‹‹የጊዜ ጉዳይ እንጂ ጦርነቱ ይፈነዳል›› | ሰራዊቱ ለቆ ሲወጣ ምን ይፈጠራል? | ኢሳያስም እነደብረጽዮንም የተዘጋጁበት አስፈሪው ጦርነት | Ethiopia
Andafta
‹‹ሰራዊቱ ከወጣ ያበቃልናል›› ባለስልጣኑ | ስለተገደሉት የጦር አዛዥ መከላከያ ተነፈሰ | የጎጃሙ ድንገተኛ ኦፕሬሽን እና የተማረኩት | Ethiopia
Andafta
“ሁከት እና አመጽ አንፈቅድም”፣ “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ…”፣ “ቆርጦ-ቀጥል” ተፈጽሞብኛል
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
በአብይ እና ጃዋር መካከል ያለው መሰረታዊ ልዩነት፣ በአጭር የተቋጨው አደገኛ ካውንስል!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የአማርኛ ሳይንስ ኮሌጅ መቋቋም
Lij Elias University Addis Ababa, Ethiopia የአማርኛ ሳይንስ ኮሌጅ መቋቋም ሕልም እውን ሆነ ዛሬ አንድ አማርኛ የሳይንስ ኮሌጅ የመመስረት ህልም በመጨረሻ እውን ሆኖ በመገኘቱ አስደሳች ጉዞ መጀመሩን አመላካች ነው። በአንድ ወቅት ራእይ የነበረው ነገር አሁን የዕውቀትና የእድል መበራከት ሆኗል። ኮሌጁ በታህሳስ 2017 ዓ.ም በአውሮራ ኮሎራዶ ዋና ቢሮው ሲከፈት የህልምና የቁርጠኝነት ሃይል ማረጋገጫ ሆኖ ቆሟል። በዓይነቱ […]
Ethnic Amhara Businessman reportedly shot dead in the capital Addis Ababa – Borkena
January 1, 2025 Borkena Toronto – Biresaw Minale, a businessman from the Amhara region of Ethiopia, is reportedly assassinated in Addis Ababa on Monday. Local sources are reporting different narratives about circumstances under which he was killed. Meseret Media, reported on its social media page, that the businessman was killed in his car as he was […]
Tigray leader says region losing gold without benefit – Voice of America
December 31, 2024 11:23 PM Ethiopia’s prime minister recently touted the country’s mining resources and said the industry could achieve a historic milestone by generating up to $2 billion in gold revenue this year. He made the comment while inaugurating a gold exploration and mining factory in the Gambella Region. On Dec. 10, Abiy Ahmed […]
የኦሮሚያ ጸጥታ፤ ተስፋ እና ተግዳሮቱ
January 1, 2025 – DW Amharic በኦሮሚያ ክልል በቅርቡ የታጠቁ አካላት በስፋት መግባታቸው ከተነገረ በኋላ አንዳንድ አከባቢዎች ላይ የሰላም መረጋጋቱ ተስፋ ታይቶ የነበሩ ቢሆንም፤ አሁንም ድረስ ህብረተሰቡ የፀጥታ ጥያቄዎችን ያነሳል፡፡ ነዋሪዎች እንደሚሉት ስጋቱ የከፋባቸው አከባቢዎችም አሉ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ላይ እየደረሰ ያለዉ ስርቆት በምስራቅ አማራ እየጨመረ መጥቷል
January 1, 2025 – DW Amharic በምሥራቅ አማራ አካባቢ ለኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ የተተከሉ ታወሮች እና ትራንስፈርመሮች በተደጋጋሚ እየተሰረቁ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የአካባቢው ኃላፊዎች ተናገሩ። ስርቆቱ የኃይል መቆራረጥ በማስከተሉ በሥራ ላይ ጫና አሳድሯል። ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ሰሜን ወሎ አካባቢዎች የኃይል መሠረተ ልማቶች ከሚሰረቅባቸው አካባቢዎች መካከል ይገኙበታል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በዋግ ኸምራ ህፃናት፣ አጥቢ እና ነፍሰጡር እናቶች ለሥርዓት ምግብ እጥረት ተጋልጠዋል ተባለ
January 1, 2025 – DW Amharic በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር አንዳንድ ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ በእናቶች እና ህጻናት ላይ ጉዳት መድረሱን ባለስልጣናት እና ነዋሪዎች ተናገሩ። በብሔረሰብ አስተዳደሩ ከሚገኙ እናቶች 57% የአልሚ ምግብ እጥረት ያጋጠማቸው ሲሆን፣ 36% ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናትም በምግብ እጥረት ምክንያት ክብደታቸው ከሚጠበቀው ደረጃ በታች ነው ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ