ኢትዮጵያ ካሏት 8 የስኳር ፋብሪካዎች በምርት ሥራ ላይ ያለው አንድ ፋብሪካ ብቻ ነው

December 5, 2024  ዋዜማ- ኢትዮጵያ ካሏት ስምንት ስኳር ፋብሪካዎች በምርት ሥራ ላይ ያለው አንድ የስኳር ፋብሪካ ብቻ መሆኑን ዋዜማ ከየፋብሪካዎቹ ካሰባሰበቻቸው መረጃዎች መረዳት ችላለች። ከስምንቱ ስኳር ፋብሪካዎች መካከል በምርት ሥራ ላይ ያለው ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ብቻ መሆኑን ያስረዱት የዋዜማ ምንጮች፣ ቀሪዎቹ ሰባቱ ፋብሪካዎች ስኳር ማምረት ካቆሙ ሰነባብተዋል ብለውናል። ምርት ያቆሙት ሰባቱ ስኳር ፋብሪካዎች መተሐራ፣ […]

በኦሮሚያ ክልል ሕጻናትን ጨምሮ በርካቶች “ለመከላከያ ምልመላ” በሚል በግዳጅ መያዛቸው ተገለጸ

5 ታህሳስ 2024, 18:21 EAT የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደር አካላት እና የፀጥታ ኃይሎች ሕጻናት እና የአዕምሮ ህሙማንን ጨምሮ በርካቶችን የመከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀሉ በሚል በግዳጅ እንደያዙ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ይፋ አደረገ። ከመከላከያ ሚኒስቴር የምልመላ መስፈርት ውጪ በግዳጅ የተያዙ ሕጻናትን እና ሰዎችን ለማስለቀቅ ቤተሰቦቻቸው ከፍተኛ ገንዘብ ጭምር እንዲከፍሉ እነዚሁ ባለሥልጣናት ማስገደዳቸውን ኢሰመኮ ባደረገው ምርመራ እንደደረሰበት ሐሙስ፣ ኅዳር […]

በኦሮሚያ ክልል በታጣቂዎች መመለስ ነዋሪዎች ምን አሉ?

December 5, 2024 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል ማዕከላዊ ዞኖች መንግስትን ሲገዳደሩ የቆዩት የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነግ-ኦነሰ) ታጣቂዎች በስፋት እየገቡ መሆኑን መንግስት አስታወቋል፡፡ የምዕራብ ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎችና የአገር ሽማግሌዎችም ይህንኑን ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል፡፤ በሌሎች አካባቢዎች የቀሩ ታጣቂዎች ጉዳይ ግን ግን አሁንም ያሳስበናል ይላሉ ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

እስራኤል በሊባኖስ ላይ በምታካሂደው ጥቃት ቢያንስ አምስት ኢትዮጵያኖች ተገድለዋል – በጎ አድራጎት ተቋም

December 5, 2024 – VOA Amharic  እስራኤል በሊባኖስ የሚገኘውን የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ለማጥፋት ከመስከረም ወር ጀምሮ እያካሄደች ባለችው የአየር ጥቃት ቢያንስ አምስት ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን፣ ቤይሩት የሚገኝ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል። እኛ ለእኛ በስደት የተሰኘው በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ባንቺ ይመር ከአሜሪካ ድምፅ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ እስራኤል ጥቃቱን አጠናክራ በቀ… … ሙሉውን ለማየት […]

አቶ ታዬ ደንደአ ዛሬ ከእስር ተፈቱ 

December 5, 2024 – VOA Amharic  ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በዋስ እንዲፈቱ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ከእስር ቤት ሲወጡ በድጋሚ ተይዘው የነበሩት፣የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር ድኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ዛሬ ሐሙስ ኅዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም እኩለ ቀን ላይ ፣ ከእስር ተፈተው ከቤተሰቦቻቸው ጋራ መቀላቀላቸውን ባለቤታቸው ወይዘሮ ስንታየኹ አለማየኹ ለአሜርካ ድምጽ ተናግረዋል። ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው ፌደራል ፖሊስ […]

የምስጋና ዝግጅት ለትዝታው ንጉስ፣ ለአርቲስት ማህሙድ አህመድ በአሜሪካዋ የቨርጂኒያ ግዛት ተከበረ፣ ተመሰገነ።

December 5, 2024 – DW Amharic  ከስድሳ ዓመታት በላይ በሙዚቃው ዓለም የቆየው የትዝታው ንጉስ፣ አርቲስት ማህሙድ አህመድ ለእድሜ ዘመን አገልግሎቱ፣ በሙዚቃ ለሙዚቃ ለመኖሩ፣ ለሃገራችን ኪነ-ጥበብ ለበረከተው አስተዋጸኦ፣ በህይወታችን ውስጥ ላኖረው አሻራ፣ ተከበረ፣ ተመሰገነ። በዝግጅቱ ላይ አድናቂወቹ ታድመው፣ ከሙዚቃው ዓለም በአክብሮት ተሰናብተውታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኦነሠና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ስምምነት፤ የታዬ ደንደኣ መፈታት፤ የኤችአይቪ መድኃኒት ግኝት

December 5, 2024 – DW Amharic  በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) እና በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መካከል የሰላም ስምምነት ተደረሰ መባሉ፤ የአቶ ታዬ ደንደአ መፈታት፤ አዲስ የኤችአይቪ/ኤድስ መድኃኒት ስኬታማ በሆነ መንገድ መሞከሩን ተመራማሪዎች ይፋ ማድረጋቸው ከሰሞኑ መበሠሩ፦ የማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ቅኝት ትኩረት ናቸው … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ