኖ ከሚሰማባቸው ስፍራዎች አንዱ የቀበና ከተማ ናት። የቀበና ከተማ አብዛኞቹ ነዋሪዎች የከሰም ስኳር ፋብሪካ ሰራተኞች ናቸው።  አርባ ሁለት ሺህ ገደማ ለሆኑ ሰራተኞች የስራ ዕድል የፈጠረው የከሰም ስኳር ፋብሪካ፤ ባለፉት ቀናት በአካባቢው በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከፍተኛ ጉዳት አጋጥሞታል። የመሬት መንቀጥቀጡ ከፋብሪካው በተጨማሪ […]

በአዋሽ ሰባት ኪሎ ከተማ ትላንት ምሽት ብቻ 30 ገደማ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቶች ተሰምተዋል – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

January 5, 2025 በመላው ዓለም የሚከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጦችን ከስር ከስር እየተከታተሉ በሚመዘግቡ የምርምር ተቋማት ዘንድ ከሰሞኑ ተደጋግሞ የሚጠቀስ አንድ የኢትዮጵያ አካባቢ አለ – አዋሽ። “አዋሽ” በአፋር ክልል የሁለት ከተሞችም መጠሪያ ነው። አዋሽ ሰባት እና አዋሽ አርባ። ለሰሞኑ የመሬት መንቀጥቀጥ መነሻ ናቸው በሚባሉት የፈንታሌ እና ዶፋን ተራሮች አቅራቢያ የሚገኙት ሁለቱ ከተሞች፤ በሰዓታት አንዳንዴም በደቂቃዎች ልዩነት ውስጥ […]

በመሬት መንቀጥቀጥ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ነዋሪዎች፤ አስቸኳይ እርዳታ እንዲደረግላቸው ጠየቁ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

January 4, 2025 በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ በተከሰተባቸው ስፍራዎች የሚኖሩ ነዋሪዎችን፤ የአደጋ ስጋት ወደሌለባቸው ቦታዎች የማጓጓዝ ስራ ዛሬ ቅዳሜ ታህሳስ 26፤ 2017 በስፋት ሲከናወን ውሏል። ከከሰም የስኳር ፋብሪካ አቅራቢያ በሚገኘው እና በተለምዶ “ቀበና” ተብሎ በሚጠራው አነስተኛ ከተማ ያሉ ነዋሪዎች፤ በዛሬው ዕለት አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ ተደርገዋል።  ዛሬ ረፋዱን በስፍራው የነበረ አንድ የዓይን እማኝ፤ የተወሰኑ የከተማይቱ […]

በሬክተር ስኬል 5.8 የደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ለሊት በአፋር ክልል ተከሰተ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

January 4, 2025 በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ከለሊቱ 9:52 መድረሱን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት አስታወቀ። ሰሞኑን ሲከሰቱ ከነበሩት የመሬት መንቀጥቀጦች ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው ርዕደ መሬት፤ ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ተሰምቷል። የለሊቱ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው በአፋር ክልል መሆኑን የአውሮፓ ሜዲትራንያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል (EMSC) ተቋም መረጃ ያሳያል። ርዕደ መሬቱ የተከሰተበት ቦታ […]